@hassetshimeles: How I love spending time with him alone 🥰

Joy Shimeles
Joy Shimeles
Open In TikTok:
Region: US
Sunday 22 June 2025 23:27:24 GMT
132046
2879
849
3553

Music

Download

Comments

sinifitii.jesus
ሱናማዊቷ :
ጴንጤ ያልሆንን ሰዎች ታድለን🙏🙏
2025-08-10 19:16:31
1172
happydanuuu
🤍 :
always remember "የጥበብ መጀመርያ እግዚአብሔርን መፍራት" ነው🙏
2025-08-10 15:55:36
1356
emati080
Zoe19 :
ክርስቶስን date አደረኩት is the biggest ንቀት 💔
2025-08-10 16:08:44
899
maku7654
መቅደላዊት👸💊 :
እንኳንም ኦርቶዶክስ ሆንኩ🥰 በፍርሀት እና በመንቀጥቀጥ እንዳመልከው ላስተማረችኝ❤
2025-08-10 18:49:43
340
fana.yitbarek
𝕗𝕒𝕟𝕒 :
ልቦና ይስጥሽ 🤔 በምክኒያት ነዉ የጴንጤ ኢየሱስ ሌላ ነዉ የምንለዉ😥
2025-08-10 11:59:44
314
god.is.our.saviour2
God is our Saviour☦️ :
‘’He said Wine and I said no’’ ኧረ ጆዬ የጌታ ፍቅር የምንገልፅበት ሌላ መንገድ ጠፍቶ ነዉ😭
2025-06-23 18:13:58
128
denekeamare0
ደኔ ባናና :
ሰዎች አብዝተን እንፀልይላት
2025-08-10 09:54:59
639
emona804
Emona :
Sew endet yehen yahel yekosheshal 😏😏😏
2025-08-30 08:18:05
0
hana_tegegn
HANA :
በስመአብ 😭
2025-08-10 12:18:27
205
eylu436
🌸 Betty🌸💒 :
he said wine and I said no😭😭😭 እረ ተይ በፈጠረሽ
2025-08-10 15:08:47
374
judi4390
yo yo 👸 🦋 :
ጭራሽ ጨለልሽ 🥺
2025-08-10 05:58:01
45
temu28041
temu :
ዴት ማለት ትርጉሙ ምንድነው አስረጂኝ ?
2025-08-11 17:13:58
12
emutix16
Clemency 🙏 :
"He said wine and i said no"🙈
2025-06-23 19:23:58
18
jossy.jo16
jossy jo :
ሠወች አሜሪካ ሲገቡ የሆነ ሚወጉት ነገር አለ እንዴ 🙈🙈🙈
2025-08-10 19:53:16
97
kalisdecor
Kali's Decor :
"Protestantism is a precursor to atheism"
2025-08-11 19:05:19
48
love_h2
ፍቅር :
እግዚአብሔር አይዘበትበትም የሚለውን የመፅሐፍ ቅዱስ ቃል አንብቢ😭 ከቻልሽ ንሰሃ ግቢ እግዚአብሔር ይገስፅሽ💔😭
2025-08-10 18:28:14
53
milkagebremeskel3
milka fekade :
አንቺ ለሰራሽው እኛም ተሳስተን ለሰማንሽ እግዚአብሔር አምላክ ይቅር ይበለን🙇‍♀️በጣም የደፋር ደፋር ነሽ እንዳትሰበሪ
2025-08-11 13:44:33
108
abrilo77
Abrilo Seni :
እንዲህ ብላ ያስተማረችኝን አኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን "የጥበብ ሁሉ መጀመርያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው" ብለሽ ስላስተማርሽኝ ኮራሁብሽ። በፀድቅም ባልፀድቅም እንኳን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቲያን ሆንኩ ማሪያምን 🙏🙏🙏🙏
2025-08-11 23:23:11
116
betiykebede
Betty :
ለስንቱ መሰናከል ምክንያት ሆንሽ ታሳፍርያለሽ በጣም 😏🙊😥
2025-08-12 11:18:31
19
wa_wa_19_1
ዋ⚡️🍄 :
ራእይ 1:17 ባየሁት ጊዜ እንደ ሞተ ሰው ሆኜ በእግሩ ሥር ወደቅሁ።
2025-08-10 16:06:15
99
gedicho25
Jarubel :
Protestants problem ጌታ ኢየሱስን Ye kolo guadegna maderege..
2025-08-11 18:46:27
11
chapi1374
ልበ አምላክ በዳዊት 🎀 :
ከጰንጤ በመራቅ ጌታ መፍራት ተለማመዱ 😊
2025-08-12 17:19:41
26
eleniendale21
Eleni🦋 :
ለሰማነውም ላየነውም ይቅር ይበለን ሎቱ ስብሐት🙌
2025-08-11 20:33:21
48
mahi.winer
Mahi Winer :
ለምንድነው በ ክፋት የተረዳቹት እየሱስ እኮ ጋደኛ አባት አፍቃሪ ነው ምን ይገርማል ታድያ ከሱጋ እያወሩ ለብቻ ጊዜ ብታሳልፍ ተዉ እንጂ እንዴ የኔ ቆንጆ ደስ ትያለሽ 🥰
2025-08-12 20:40:50
0
To see more videos from user @hassetshimeles, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About