@lawyermulugetabelay: 🔴🚸ከሪል እስቴቶች ቤት ከመግዛትዎት በፊት ይጠንቀቁ🔴🔴🔴 #creatorsearchinsights

Lawyer mulugeta belay/ጠበቃ
Lawyer mulugeta belay/ጠበቃ
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 26 June 2025 15:34:34 GMT
414163
17716
550
6953

Music

Download

Comments

kofdiyam1
kofdiyam :
በዚህ አጋጣመ ትክክለኛ ሪል እስቴት የትኛው እንደሆነ ብጠቁመን🙏
2025-06-27 05:22:31
72
ethiopian336
ማነው ያለው..? :
ወደፊት ከገዛሁ ብዬ.... በደንብ አዳምጬዋለሁ
2025-06-26 16:18:44
380
selome440
ጊዜ ለኩሉ :
የኔ ማዳመጥ እና ማውረድ ምን ይሉታል ዳቦ መግዣ ሳይኖረኝ😀
2025-06-27 04:36:58
187
nhomnhood
Nhom Nhood :
ሌላው በውሉላይ ለምሳሌ ቤቱ 160ካሬ ነው ይሉህና ስትከፍል ቆይተህ በመጨረሻ ስትረከብ ቤትህን ስትለካ 130 ይሆናል አቤት ስትል 30ው የኮሪደሩና ደረጃውነው ይሉሀል መጀመሪያ ግን ይህን አያብራሩም 3 መኝታ 160ካሬ ነው ብለው የሚነግሩክ
2025-06-26 16:45:31
53
user2881735942175
@mesafint61 :
ባጭሩ ከሪልስቴት አተግዙ!!!
2025-06-27 08:14:35
10
kk089699
kk :
wow አመሰግናለሁ 6million ብሬን ከመበላት ነው ያዳኑኝ ክቡር ጠበቃ በአሁኑ ጊዜ እንደ ሪል ስቴት አልሚ አጭበርባሪ የለም ስለደረሰብኝ ነው ቁፍሮ ሳይጀምሩ 90,80 % አልቋል የሚሉ ጉዶች ናቸው
2025-06-27 05:12:50
25
mntesnotkelemu16
mntesnot kelmu :
እዴ ይሄን ሁሉ እዲትነው የምናጣራው
2025-06-27 06:03:26
11
meskeremsahile
meskerem sahile :
እጅግ በጣም ጠቃሚ ጠቃሚ መረጃ ነዉ እናመሰግናለን🙏
2025-06-27 05:11:09
6
ye.mariam
fiker haile :
2025-06-27 13:00:29
12
whattodo541
LE :
በአጭሩ አለመግዛት ይሻላል !
2025-06-26 22:27:49
15
hanan.moha6
Hanan Moha :
ለምታጋራን ምክር እናመሰግናለን
2025-06-26 18:33:16
13
godesow
ASD :
በእውቀት ላይ የተመሠረተ የህግ ትንተና ስታደርግ መስማት ሁሌም የሚያረካ ነውና ድንቅ የሆንክ ሙያተኛ ነህ በርታ !!!
2025-06-26 17:53:26
34
liyat_01
Liyat :
እስኪ ስለ ጊፍት እርስቴት ነገሩኝ ምን ያህል ታማኝ ናቸው ???
2025-07-30 21:54:43
5
thehabeshanguy
THE HABESHA GUY :
Noah Realestate is the only realestate people should buy from
2025-06-27 14:59:56
7
robelyeadonay
Robel Yeadonay :
ሀገር በሞያ መጥቀም ይህን ይመስላል። 👏👏👌🙏😍🤗🤗🤗🤗🦁💪
2025-06-26 18:08:11
10
usertad2445
userTad2445 :
ትክክል የሀገር አለኝታ የህግ ባለሙያ ነህ እናመሰግናለን
2025-06-27 09:27:09
8
homesweethome0937405124
myhome :
Good point 👏👏. እነዚህን ሁሉ የሚመልስ አፓርትመንት እኛ ጋር ያገኛሉ 0937405124 ዝርዝር መረጃ ያግኙ
2025-06-27 03:35:06
11
nhomnhood
Nhom Nhood :
የግል ካርታህን ከስረከቡህ በኃላስ የሚያሰጋን ነገር ይኖር ይሆን ?
2025-06-26 16:34:20
5
user3474103076008
juju :
its a good thing to teach ppl in this Platform. pls keep up the good work. but if u want to adress a lot of ppl make short and precise ur vidios pls? ppl will loose the capitate if its too long and in that way ur objective wouldn't be made.
2025-06-26 18:13:02
6
abraham_temer_properties
abraham_Temer_Properties :
ለእዚህ ሁሉ መልስ የሚሰጥ አንድ ሪልእስቴት አለ ቴምር_ሪልእስቴት 0927282858
2025-06-27 06:11:11
6
user7458810262563
birru garri :
🥰አመሠግናለሁ በተለይ ዲያሰፖራው አየተጭበረበሩ ሰለሆነ ትልቅ ግንዛቤን የሚያሰጨብጥ ነው🥰🥰
2025-06-27 04:30:17
5
merga245544
90days :
ወንድሜ ስለዚ ነገር ማብራሪያ እባክህ ከዝርፊ አይተናነስም
2026-03-20 08:43:47
2
juneidali145
አዳዋ :
ከሪልስቴት አትግዙ ሁሉም አጭበርባሪዎች ናቼው 100%🙏
2025-08-18 19:44:24
0
zeryoche
4k woche nen :
እና የት ሪል ስቴት ይሻለኛል🫢🫢🫢
2025-06-28 17:14:37
3
22mariya
Queelizzzzzzz 😜 :
ውሉን የመጀመሪያ ክፍያ ከቀፈለን በሆላ ነው ያሳዩን
2025-06-27 03:43:58
3
To see more videos from user @lawyermulugetabelay, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About