@zereaburuk: 1ኛ ጴጥሮስ 5 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁸ በመጠን ኑሩ ንቁም፥ ባላጋራችሁ ዲያብሎስ የሚውጠውን ፈልጎ እንደሚያገሣ አንበሳ ይዞራልና፤ ⁹ በዓለም ያሉት ወንድሞቻችሁ ያን መከራ በሙሉ እንዲቀበሉ እያወቃችሁ በእምነት ጸንታችሁ ተቃወሙት። ¹⁰ በክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ዘላለም ክብሩ የጠራችሁ የጸጋ ሁሉ አምላክ ለጥቂት ጊዜ መከራን ከተቀበላችሁ በኋላ ራሱ ፍጹማን ያደርጋችኋል ያጸናችሁማል ያበረታችሁማል። ¹¹ ለእርሱ ክብርና ኃይል እስከዘላለም ድረስ ይሁን፤ አሜን።#ቤተክርስቲያን #ተዋሕዶ #እግዚአብሔር_ብርሃኔና_መድኀኒቴ_ነው
ዲ/ን ሲራክ ✍️
Region: ET
Tuesday 24 June 2025 14:41:41 GMT
Music
Download
Comments
besu ዘ ሚካኤል :
አባ ሙሳአ በረከትህ ይደርብን
2025-06-24 15:07:28
2508
skaby :
አባ ሙሳ በረከት ይደርብን 🙏
2025-06-24 20:49:24
967
Gidena fkadu :
ኣባ ሙሳ በረከትህ ይደርብን
2025-06-24 20:33:01
216
Etsubdink Abebe🙇♀️👸 :
የአባ ሙሳ በረከታቸው ይደርብን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
2025-06-25 05:09:12
528
elias_19967 :
እንደኔ እስከ መጨረሻዉ ያዳመጠ
በረከታቸው ይደርብን አባ ሙሳ
2025-06-25 14:31:00
18
estaos :
በጣም እጅግ ደስ የሚል ታሪክ ነው የአባቶቻችን በረከት ይጠብቀን ቃለ ህይወት ያሰማልን
2025-06-25 13:38:43
13
gelila :
አባ ሙሳ በረከትቻው ይደርብን🙏
2025-06-24 17:19:08
12
Anu :
የአባ ሙሳ በረከታቸው ይደርብን
2025-06-24 20:47:23
44
AMNOLL :
ቃለ ህይወት ያሰማልን
2025-06-24 16:51:27
24
𝕞𝕒𝕙𝕚 :
የአባ ሙሳ በረከታቸው ይደርብን
2025-06-24 17:42:39
216
@it's Ñã Ñï✡️♎👸 :
እርጅም ስዓት ታሪክ ሰምቼ alkem ተባረክ lilam likekiln🙏🙏
2025-06-27 00:18:07
27
miko :
አባ ሙሳ በረከታቸው ይደርብን 🙏🙏🙏
2025-06-24 20:40:22
17
Miruts :
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተሰማያት ያውርስልን ፍፃሜህን ያሳምርልን የአባ ሙሳ በረከታቸው ይደርብን
2025-06-24 17:41:34
64
የሚካኤል :
አባ ሙሳ በረከታቸው ይደርብን🥰🥰🥰
2025-07-20 11:33:51
20
ኤB busquet 23☦️ :
አባ ሙሳ በረክትዎን ይደርብን ❤️🩹🙏❤️🩹
2025-06-29 10:52:03
6
ዲ/N አርያማዊ :
ቃለ ህይወትን ያሰማልን, ታሪኩ ምን ላይ ነው ሚገኘው ስንክሳር ላይ ከሆነ ወሩ እና ቀኑን
2025-06-25 16:57:30
69
gir :
የአቤ ሙሳአ በረከት እረዴታቸው ይደርብን
2025-06-24 20:12:54
93
@Abu 💪💪b10 :
yeaba Musa bereket yderbn🙏🙏🙏
2025-07-26 18:10:54
5
Hemen Belayneh :
አባ ሙሳአ በረከት ይደርብን
2025-06-26 20:10:48
6
~☆♡Běŧiñã ♡☆~ :
aba musa bereket yderbn 🙏🙏
2025-07-16 08:31:58
8
𝕭𝖊𝖆𝖒𝖑𝖞 :
አባ ሙሳ በረከት ይደርብን 🙏🙏
2025-06-25 12:24:17
17
𝖒𝖆..𝖗..𝖐𝖆..𝖓..🕸 :
አባ ሙሳአ በረከትህ ይደርብን አሜን 🥰🥰
2025-06-24 18:16:44
11
Tsega :
አባ ሙሣ በረከቶት ይደርብን🥺🥰🥰
2025-06-24 18:54:40
11
️ :
ye aba musaA bereket yderbn💗
2025-06-25 17:07:26
10
Queen Ethiopia 🦋🦋 :
የአባ ሙሳ በረከታቸው ይደርብን
2025-06-25 17:10:27
5
To see more videos from user @zereaburuk, please go to the Tikwm
homepage.