@fmergczblec: #ትውልድ .. ገዳዩ ..ዓይ ነጥላ/የዛርመንፈስ 👉#ህልመ ሌሊት 👉#ሴት ዓይነ ጥላ 👉#ወንድ ዓይነ ጥላ 👉#ሴት ዛር 👉#ወንድ ዛር በስፋት የምንዳስሳቸው ይሆናል ⏩በመጀመሪያ የዓይነ ጥላ ምልክቶችን እንይና ሰፋ ወዳለው እርዕሳችን እንገባለን ⏩የዓይነጥላ ምልክቶች ፦ 💚#ትዳር ማስጠላት 💚#ጓደኝነት ጀምሮ ምክንያት አልባ መለያየት 💚#እራስን ዝቅ አድርጎ ማሰብ (የበታችነት ስሜት ) 💚#ተስፋ መቁረጥ 💚#ፀባይ መቀያየር 💚#ወንድ ልጅን ለማውራት ማፈር 💚#ባል እየመጣ መመለስ 💚#ግለ ወሲብ ተጠቃሚ መሆን 💚#ህልመ ሌሊት 💚#እራስን መደበቅ (ከቤት አለመውጣት) 💚#ሱሰኛ መሆን 💚#የእድል መዘጋጋት 💛#የወር አበባ መዛባት (መብዛት ) 💛#የፅንስ አለመርጋት (መበተን ) 💛#ማስወረድ (አቦርሽን ) 💛#ማስለቀስ፣መጨናነቅ 💛#ቤተሰብ ማስጠላት 💛#ስራ ማስጠላት 💛#ከፍቅር አጋር ጋር ፆታዊ ግንኙነት ማስጠላት 💛#ከፍተኛ የራስ ህመም 💛#ተኝቶ መቃዠት 💛#ፍርሐት 💛#ከፍተኛ ላብ ❤#የጠረን መቀየር ❤#መጥፎ የአፍ ጠረን ❤#በሰው መሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል ❤#በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት ❤#ከስራ መባረር ❤#ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት የመሳሰሉት የዓይነጥላ ምልክቶች ናቸው ⏩#ህልመ ሌሊት ⏩#ሴት ዓይነ ጥላ ⏩#ወንድ ዓይነ ጥላ ⏩#ሴት ዛር ⏩#ወንድ ዛር 👉#ከዝሙት አጋንንት እና ከዝንየት በተጨማሪ በሕልመ ሌሊት የሚፈትነን ክፉ አጋንንት የትኛው ነው? 👉 #ሴት ዓይነ ጥላ ያለችበት ወንድ በሕልመ ሌሊት መከራውን ነው የምታበላው፡፡ ዓይነ ጥላዋ ስለምትቀናና ስለምትወደው ሌሊት እየመጣች በተኛበት ትገናኘዋለች፡፡ እጅግ የሚያጸይፈው ደግሞ ሴት ዓይነጥላ ወንድን የምትፈትነው ➤#በእናቱ ➤#በእኅቱ ➤#በአክስቱ ➤#በዘመዱ ➤#በሥራ ባልደረባው ➤#በሚያውቃት እና በማያውቃት ሴት እየተመሰለች በህልመ ሌሊት ትመታዋላች ፡፡ አንዳንዱ ላይ ባስ ስትል #በእንስሳት እየተመሰለች ትፈትነዋለች፡፡ ⏩ ብዙ ወንዶች ሌሊት በተኙበት ከሴት ጋር ገሃድ የሚመስል ግንኙነት ሲፈጽሙ ቀለል ስለሚያደርጉት፤ ባስ ካለም ፈተና እንጂ ሴት ዓይነ ጥላ መሆንዋን አያውቁም፡፡ ዓይነ ጥላዋ ወንድን በሴት አምሳል እየመጣች ሁሌ የምትፈትነው ከሆነ የችግሩ ሰለባ የሆነው ሰው 👉#በመንፈሳዊ ሕይወቱ ታዝለዋለች 👉#ጸሎት ታስተዎዋለች 👉#ከቤተ ክርስትያን 👉#ከጸበል ታስቀረዋለች 👉#በሆነው ባልሆነው ዘሩን በማፍሰስ ዘሩን ደካማ ታደርግበታለች፡፡ 👉#የመውለድ እድሉን ታጠብበታለች 👉#ሲብስም ልጅ እንዳይወልድ ታደርገዋለች 👉#ለመካንነት ትዳርገዋለች፡፡ 👉ወንድ ዓይነ ጥላ ያለባቸው ወይም የሚያንዣብብባቸው ሴቶች በህልመ ሌሊት ይመታሉ፡፡ ⏩ የሴቶች ከወንዶች የሚለየውና የሚከፋው ዓይነ ጥላው እንደ ሚስት አድርጓቸው እጮኛና ትዳር እንዳይዙ ከማድረጉ ባሻገር ሌሊት እየመጣ በሚገናኛቸው ወቅት ዓይነ ጥላዊ መርዙን በማህጸናቸው በማስቀመጥ እንደ ጽንስ ሆኖ ሊቀመጥ መቻሉ ነው፡፡ #የተወደዳችሁ የገጻችን ተከታታይ ቤተሰቦች በአንድም በሌላ ከዝሙት አጋንንት ሌላ ✅#ሴት ዓይነ ጥላ ✅#ወንድ ዓይነ ጥላ ✅#ሴት ዛር ✅#ወንድ ዛር ካለብን የህልመ ሌሊት ሰለባ ነው የምንሆነው፡፡ እነዚህ አጋንንት በሥጋዊም በመንፈሳዊም ሕይወታችን የሚያደርሱብን የሕይወት መቃወስ እንዳለ ሆኖ ለህልመ ሌሊት ይዳርጉናል፡፡ #መፍትሔ_፩ ✝#ሁሉም በየእምነቱ መበርታት ✝#ንስሐ መግባት ✝#መጸለይ ✝#መስገድ ✝#አባቶችን ማማከር መጠየቅ ማወቅ #መፍትሔ_፪ 💚#የአቱች ሥርና ቅጠል 💛#የእንቧጮ ተቀፅላ ❤#የታሪገማ ሥርና ቅጠል 💙#የጅባራ ሥርና ቅጠል ⏩አጠቃቀማቸውን በተመለከት አራቱንም ዕፀዋቶች በንጽሕና በማዘጋጀት አድርቆ ሸርከት አድርጎ በመፍጨት ከሁሉም ለአስራ አራት ቀን የሚሆን እኩል እኩል መጠን ጨምሮ ማዋሃድ ከተዋሀደ በኋላ በንፅህና ሆኖ ከአልኮል መጠጥ ከሴት ተከልክሎ ማታ ማታ ለ፲፬ ቀን በስኳር ማንኪያዋ አንዳድ እየጨመሩ ታጥኖ መተኛት ነው ። የአባቶቻችን ተፈትኖ ያለፈ ድንቅ መፍትሔ ነው ⏩የአባቶቻችን የእጸዋት ጥበብ ፣ ዓይነ ጥላን ፣ ገርጋሪ መናፍስትን እንዴት ማራቅና ማስወገድ እንዳለብን ፣ ስለ ጠልሰም ፣ ስለብራና መጽሐፍት ጥቅማቸው ይተነተናል። በውጭ ሀገር ለምትኖሩ እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ላልቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላችሁለ#ማማከር።09,01,97,82,02#ይደውሉ

