@habtie_destaw: የገበሬ ምሳ❤️ የገበሬ ልጆች የሆናችሁ ሪፖስት አርጉልኝ! ክብር ለየዋሁ ገበሬ💪 @ቢሰጥ ታዬ(Biset Taye)የላስታው💐💐 @Muler & lili @Muller z lali @ዋሲሁን

Habtie Destaw
Habtie Destaw
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 25 June 2025 08:22:07 GMT
1286903
77430
2253
3528

Music

Download

Comments

tisyona
tiseyona🇪🇹🇪🇷 :
እጅህን ታጠብ የምትሉ ሰዎች ከእውቀት ነፃ ናቹ የገጠር አፈር በራሱ ትልቅ መድሀኒት ነው😘
2025-06-25 11:17:41
3857
chedu.tola
Duche Tola :
አጀህን አጠታተበም አንዴ?
2025-06-25 09:44:34
262
amanuelabera45
Lambadina :
አጅ መታጠብ ወንጀል ነው እንዴ?
2025-06-25 10:28:52
94
user2109085830814
19 አባቴ :
የተዘረው ይባረክ
2025-06-27 09:18:20
176
blen16melese
ብሌን ነኝ የጋይንቷ ሸጋ💚💛❤️ :
አብሬ ነዉ ምራቄን የዋጥኩት😌
2025-06-25 13:10:22
211
humplelife01
Natural gift@01# :
ግን ዘረኝነት ባይኖር tigray and Amara is same (habesha the great
2025-06-29 16:01:57
16
genetemaryam21
ገነት✝️💚🙏 :
ከትምህርት ወጥቸ ምሳ የማደርሰዉ ነገር ናፈቀኝ
2025-06-25 11:28:55
191
weynishetgetie
🌸Weynwa🌸ሙሉ ጎጃም💙(የዉድዬ ልጅ👸) :
እንዴት እንደሚጣፍጥ ማርያምን🥺❤️
2025-06-26 14:35:57
5
eshetumershaofficial
🔥Eshetu Mersha official🎵 :
እጅ ታጠብ ምትሉ ሰወች ልጁን ድሀ ልታረጉት ነው እንዴ😂
2025-06-26 22:24:42
7
user256190273283
ℎ𝑎𝑏𝑡𝑠ℎ𝑖 𝑚𝑒𝑟𝑒𝑤 :
የዘራከው ይባረክ ወንድም 🙏🙏🙏🙏
2025-06-27 02:21:29
42
yeelfaz
yeabsira :
ገበሬ እጁን አይታጠብም ሲባል አልሰማችሁም
2025-08-30 23:12:56
5
zeynuysuf8
y͟y͟y͟ :
ዋይኔ ልጅነቴ ማታ አባቴ ከእርሻ ሲገባ እሮጬ አገልግሏን ነበር የምፈትሽው ተርፎት የሚመለስው እዴት እደሚጣፍጥ እናቴም ይሄንን ስለምታውቅ አውቃ በዛ አድርጋ ትቋጥርለት ነበር ተርፎ እዲመለስ የምር ግን ለምድን ይሆን እደዛ የሚጥመው
2025-06-26 16:26:03
13
barch006
ባርች-Yewubdar🌴B.D🌴-👑ሸዋ👑 :
ተርፎ ሲመለስ ለመብላት እንዴት ደስ እንደሚለኝ ነበር።
2025-06-27 07:35:18
47
balefotawa
Mahi🦅Nile🌊🌸 :
አይይ ትዝታ ደግሞኮ እንዴት እንደሚጣፍጥ🥺
2025-06-26 07:03:45
43
yeghion_lij
🌴💙 የግዮን ልጅ 🌴💙 :
ከምንም በላይ እግዚአብሔርን ማመስገን ምንኛ መታደል ነው
2025-06-27 07:49:20
18
gizielekulu232112
Ⓖⓔⓒⓗ ❷❸⛪❤⛪ :
አቤት መጣፈጡ የገጠር ልጆች ብቻ ነን እምናውቀው
2025-06-26 07:04:00
27
user99815210124803
mekdi19 :
ወይኔ የአገልግል ምግብ ስወድ የተባረከ ይሁን🥰🥰
2025-06-25 12:39:53
16
amen780481654056
አሜን ፋሺን :
በፈጣሪ እንደኔ ጠረኑን የማውቀው የናፈቀው😳
2025-06-25 11:56:13
16
tegst088
Tegst :
እዱር የሚቋጠር ምግብ እዴት እደሚጣፍጥ እኮ የተባረከ ይሁን🙏🙏🙏🙏🙏
2025-06-26 07:42:15
5
makileoule
ማኪ ነርስ :
የተባረከ ይሁን እንዴት እደሚጣፍጥ አሰብኩት እናት የሰራችው ምንም ይሁን ይጣፍጣል❤❤❤❤
2025-06-25 11:05:05
28
h656979
H💫الحمدالله🕌 :
ወላሂ ሲጥምኮ 😋እኔማ ከቤት ቁርሴን አልበላም ብየ ቁርሴንም ምሳየንም ከርሻ ነበር የምበላው እባቴ ፅሟን እዳቱል ብሎ ይዞልኝ ነበር የሚመጣው🥰🥰🥰
2025-06-26 11:10:10
5
abat402
🇷evenge ᡕᠵデᡁࠣ亠☠️ :
ማርያምን በፊት አባቴ ሲያርስ ምሳ አድርስ እባል እና እላክ ነበር እና እቤት በልተህ ሂድ ስባል እንቢ ብዬ ማሳ ከሱጋር ነበር የምበላው የማሰው የሚለይ ነገር አለው
2025-06-26 04:43:56
6
fikeru.kasa
Fikeru Kasa :
እውነት አድጌበታለው ገበሬ ሁኘ
2025-06-25 17:31:52
7
tariku.alemayehu95
Tariku :
አተ ትለያለህ የምር አስታወስከኝ ብዙ ነገር🥰🥰🥰🥰🥰
2025-06-25 10:37:08
17
user4386549619958
bisiret :
ወይእኔ አስታወሰኝ በጣምነዉ የሚጣፍጠዉ☺️☺️☺️
2025-06-25 17:09:32
5
To see more videos from user @habtie_destaw, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About