@barcot77: @Makbel Endale ሱክ ሱክ ♿ #fyp #fouryou #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

ባርኮት
ባርኮት
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 24 June 2025 08:12:42 GMT
1506599
231918
3865
30948

Music

Download

Comments

selehadinabdo50
ሌሰ 🔑(سلو ....🚛💨 :
የተሰጠንን ብናውቅ የጎደለን የለም 😞
2025-06-24 08:28:13
7900
makita3742
👸Mekdelawit :
ተመስገን ስንል አፋችን እንደማይነካካ መቼ ነዉ ያወቃችሁት 🤔 yes አስባልኳቹ🥰
2025-06-24 08:56:35
3347
neysoliyana_212121
@ቃል212121 :
በልጅነቴ ልጅ ሊሰጠኝ ነው ግን ምንም አቅም የለኝም ግን ይወደኛል አይደል
2025-06-24 10:17:57
520
khaludi201
khaludi⓹⓻◦◌◦🕴 :
tiktok እንዳንተ ለጥሩ ነገር ቢጠቀሙበት ጥሩ ነበር👍
2025-06-24 10:47:41
955
user19117659583125
Haymi :
ተመሰገን፡አምላኬ
2025-08-27 19:09:03
7
ladyash101
Ledu@ :
እግዚአብሔር ሆይ ስለሰጠኸኝ ነገር ሁሉ ተመስገን 🙏🙏
2025-08-14 12:38:09
8
ledyi24
የበረከት እናት 💪💪💪💪💪💪 :
ተመስገን ተመስገን ተመስገን የድንግል ልጅ❤❤❤❤❤❤
2025-06-24 20:58:21
6
yebesir
መዲ :
ተመሰገን 🥰🥰 እምላኬ
2025-06-30 19:05:35
6
isake_9
isake_9 :
እግዚያብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰
2025-06-25 07:35:38
5
user5928103263128
ኑሬዬ በኪዳን ነው#### :
በጣም ትልቅ ትምህርት ነው🥰🥰
2025-06-29 20:11:22
6
seni242550
S❤e❤n❤i :
😢😢😢የተሰጠንን ብናውቅ የጎደለን የለም😢
2025-06-25 21:43:14
5
6565aboss
✪Abas 📊| عباس :
የተሰጠንን ብናውቅ የጎደለን የለም 🙏🏻🙏🏻😔
2025-07-08 19:14:01
5
tsegish880
Tsegish :
ስለ ሰጠሀኝ ሁሉ ተማስግን ጌታዬ
2025-07-22 18:15:28
5
user2929182000741
አባ የአርሴማ ልጅ 🙏🙏 :
ስለሁሉም ነገር ተመስገን 🙏🙏🙏
2025-07-15 04:35:33
5
hanan.takele
Hana Takele :
አምላኬ ሆይ ተመስገን የተሰጠንን ብናውቅ የጎደለን የለም🙏🙏🙏🙏🙏
2025-08-14 16:15:24
6
tsegaye314
Tsegaye ዘኢትዮጵያ ሳይንቴዉ ዘኦርቶዶክስ :
በርቱ እግዚአብሔር ይስጣችሁ🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
2025-06-29 11:27:11
5
jery_yeselasalege
Jery Ye SelasaLege :
እንተልጀ የምታቀርባቸው ሁሉ የምር አሰተማሪ ነገሮች ናቸው ቀጥልበት እግር የሌለው አለና ያለህንነገር ተመሰጌን በለው🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-06-26 07:06:32
7
seble4999
Seble :
እንዳተ ሁሉም ስው ቲክቶክን ለመልካም ለትምህርት ቢውለው በርታ ትመቸኞለህ እ/ር በቤቱ ያኑርህ🥰🥰🥰
2025-06-28 17:35:50
6
dagisho35
Dagi🎀❤️ :
ፈጣሪ እኮ ምን ፈልገውን ሳይሆን ምያስፈልገንን ነው ሚሰጠን ተመስገን🙏🙏🙏
2025-06-30 14:47:17
5
zola.zo8
zola zo :
ቲክቶክ ገና ዛሬ ቦተታው አገኝ 👌
2025-06-24 18:19:49
8
betelhema21
ቤቲ :
የባርኮት መልዕክቶች የሚገርሙ ናቸው። ያስተምራሉ ቪዲዮችን ደጋግሜ ኘው የማያቸው። ራሴን እንዳይ ይረዱኛል ተባረክ።
2025-06-24 17:49:29
6
miki7238
Miki👑 የአብ፩፱ሳሪው ባሪያ🕴 :
ተመስገን🙏 የጎደለን የለም ኮ💔
2025-06-24 12:05:02
5
tadessesahile
ታብጊ ቦንዳና ቡላ :
ኧረ ባርኮት አልቻልንም የምር መልእክቶችህ አጥንት ውስጥ ሰርስሮ ነው የሚገባው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-06-25 16:36:23
6
zi_meaz
Zi_meazi :
ተመስገን ፈጣሪ ሆይ🙏🙏🙏🙏
2025-06-24 08:27:48
17
lovequotes944
Love Quotes 🥀 :
Please ሰዎች account ተመልከቱ እና ከተመቻቹ follow አድርጉልኝ 🙏🙏🙏
2025-06-24 20:57:33
5
To see more videos from user @barcot77, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About