@brookwebshet21: በቻይና ከባድ ዝናብ ባስከተለው ጎርፍ ከባድ ጊዜን እያሳለፈች ነው

Brook Daily
Brook Daily
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 26 June 2025 16:39:48 GMT
104318
8468
96
914

Music

Download

Comments

mariyamawetrodase
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 :
ምንም የማይነቀንቀዉ ሀያል እግዚአብሔር ብቻ ነዉ
2025-06-26 17:07:11
175
tegegn_tube
TEGEGN TUBE :
ሄደን እናግዛለን visa ይላኩልን🥺
2025-06-26 17:17:13
98
m83690891
m..... :
ሀይለአብ አሳዘነኝ አንችስ ዜና አታጭም ተፈተፈ ትያለሽ😁
2025-06-26 17:07:54
21
reta8777
rita :
ኢትዮጵያ አይቀርላትም እግዚአብሔር ይጠብቀን
2025-06-26 17:29:42
2
fufu8503
ᴜɴɪᴠᴇʀsᴀʟ🌌 :
እነሱ በሳምንት ፏ ያረጉታል አባቴ እኛን ይጠብቀን እንጂ አመታት ይፈልጋል 🙃
2025-06-29 14:09:13
1
haymanot.darge
Haymanot Darge Ⓗ Ⓓ :
የ ኣሜሪካ እጅ አለበት ብንል ያምኑናል ወይስ አያምኑንም
2025-06-27 10:52:16
1
hjean48
Hassen🇪🇷🇪🇹🇩🇯Afar :
ለሁሉም እንደአቅሙ ነው ለ አሜሪካ ነበር ይሄን ቅጣተ
2025-06-26 18:29:16
2
yunaka82
ONE LOVE82 :
ድልድዩ እዝህ ብቻ ፌክ ይመስለኝ ነበር እዛም ፌክ ይሳራሉ ማለት ነው
2025-06-26 18:02:07
4
binyamin272
binyamin mohammed🤍 :
የራሳቸውንም ድልድይ በደንብ አይሰሩም ማለት ነው Made in china
2025-06-27 00:01:19
5
faya.0606
𝙛𝙖𝙮𝙖 ╾━╤デ╦︻ :
ይሄ ሁሉ ቴክኖሎጂ የፈጣሪን ቁጣ መቋቋም አይቸልም 🙏
2025-06-26 17:16:51
10
hana39681
Hana@best :
ክቡር የሆነውን የሰው ልጀ ሜዳ ጥሎ ህንፃ መስራተ ይህን ያስከትላል🤭🤭🤭
2025-06-27 12:47:16
1
ayeledereje
ayeledereje :
ሚሰሩት ጥሩ አድለም ለዛ ነው
2025-06-26 16:51:36
1
abuti_abi
𝚔𝚒𝚗𝚐𝚘🤴 :
2ቀን fix yadergutal
2025-06-26 17:40:50
2
shine_19_
shine :
ችገሩ ደግሞ ስራቸው ግብዝ ስለሆነ ያጠቃቸዋል ፈጣሪ ያግዛቸው😢😢😢
2025-06-26 17:43:26
2
osmi107
Osman :
yemigermew 4 sew bcha new yemotew
2025-06-27 17:12:29
0
yaredsg2
ERKYEHUN 🍁🇨🇦 :
ግጥም ምቶዱ የኔን ገፅ ጎብኙት 🙏❤️🌹
2025-06-26 19:38:47
1
abduseidadem0
🆎🎖 :
የተፈጥሮ ጦርነት
2025-06-26 16:46:57
0
hiwotshibru
Hiwot :
Eyesus yimtal🙏
2025-06-27 13:19:22
0
habtom76
habtomasrat2 :
ገና
2025-06-27 10:45:52
0
user7152241140816
akiya :
ኣረ ይሄ ሹፌር እንዴት ሆነ?
2025-06-27 15:17:55
0
natahom3
natanhom :
ክረምቱ የት ነው የገባው እኛ አገር ሳይዘንብ ኮሪደሩ እየወደመ ነው እዛ ለዘነበው እዚ እየደነገጠ ይሆን ?
2025-06-29 09:00:33
0
putin1676
viladmir viladmirovich putin :
ምናለቀት ለስልጤ ቢያደርገው ቻይናን ከሚነካት
2025-06-29 04:24:43
0
.october.70
huraa :
ቻይና የማይጠቅም ሀገር ነዉ ይጥፋ
2025-06-27 16:38:49
0
yonas.muluken0
aresnal :
ታያላቹ ከ 30 ደቂቃ ቡሀላ ሁሉም ነገር ወደ ቀድሞ ተመልሶል ካላል
2025-06-26 16:53:42
0
To see more videos from user @brookwebshet21, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About