መርጌታ ፍስሃ
መርጌታ ፍስሃ
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 28 June 2025 16:03:52 GMT
37633
465
26
58

Music

Download

Comments

demeke.shankute
Demeke Shankute :
ቆይ መፍቴአለው
2025-07-09 04:39:38
0
mogesabebe233
Moges Abebe :
ነትነዉአድራሻችሁ
2025-06-29 05:21:34
0
simireti1
ስምረት :
2026-08-06 11:15:27
1
user2510988608791
wendmu :
🌿🌿 ሰላምጤና ይስጥልኝ. ከሀገር ውጭ ላላቹህ መሪጌታ የባሕላዊ መዳኒት ቀማሚ የቀደምት የሊቃዉንት አባቶቻችን ጥበብ ይሻሉ ወይም ይፈልጋሉ እንግዲያዉስ ከምነሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች በጥቂቱ 09337139 ለጥያቄ ይደውሉልን
2025-09-26 01:52:04
0
demeke.shankute
Demeke Shankute :
መፍቴምንድነው
2025-07-06 14:11:13
1
simireti1
ስምረት :
2026-08-06 11:15:25
1
tiyunesh
ማርያምን ❤እናቴ 🙏 :
🥰🥰🥰🥰🥰
2025-07-03 20:51:19
0
zewditutarekegn8
zewdite :
ችግር ላይ ያላችሁ እኔን በውስጥ አውሩኝ የእኔን የተበላሸና ከባድ ችግር ውስጥ የነበረ ህይወቴን ያስተካከሉልኝ መልካም እና ጥሩ አባት አሉ አድራሻቸውን እሰጣችኋለሁ
2025-08-29 05:18:20
0
getachewfikadu0965273030
getachew fikadu jirata :
የባህል መድህኒት ፈውስ እና ጥበብ በውጭ ሀገር ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን 09 91824600
2025-08-29 10:36:03
0
user3202843568106
almaz smachew :
የእኔን የተበላሸና ከባድ ችግር ውስጥ የነበረ ህይወቴን ያስተካከሉልኝ መልካም እና ጥሩ አባት አሉ አድራሻቸውን የሚፈልግ በውስጥ መስመር ቢያዋራኝ መስጠት እችላለሁ
2025-08-19 01:55:14
0
user3202843568106
almaz smachew :
የእኔን የተበላሸና ከባድ ችግር ውስጥ የነበረ ህይወቴን ያስተካከሉልኝ መልካም አባት አሉ አድራሻቸውን የሚፈልግ በውስጥ መስመር ቢያዋራኝ መስጠት እችላለሁ
2025-08-17 07:05:55
0
dngl_maryammm
helen alemayehu :
@helen:@@የእኔን የተበላሸና ከባድ ችግር ውስጥ የነበረ ህይወቴን ያስተካከሉልኝ መልካም እና ጥሩ አባት አሉ አድራሻቸውን የሚፈልግ በውስጥ መስመር ቢያዋራኝ መስጠት እችላለሁ
2025-08-31 11:42:47
0
dngl_maryammm
helen alemayehu :
@helen:የኔን የተባለሸና ቺግር ዉስጥ የነበረ ሂወቴን ያስተካከሉልኝ መልካም እና በጣም አዋቂ አባት አሉ አድራሻቸዉን እሚፈልግ ካለ በዉስጥ መስመር ቢያወራኝ መስጠት እቺላለሁ በ አካልም መሄድ ይቻላል
2025-09-01 13:07:54
0
daniel13damenagma3
[email protected] 0910 :
ere meftew
2025-08-03 15:15:54
0
aragaw.mekete
aragaw mekete :
ወሸት ነው ስንቱ ነው አደናለው እያለ በሬን የጨረሰው
2025-08-14 18:31:40
0
To see more videos from user @fmergczblec, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About