@kalkdan.16: ጸሎት ስጀምር እቅልፍ ድካም ይበዛብኛል ጸሎት አለማቋረጥ #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏 #foryoupage #fypシ゚ #እመቤቴ_ማርያም_እለምንሻለው

kalkidan ❤ 16 ❤
kalkidan ❤ 16 ❤
Open In TikTok:
Region: SA
Friday 20 June 2025 18:06:26 GMT
101435
22972
705
3027

Music

Download

Comments

mesemesmh
ሀና የደሴዋ :
በፉት በጣም ነበረ ለመፀለይ የሚከብደኚ አሁንግን የፀሎት ሰአቴ ሳልፍነው የማልወደው እግዚአብሔር ይመስገን 🥰🥰🥰
2025-06-21 18:25:58
119
aba.ewedehelhu
aba ewedehelhu :
😭😭😭😭😭እኔበፀለት ሰአት የማይመጣ ሀሳብ በማያገባኚ ሁሉእገባለሁ ወይጉድጀምሬ ትውትአረገዋለሁ😭😭😭
2025-06-21 17:53:31
20
meaza1740
meaza(12)ይለይብኛል :
እኔ ቀን ማታ ፀሎት እጀምራለሁ ብዬ ነጠላዬን መፅሀፍ ቅዱሴን አስተካክልና ልክ ልቤ ለፀሎት ተነሺ ሲለኝ ባድበኩል ደሞ አይሰማሽምኮ አትድከሚ የሚል ሌላ ልብ አለኝ ዉነትነዉ ሀፅያቴ ብዙነዉ እልና አላነብም ትቼዉ እተኛለሁ 😥😥😥😥
2025-06-22 22:58:54
4
amarech.dubale.du
የደሙ ፊሬነኝ የድንግል ማርያም ልጂ :
አረ እኔ በፀሎት ደካማተኝ ፈጣሪ ሆይ እርዳኝ
2025-06-21 16:05:32
33
kbsjbdi
ገዳይም ይሞታል።/👸❤🇪🇹❤🇸🇦 :
በተለይ መጽሀፍ ቅዱስ ሳነብ ያለ የሌለው ነው እሚከበኝ ሳእሊለነ ቅድስት😥😥
2025-06-22 08:49:17
9
user14deuk8nyn
ቲም 💞 🐦🦋 :
እረ እዉነት እኔ በጣም ተቸግሬያለሁ ፀሎት ለማረግ እነሳና ይጠፋብኛ ደጋግሜ እሞክራለሁ ግን ይጠፋብኛል እረ መላ በሉኝ አላቅም ግራ ገባኝ እፍ😭😭😭😭
2025-06-27 08:39:30
2
tamrin7960
ለሁሉም ግዜአለው :
እኔነኝ🥺🥺🥺🥺🥺
2025-06-21 13:05:25
25
huble21
👸🌸 :
😭😭😭እኔስ አልሆነልኝም🙏
2025-06-21 13:04:52
7
yamizewudu
yami☦️⛪️ :
በፈጣሪ ማርያምን ልክ መፀሀፍ ቅዱሱን ስይዝ እንዴት እንደሚያዛጋኝ🥺አምላኬ አንተ እርዳኝ🙏
2025-06-21 16:50:37
9
bezamelkamu27
ወይኩን ፍቃድከ :
ከእኔ የበረታችሁ በፅለታችሁ እስቡኝ እኔ አቅቶኛል 😭😭😭😭
2025-06-22 06:21:17
3
kirs190
kirs19 :
❤❤ አዎ በአለም ላይ ሰንኖር ሰው ሰለሆንን ፈተናችን ብዙ ነው ጥፋታችንም ብዙ ነው ለፀሎት ሰንነሳም ሰፈቱ ምክንያቱ ብዙ ነው ... ለዚህ ሁሉ መድሀኒቱ ፀሎትና ፀሎት ብቻ ነው ከነ ቀበራችን ፊቱ መቆም አለብን ያኔ ነው ሰይጣንን የምናሸንፈው ❤❤ ሰፀልይና ሳልፀልይ እኩል እቅልፍ አይወሰደኝም.. በርትተን ሁሌ እፀልይ ለኛም ለሀገርም🙏🙏🙏
2025-06-21 13:39:58
9
samrii161
Samrii❤💞 :
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🥰🥰🙏🙏
2025-06-20 19:22:55
25
meri.meri0440
Haymi💞 :
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
2025-07-03 23:24:49
1
mryam21.16
ዮሪዲ@Yordanos21.16 :
ያለሁበት ሁኔታ ጌታ ሆይ አበርታኝ
2025-06-22 23:11:54
4
wube.tfaer
wube Tfaer :
amen Amen 🙏🙏
2025-06-23 04:21:16
2
bizuayehu.muluneh
Bizu Ye Ataleletch Lij. :
Amen Amen 🙏 🙏 Amen 🙏
2025-06-22 22:54:53
2
adenbaykedagngmai
[email protected] :
amane🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-06-24 10:38:19
1
wayifsifjira
Mekdi 21✝️19✝️24 :
Ewunt nwu Egzabiher yerdan 🥺🥺🥺 Kalihiwot kalbarketin yesmalin ❤️❤️
2025-06-21 18:25:58
3
kalilove3271
kali :
ኸረ እኔ ደሞ ስፀልይ ዘፈን በአይምሮዬ ይመጣል ተቸገርኩ
2025-06-23 11:40:14
3
ysamurai.m
sameri 🍫🍫13@habate🙏 :
ewent nwe 🙏🙏🙏
2025-06-22 10:43:30
0
meron2126
ፀዳለ_ማርያም :
እግዚአብሔር ያበርታን 🤲🥰❤️❤️
2025-06-22 10:58:15
4
almzgirma
ye.mariyam.leji :
Amen.Amen
2025-06-25 08:57:46
1
saraa.saran
Saraa Saran :
amen🤲🤲🤲💔
2025-06-23 08:03:46
1
maryamgirlsethopi
M,,M,,❤❤❤ :
fetri aychkulim eima 💐
2025-06-23 14:33:47
2
adualemy
20 :
ቃለ ህይወት ያሰማለን መምህራችን🙏🙏🤲🤲❤️
2025-06-22 21:36:21
3
To see more videos from user @kalkdan.16, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About