@babypingping05:

Faith Jean Ura-ura
Faith Jean Ura-ura
Open In TikTok:
Region: PH
Saturday 28 June 2025 03:31:30 GMT
150
20
0
0

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @babypingping05, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

የጄነራል ዳንኤል አለሙ 3ኛ ሚ/01/08/2018/ዓ/ም መታሰቢያ። ጀነራል ዳንኤል አለሙ ማለት በዚህ ተፅፎና ተነግሮ የማያልቅ ደማቅ ታሪክ  አለው ።ግን ከብዙው በጥቂቱ ትንሽ  እናንሳ ።ጀነራል ዳንኤል ማለት ስለአማራነት ኑሮ ሰለአማራነት ያለፈ የቁርጥቀን ጀግና ነው  አፄቲዎድሮስንና የበላይ ዘለቀን የአፄ ምኒልክንና የአሳምነው ፅጌን መንፈስ የተላበሰ የዚህ ትግል ማርሽ ቀያሪው ጀነራል ነው 🔥      አንዳንዶች ታሪክ ያነባሉ አንዳንዶች ታሪክ ይፅፋሉ ጀነራል ዳንኤል ግን እራሱ ታሪክ ሁኖ ያለፈ ጀግና ነው። የነፃነት ትግል በጭላንጭል በተጀመረበት ።ተስፋ በጠፋበት ጊዜ  ፈተና በበረከተበት ወቅት ከፊት ለፊት ቀድሞ በመውጣት የትግሉን ችቦ ያበራ🔥 የብዙ ጀግኖች አረዕያ የሆነው ጀነራል ዳንኤል አለሙ ነው። የቀድሞው ግዙፉ ምስራቅ አማራ ፋኖ እራሱን አስፋፍቶ የዛሬው  ምኒልክ ዕዝ አቅሙን አግዝፎ ጥላትን የሚያንቀጠቅጥ ኃይል ሁኖ የዲሲፕሊን ተምሳሌቱ  በወታደራዊ ስልቱ ፥በሰራዊቱ አሰላለፍና ቁርጠኝነቱ  ፋኖነትን ትርጉም የሰጠ ለተተኪው ትውልድ ወታደራዊ መሪነትን ያስተማረ ።የትግል ስለት የዘራህው የጀግንነት ዘር ዛሬ ላይ ፍሬው እያፈራ ነው 🌟 ሚ/01/08/2015/ዓ'ም። አንተ የከፈልከው መሰዋዕትነት ለወገን ነፃነት እና ክብር ሳባል የተከፈለ ዋጋ ጀነራል ዳንኤል አለሙ ትግሉ መቸም ወደማይወድቅበት ደረጃ ላይ ትልቅ ከፍታ አድርሶ እስከመጨረሻዋ ስአት ድረስ ታግሎ ጀግንነቱና ቁርጠኝነቱን አሳይቶ በክብር አርፏል።ለትውልድ የሚተላለፍ ታሪክ ነው    አንተ  የለኮሰው የትግል  ችቦ🔥 ዛሬ በሚሊዮን የሚቆጠሩ የአማራ የቁርጥ ቀን ልጆች በፋኖ የበላይነት እየተመራ ይገኛል። ጀግና ይሰዋል እንጂ ገድሉ አይረሳም።                ክብርና ሞገስ ለጀነራል ዳንኤል አለሙ                እና ለጓዶቹ     ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ያሸንፋል💪🐅🇨🇬🇨🇬##አማራዬ💚💛❤አማራዬ💚💛❤️🐅ፋኖ❤️🐅የኔ አማራ ፋኖ 🐅🇨🇬#አማራ #አማራዬ💚💛❤አማራዬ💚💛❤️🐅ፋኖ❤️🐅የኔ

About