@369mesfin: #የአባቶቼ ስንቅ ጥበብ ተነግሮ አያልቅም!!ያለንን ብናውቅ የጎደለን የለም ነበር#ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏 #ሀበሻ🇪🇹🇪🇹🇪🇹tiktokኢትዮጵያ #viral_video #fyp #creatorsearchinsights

መስፍን ዘነገደ አዳምኤል
መስፍን ዘነገደ አዳምኤል
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 26 June 2025 03:15:47 GMT
48524
4702
142
605

Music

Download

Comments

user7146171156857
user7146171156857 :
አንዳንዴ ሚስጥር ባይወጣ ከይቅርታ ጋር
2025-06-26 06:29:14
41
369mesfin
መስፍን ዘነገደ አዳምኤል :
ያለንን ብናውቅ የጎደለን የለም💚 💛 ❤️
2025-06-26 03:16:35
61
user3340615701477
user3340615701477 :
ሰላም ስላገሬ ማወቅ በታም እፈልጋለሁ ግን ድሀ ስለሆንሁ ብዙ መንቀሳቀስ አልቻልሁም እድለኛ ንህ ወንድሜ
2025-08-18 11:43:40
0
zelalemgenet263
zelalemgenet263 :
ይሔ የምትነግረን ነገር አውነት ነው
2025-06-26 04:56:32
4
dawit27212
dawit27212 :
የት ነው ቦታው ንገረን መስፍኔ🙏🙏🙏
2025-06-26 08:09:56
2
seble2912
seble Asfaw :
የት ነው ይሄ ቦታ መስፍኔ?
2025-06-26 03:29:58
6
eden.fikru
Edi :
እኛ እኮ ጨዋ ነን ምንም አናውቅም እግዚአብሔር ይርዳን እንጂ
2025-06-26 06:43:25
19
user8818686115221
ፍትህ yellem 👈 :
እኔ ጥያቄዎቼ መልስ ስለማይኖራቸው ዝም ልበል 🥰
2025-06-26 06:26:51
5
user5617657415295
user5617657415295 :
ኢትዮጰያ ታላቅ ሚስጥራዊና መንፈሳዊ አገር እንደሆነች ኘው ትልቅ ነው መልእክቱ የራሳችን የሆነውን ሀይማኖት ሆነ ታሪክ ባለማክበራችን ነው የውድቀታችን መጀመሪያ ልቦና ይሰጠን አንተን ስለሰጠን ተመሰገን ተባረክ ወንድሜ።
2025-06-28 12:25:07
0
selinaendale
ኢዩ :
የዶ/ር አለማየሁ ዋሴ መፅሐፎች ትዝ አሉኝ
2025-06-26 21:20:37
19
beziti1612
Seraphic :
ትክክለኛ መልስ ነው የሰጡህ እኛን ብሎ ስልጡን
2025-06-26 11:15:14
8
yetugirma
Yetu Girma :
ሰላም ለ እናንተ መስፍኔ ይሄ ነገር ልብ ወለድ ነው ወይስ ምንድነው ? ስላልገባኝ ነው።
2025-06-26 18:06:58
2
sewnet763
Ashenafi Hayelu the Dmg :
እኝን ብሎ ሰልጣኝ ከኛ የተሰወረው ይበልጣል ሀገሬ ባለብዙ ተስፋ እንደሆነችና እልፍ ትንሳኤዎች እንዳሉዋት ይሰማኛል እስከዛው ግን ስንዴና እንክርዳዱን ግዜ አበጥሮ እስኪሰጠን እንጠብቃለን
2025-08-14 10:03:20
1
fasilo311
Fasilooooooo :
