@kalabsolomonn: እሁድ እና ከ ማታ 3 ሰአት በህዋላ ያሉ ሀሳቦች ሁሌም ባለጌዎች ናቸው። እሁድ ቀንን ደስተኛ ሆኜ አሳልፌ አላቅም እውነት ለመናገር። በህይወቴ የጎደሉትን ነገሮች ሳስብ ነው ምውለው። ብቻዬን ከሆንኩኝ ጭንቅላቴ በቁም ይበላኛል፣ያስጨንቀኛል፣ይበጠብጠኛል። ስራ ላይ ወይም ከሰው ጋር ማሳለፍ አለብኝ። ብቸኝነቱ፣ብርዱ፣የጊዜው መብረር፣እረ ስንቱ። ሲዘንብ ብቸኝነት የሚሰማኝ ነገር እኮ ነው ደግሞ የሚያስቀኝ። አባቴ ትዝ የሚለኝ ነገርስ። እንደዚህ ሆኜ ልቀር ይሆን ብዬም እራሴን እጠይቃለሁ። ጊዜ ይመልሰዋል ሰአሊተ ምህረት ታውቃለች ብዬም ለስዋ እተወዋለሁ። የሰው መኖር ይህን ጉድለት ይሞላው ይሆን?
kalabsolomon
Region: ET
Friday 27 June 2025 14:30:54 GMT
Music
Download
Comments
Etsub ꨄ︎ :
ባለፈው ምን አልክ የሁሉም ነገር ልፋት ደስተኛ ቤተሰብ መመስረት ነው በዚ እድሜ ላይ ግድ ይላል መሰለኝ ጓደኛ አጋር አይሆንም አጋር ግን ጓደኛም ቤተሰብም ሚስጥረኛም መሸሸጊያም ይሆናል አምነው የሚደገፉበት ትከሻ የሚለፉለት ቤት ያስፈልጋል ግን ሁሉም ከፈጣሪ ነው ሳዐሊተ ምህረት የጎደለህን ትሙላልህ kal ❤️
2025-06-27 15:22:48
46
𝓕𝓮𝓫𝓾🤎🧸 :
I thought Ene becha nbr endi mesmagyi 🥺
2025-06-27 16:11:19
10
Mihiret :
I think spending Sunday morning in church helps kalabዬ🥰
2025-06-28 09:47:03
10
ሕይወት 🌸 :
እመብዙሀን በዕለተ ቀኗ ቤትህን ትሙላልክ ብቸኝነትክ ታስረሳክ ከእሷ እና ከልጇ ተሸሸግ ሁሉን ሙሉ ያረጉልኳል
2025-06-28 05:59:39
17
Y :
same here brother !!!💪
2025-06-28 16:48:51
2
beza :
🥺 i felling the same way
2025-06-27 15:24:10
4
@hilina :
ብቻዬን አደለውም በሰው አይሞላም በፈጣሪ ነው የሚሞላው እሱ ደጅ
2025-06-27 14:40:48
9
zions_21 :
enem endezawe 🥺
2025-06-27 19:25:40
1
G-E-L-I-L-A :
first
2025-06-27 14:37:05
1
tsion_Gss :
kal❤
2025-06-27 15:23:30
1
dora :
በሚገባ ሰው ነው መድሀኒቱ ጉድለቱን ሚሞላው።
ብቻ መሆን ለራስ ጊዜ መስጠት ጥሩ ሆኖ ሳለ ብቸኛ መሆን ግን noo
ውሎህን በትንሹ መቀየር ሳያስፈልግ አይቀርም❤
2025-07-01 10:17:36
1
Mercy🌍 :
እኔንጃ ይሆን ይሆናል
2025-06-27 19:42:20
1
Hermi :
ሰዉ ለሰዉ ነዉ መዳኒቱ🥰💖
2025-06-27 15:17:25
1
yabiii :
ene erasu ehud kn tru ngr asalfe alakam gn mn beleh nbr balfew hulum ngr yalfal......yegodelenen fetari yemulalen❤❤ kalye
2025-06-27 17:20:39
1
unknownb483 :
Ekuya temeselaleh enji etebesh nbr 🥺
2025-08-15 08:57:38
0
elsabeth29 :
🫂❤️🩹
2025-06-28 06:55:24
2
Tirhasina Gual Mulugeta :
💕💕💕💕
2025-06-28 04:41:09
1
Seni Dejene :
🖤🖤
2025-06-27 18:00:29
1
Cupcake🫣 :
I lost my mom when I was 14 🥺🥺🥺 ሙሉ ሂወቴ እንደዚ ነበረ ብቸኝነት ስሜት ስወልድ ቀሎኛል። so u will be okay when u have ur own family 🥺🥺🥺🥺🥺
2025-06-27 17:02:09
7
23 :
Yeah exactly 😂
2025-06-28 17:15:47
2
Hibest Degef :
የአብዛኛችን ችግር ነው እኮ ነገር ግን ከሰው ይልቅ ወደ እግዚአብሔር መጠጋት ነው ይበልጥ የሚሻለው ። ፀሎት ስታደርግ ሁሌም ደስተኛ ትሆናለህ። ሰው ጊዜያዊ እና በሁኔታዎች የተመሰረትን ነን እግዘብሔር ሲሆን ግን በሁሉም ሁኔታዎች ላይ አለ
2025-07-16 19:16:55
1
Nani 📚 :
100% እኔ ሚሰማኝን ስሜት ነው ምፆፈው ብችል ቅዳሜ ብይ ሰኞ ብል እመኝለው ግን እግዚአብሔር ይሄንን ቀን አሳልፎኝ ምነው እሁድ በመጣ ብዬ እድናፍቅ ዬርገኝቃል🙏🥰 🥰
2025-06-27 19:07:54
1
esayas :
sint yebase alayehim malet nawe gena ye wenid lij fetena aligetemehim wedaje zim bile amesgin
2025-08-27 01:33:14
0
Hibest Degef :
ተስፋ መቁረጣችንን ያጥፋልን። 😒😞😢
2025-07-16 19:17:51
0
MAYA🧡 :
ሰአሊተ ምህረት ጉድለቶችህን ሁሉ ትሙላክ የልብህን መሻት ሁሉ ታርግልህ ቃሊ🥰🤗
2025-07-05 14:45:20
0
userElsi :
i think so too በውነት 🤔
2025-07-03 19:13:27
0
berry :
🥺🥺me too ብቸኝነት ለካ ሰውም እንደ ምግብ ይርባል 😔
2025-06-29 17:16:20
0
Kal 🌏 :
Besew tekeben lekefans🥺🥺Ayzok ihem yalfal.....
2025-06-28 20:24:08
0
@yenat :
ይመስለኛል
2025-06-28 09:17:39
0
redu🍰💕 :
egzabher yawkal yegodeluhe negroche nege yemtrferfu negeroche nachew don't worry hulem begezw yehonale
2025-06-27 15:15:53
0
እምነት🙏 :
specially ke 3 behuala yalu hasaboch mnm tru mitasebibet aydelem kesew gar mitaweru kehone betelay i thought i was the only one i notice that, same here.
2025-06-28 05:13:12
0
To see more videos from user @kalabsolomonn, please go to the Tikwm
homepage.
© 2021-2026 TikWM. All rights reserved.