@orthodoxtewahedo022: #ዲያቆን_ሄኖክ_ኃይሌ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #የኢትዮጵያ_ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ቤተክርስቲያን #fyp

ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ Orthodox Tewahido
ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ Orthodox Tewahido
Open In TikTok:
Region: GB
Sunday 22 June 2025 08:37:42 GMT
1233216
205515
2341
43046

Music

Download

Comments

helen.getu4
Helen Getu :
በቤቱ እድንፀና ይርዳን🥰🥰🥰
2025-06-22 08:47:06
2444
tsehay_25
ፀሃይ ገበያ/Sun Market :
ምንም ባላደርግም ዝም ብሎ ቤተክርስቲያን ቁጭ ማለት ያለው ደስታ።
2025-06-24 11:57:01
1789
teda211203
ted@ :
ወልደ ዮሐንስ ብላችሁ ፀልዩልኝ በመቤቴ
2025-06-22 18:17:50
525
baryawmuluken
baryaw baryaw :
አሁን ነው ምሔደው
2025-06-22 10:13:26
677
obsa_ye21
𝐀𝐁€𝐋✟_ዘማርያም✨🇪🇹 :
ቤቱ ናፈቀኝ እኮ በስደት ሆኘ
2025-12-08 15:04:53
5
mekd.444
mekdi_ሺቢባል ዘመኑ ውዴ 90ዎቹ 💝 :
ቃለ ህይወት ያሰማን
2025-06-22 10:06:56
735
yohanniszewde957
Yohannis Zewde :
ከዚህ በዋላ አልቀርም 😢😢
2025-06-22 15:11:55
191
wonde61
Wonde :
አንድ ወዳጄ በየቀኑ ነው የሚሄደው ለረጂም ዓመት
2025-06-22 12:15:21
175
az2022.1
Zuzu :
ኢትዮጵያዊያን ኦርቶዶክስ አማኞች ኢትዮጵያ የ ምትኖሩ ሁላችሁም እድለኞች ናችሁ።
2025-06-24 03:53:24
67
yohannis.demeke0
jo :
አውነት ነው መምህራችን አኔም ለንስሀ አበቃኝ ፈጣሪ ይመስገን
2025-06-22 12:41:10
148
mahedermariam
mahedermariam :
መምህርዬ አንተነ የሰጠን እግዚአብሔር ይመሰገን
2025-06-22 15:59:22
138
user9324399844261
user9324399844261 :
እኔ ብቻ ነኝ ቤተክርስቲያን አሳቻ ሰዐት መሄድ ምወደው ፀጥ ሲል ሰው ሳይኖር ግርግር ሳይኖር ሄዶ ከአምላኩ ጋር ማውራት ሚወድ በቃ ውስጤ ሰላም ያገኛል ማሪያምን 🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏
2025-06-28 09:32:32
71
ase.nathisofe
Sofe sofya :
ስለ ሁሉም ነገር እግዝአብሄር ይመስገን🙏🙏🙏
2025-06-22 12:17:07
106
hbeshawit__
ሐበሻዊት :
እንዴት ተስፋን የሚቀጥል ቃል ነው መምህር እንደኔ በኃጥያት ለተነከረ ልብን የሚጠግን ፣የሚያበረታ ቃል ። ጌታሆይ ቅዱሱን መንፈስህ አትውሰድብኝ አባቴ እባክህ😢😢😢
2025-06-22 23:39:56
92
edom969
Edom :
የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን 🙏
2025-07-31 10:55:57
21
wasihunmulatu21
Wasi Yemariyam ❤❤❤ :
አባቴ ወደ ቤትህ እመጣ ዘንድ እርዳኝ😥😥
2025-06-27 10:56:15
20
beti21bety
Beti Asmamaw :
ድንግልየ እባክሽ ልቤን ከእግሬ ጋር አምጭው ወደቤትሽ
2025-06-24 02:19:40
49
afewrk25
afewrk :
እውነት ነው መምህር አንዱ እኔ ነኝ የተሰጠኝ ብዙ ነው 🙏🙏🙏
2025-06-22 11:19:01
108
beba0brook
beßa :
ነፍሴ የእግዚአብሔር ብቻ ናት።
2025-06-22 17:23:33
119
bubya64
1616 :
ጌታዬሆይ ቤትህ እንድመጣ እርዳኝ
2025-06-23 16:06:02
27
shine234_4
Star 🌟 :
ለመጀመሪያ ልጄ ስፀልይ ለቅድሱ ገብርዔል ጠበቂ መለዕክት እየነገርኩ እፀልያለሁ ስፀልይ አንድ ቦታ ቁጭ ብዬ አይደለም ስጋግርም ወጥም ስሰራ ቢሮም ሆኞ እየነዳሁም ነዉ…………… ለሁለተኛዉ ልጄ ደግሞ ለቅድስ ሚካዔል ለሦስተኛዉ ደግሞ ለቅድስ ድንግል ማሪያም። እግዛብሔር አባቴ ልጆቼ ከክፉ ጠብቅልኝ።
2025-07-01 09:28:12
48
bettybeen5
Betty Be :
ከደጁ ርቂያለው መድሀኒያለም ልብ ሰቶ ወደ ደጁ እንዲመልሰኝ ፀልዩልኝ🥺
2025-07-18 10:16:43
11
romanwasie
ሮሚ ሽፎን :
ማረኝ ማረኝ ማረኝ መመኪያዬ🥰
2025-08-02 08:18:23
7
yirgalemterefe
yirgalem terefe :
ቃለ ሂወት ያስማልን መምህራችን 🙏🙏🙏
2025-07-19 15:43:40
7
mentesnotfikadu
@Minte :
እደኔ የበደለ ግን የእግዚያብሄር ምህረቱ የበዛለት አለ
2025-09-06 19:09:31
9
To see more videos from user @orthodoxtewahedo022, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About