@mohemadbarlew0:

✏️{{ማሜ}}
✏️{{ማሜ}}
Open In TikTok:
Region: SA
Saturday 21 June 2025 09:23:00 GMT
1412076
16507
1502
3112

Music

Download

Comments

tayba8259
tayba 🍒 :
ስንት ብር አውጥቸ በየ ሀኪም ቤት እሱ ነው ያዳነኝ ተጠቀሙት ወላ
2025-06-22 16:04:47
192
ekru803
ኢክሩ የሪች እናት 🌍✅ :
እህቶች ጠጡ ወላሂ እኔ የለብሽም ተባልኩ አልሀምዱሊላህ
2025-06-22 11:36:40
24
benyam49
benyam :
የቅጠሉን ሰም ነገሩን የምታዉቁት
2025-06-25 03:13:40
21
64324980887432k
ልባም ሴት አድርገኝ :
ኩላሊት ያለበት ሰው እግሩ ያብጣልዴ ?
2025-06-22 15:27:19
11
alhamdulila637
ALhamdulila :
ምስክርነኝ፡ትክክልነዉጠጡ
2025-06-22 21:16:36
5
bintbaba19
user8082480410596 :
አዲአመትሙሉነውየጠጣሁት ግንአልሀምዱሊላ ጠጡ ውዶቸ🥰🥰🥰🥰
2025-06-21 09:33:39
4
user76561675838343
የመተማዋ 😘 :
ለኤፌክሽን መዳኒት እምታቁ ሀኪሞቹ ከኒና ነው እሚሰጡኝ ማስታገሻ ነውጅ አለቀቀኝም መሞቴ ነው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2025-07-04 14:08:16
3
zumra.mohammed87
zumra Mohammed :
አረ ባአላህ ምንድነው የታመመ ሰው አለ እዚ
2025-06-22 14:41:35
2
geremew.habte
geremew habte :
ባማርኛ ስሙን ካላወከው ቅጠሉን ፎቶ አንስተህ ልቀቀው
2025-06-24 05:28:39
13
mekdes594
M ነኝ🦋የሀይቋ❤ :
እረ ምድን ነው ስሙ😢😢😢
2025-07-09 15:11:47
0
kga414
የበረሀው ንጉስ Ethiopia🔥💪 :
ስሙ ምድነው
2025-06-26 17:19:26
0
m9827646
ያአላህ ቸኩል በሀጃችን በኩል :
አረ በናትህ ምንድነው ወላሂ ሁለቱም ኩላሊቴ ጠጠር አለኝ😭😭😭😭😭😭መልስልኝ
2025-06-22 20:08:52
8
user951567366850
ሶቭረኛዋ🌎💫😥🥵 :
🥰🥰🥰ጀግና አንደኛነዉ ለዉጡ
2025-07-08 10:50:53
0
user4352462199266
ይለይብኛል ሚካኤል ይለይብኛል ♥ :
ምንድነው በማርያም ንገሩኝ ልሞት ነው😭😭😭😭
2025-06-27 15:42:55
0
sabagirema
Saba Girema :
በአማሪኛ ምንይባላል ስሙ
2025-06-26 17:30:44
2
user9970622681287
user9970622681287 :
ምንድን ነው እሱ?
2025-06-23 09:46:37
14
mesierena
Mesi ye geta lij :
ስሙን ንገሩኝ በእግዚአብሔር
2025-06-25 13:38:06
0
king_man127
🤟Aman ✌️ :
ቅጠሉ ስሙ ምድን ነው
2025-06-23 11:07:58
7
mesi.tube26
መሉየ :
በቅዶኒሰ ነወይ ???
2025-06-24 14:09:09
0
getamesaykasa
Getamesay Kasa :
እንስላል ነው ወይስ ፓርስሊን
2025-07-12 18:26:07
4
zehara.shemsu.hus
ሲያም.ነኝ :
በቅዶንሰበአገራችንአለ
2025-06-24 15:03:21
1
enjerawu
(*ሆደ ሰፊው#) 🔁➛{Tolerance} :
የቅጠሉ ስም ምንድን ነው ሚባለው
2025-07-21 09:22:33
1
user1155800636139
ⓈⒺⓨⒶ የበረሀው❤🌷 :
የቅጠሉን ሥም ንገሩኝ ጓደኛየ ሁሌ ነው የሚሰቃየው ያልሞከረው ነገር የለም እንደው ካዳነው ዱኣ እናደርግላችኋለን🙏
2025-07-28 11:55:54
1
munamuna7553
መሳቅ ነው አመሌ :
በአላህ መዳኒት ካወቃችሁ 🥺ሆዴን ይነፍኛል የበላሁት አይሰራም 🥺🥺
2025-08-28 14:39:05
1
fjfjn496
ወለተ ሰንበት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር :
ለጨጋራ ካላቹህ ንገሩኝ 🥲🥹
2025-06-24 11:17:25
2
To see more videos from user @mohemadbarlew0, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About