እኔን የናፈቀኝ መንፈሳዊዉ ከአለማዊዉ አለማዊዉ ከመንፈሳዊዉ እዉቀት ሳይጋጭ ሀገራቺን ምትጠቀምበበት ጊዜ ነዉ። አሁን ላይ ተወደደም ተጠላም ሀገራቺን ያለዉ አስቸጋሪ ሁኔታ ተቀይሮ ህዝቦ በሰላም:በተድላ:በጥጋብ መኖር አለባት ወደ ድሮዎም ከፍታቺን መመለስ አለባት አሁን ላይ ከአለም ወደ ኋላ የቀረን ህዝቦች ነን። ብልፅግና ለስጋም ለነፍስም ወሳኝነቱ የጎላ ነዉ ከእግዚአብሔር ትምህርት ጋር
2025-06-29 09:52:28
0
user7823286971368
ተንቀሳቃሽ አ ፈ ር :
በርታ ሚስጢር ግን...መፅሀፎችህን አጋራን ወንድሜ ካልሆነ ቦታ ስንባዝን ከምንውል ትልቅ መፍትሄነው ብየአምናለሁ የአሁን ትውልድ ምን ማንበብ እዳለብን አናውቅም ና ወንድሜ?
2025-06-27 12:51:37
1
miss_mk19
Miss_MK :
#እባካችሁ_የንስሀ_challenge_እንጀምር
2025-06-26 08:50:36
2
4fanyest
mekbeb :
በራሱ አለም የፈጠረው ተረት ተረት ነው እንደዚ አይነት ሚስጥር ማን ስለሆንክ አንተ
2025-06-28 02:49:28
0
hailachin19gebrsonofgod
ኤምራኬል :
ብዙ ግዜ እከታተልሀለሁኝ በሀሳብ ከሌሎች ጋር ሞግቼ አቃለሁ ኮሜንትክ ላይ። ግን በቃ ይሄንን የፈጣሪ ጥበብ የሀገሪ ህዝብ እኔም ባውቀው ብረዳ ባገኘው እያልኩ ልቤ ስፍስፍ ይላል ። የእውነት ይሆነ ነገር ውርር ያረገኛል ከምር
2025-06-26 15:54:31
1
seyifu37
seyifu :
ሁሉን ነገር ሚስጥር አርገን አስከመቼ ነው ያገራችን የሐይማኖታችንን ከፈጣሪ የተሰጣትን ጸጋ መናገር ምን ክፋት አለው ይበልጥ ሰው ስለሐይማኖቱ ፍቅር ያድርበታል እጂ ወይስ የነጮቹን እያደነቁ መኖር ነው ሚስጥር የሚለው ነገር ሰው እንዳያውቀው የፈለገነው በዚሁ ቀጥል አደራ
2025-06-26 11:22:37
1
belaymu79
belaymulugeta790 :
ዝም ብለህ አትቀደድ።
2025-07-25 07:29:57
0
.ss691
s@12 :
የ እዉነት አንተ ምታቀርባቸውን ታሪኮች አንዴት ደስ ብሎኝ አንደማነባቸው, ኢትዮጵያ ከዚህም በላይ በጣም ብዙ ምስጥሮች አሏት, ሌላም ብዙ ንገረን🙏🙏🙏አይናችንን እየከፈትክ ነው ከብዙ ነገር ትጠብቀናለህ
2025-06-27 11:21:03
1
user3161078027616
user3161078027616 :
እኛም ብሎ ስልጡን
2025-06-30 20:38:30
0
mieraf.misgena
Mieraf Misgena :
ተባረክ ወንድሜ አሁንም እግዚአብሔር አምላክ ጥበብን ማስተዋልን በእጥፍ ያድልህ
2025-06-27 09:18:10
0
kalebman21
የንጉስ ካሌብ💪 ልጅ ነኝ😍 :
መስፍኔ ለእኛ ይጠቅመናል ግን ሚስጥር እየወጣ እንደሆነ ነዉ የሚሰማኝ ወንድሜ ከይቅርታ ጋር🙏🙏🙏
2025-06-27 06:22:09
2
sosi7745757583815
ሠዐሊ ሶስና :
ሌሎች ገዳማትን አታስጎበኘንም
2025-06-27 06:08:58
1
To see more videos from user @369mesfin, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About