@ademmohammed9: #ethiopia_tik_tok #ሀበሻ🇪🇹🇪🇹🇪🇹tiktok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹አጅባር #አጅባሮች #አጅባር_ተንታ👌 #አጅባር #ተንታ_መቅደላ_ማሻ #ተንታአጅባር😘ልጅነኝ #ተንታአጅባር😘 #ተንታ #መካነሰላም💚💛❤ #ቦረናመካነሰላም💚💛❤ #አማራ_ሳይንት #አቀስታ #ጎንደር#ጎንደር_ኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ጎንደር_ጥምቀት#ጥምቀት#ጥምቀትን_በጎንደር #ጥምቀት_በዓል #ጥምቀት_አዲስ_አበባ#40/60#ቤቶች#ጎጃም💚💛❤ሸዋ💚💛❤ጎንደር💚💛❤ወሎ💚💛❤አንድ #ሀበሻ#ወሎ_ደሴ#ኮቻ#ኮምበልቻ#መሀመድ#አደም#ኢትዮጵያ #ሀይቅ #ወሎ_ሀይቅ#ወረባቦ_ቢስቲማ #የወረባቦ_ልጅ#ዶሮ_አርስቶ#ዶሮ_በሩዝ#ሬስቶራንት#አዲስ_አበባ_ሆቴል#ሆቴል#የሙስሊም_ሬስቶራንት#Yoredanos#Mohammed #Hayat#ሀያት#Remedan#ሹፌር#የሹፌር_መረጃ #የሹፌር_አንደበት#አሽከርካሪ#ረዳት#መኪና #ታደሰአለሙ ታደሰ-አፍራሳ#ማሲንቆ #አዝማሪ #ባህላዊ #ባህላዊ -ጨዋታ

Adem Mohammed
Adem Mohammed
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 29 June 2025 06:10:00 GMT
80466
1747
149
926

Music

Download

Comments

tit.for.tat09
Leo :
ይሄ ዘፋኝ አድራሻው ...አጣዬ ከተማ...ብርቂቶ ቀበሌ ሲሆን...ስሙም ይቻለዋል ይባላል።በአካል በደንብ የማውቀው ሰው ነው። በግጥሙ ውስጥ...እምዬ ብርቂቶ,,,ሸረፋ እያለ የሚጠራቸው ቦታዎች ስማው እንጅ...ፎቶውን ግን አላውቅም።
2025-07-12 20:08:21
4
mancity670
Mame :
ፎቶው እሱነው ድምጹ የሡ አደለም
2025-07-09 04:33:48
3
melkamuyosef908
melkamu yosef :
ታደሰ አፍራሳ የለጋምቦ ወረዳ የአቀስታ ከተማ ከኪነት ጋር ይሰራነበር እንዳው በህይወት አለወይ በየቡና ቤቱ ያጫውተንነበር ወንድሜዋ ጨዋታው ይማርከኝ ነበር ዛሪየ እደት ብቅ አደረጋችሁት ሰይድ አንድ አይናው የሚባል ነበረ እሱደሞ የሞተ
2025-08-04 09:24:38
2
user5832069233943
አግብቼ ልቅመስሽ ነይ ለገሂዳ ላይ :
ኧረ በናትህ ሙሉን ትዝታዬን ቀሰቀስክብኝ አይይይይይይይይይ👍👍👍👍👍👍👍👍👍
2025-08-06 19:11:49
2
fiyouz1
fiyouz1 :
እንዲወርድ አድርገው
2025-08-02 18:16:01
2
assefayimam
assefayimam :
ታደሰ አፍራሳ የወሎን ሰርግ አድማቂ ነበር።በተለይ ወረሂመኖ
2025-08-03 16:18:08
2
anwar.abate0
ኮራሁበምርጫየ :
ድምፁፈፅሞየእርሱአይደለም
2025-07-23 11:24:27
1
user9516812449251
user9516812449251 :
በዛን ጊዜ የሚቀረፀው በቴብ ክር ነበር እሱ ሲጫወት የሽዋንስ ቤት የቀረፀነው ነበረኝ በደንብ አውቀዋለሁ የፖስተው ልጅ ተባረክ
2025-07-10 19:04:12
2
mube.fiqir8
mube fiqir :
የሰርጌ ለት ዳሴን ያደመቀው እምየ ደረባ እንደት እንደት ነበር😳😳😳
2025-07-08 15:34:52
1
user2993020205243
user2993020205243 :
አረዘመደነው🥰🥰🥰🥰@የትአገኝህውውደ
2025-07-09 06:28:13
1
hassen.arag
ወሎየው h a :
በራሡ ሙዚቃ ልቀቀው
2025-08-04 03:44:55
1
www.tiktok.account2
Account #2 :
ለምን እድወርድአላረከዉም አደሜ
2025-07-10 02:31:07
2
babicho81
babicho :
የቀደዱሩ
2025-07-10 19:09:36
1
user8479612244940
birtish man :
ትዝታው ዘላለማዊ
2025-07-14 11:23:40
1
user9909016183455
መይሠዉ :
ኧረ በእናትህ የት ነዉ ያሉት ??
2025-07-12 13:20:23
2
ifbelivemm
ababebekebde :
የየርማዉ ንጉሥ
2025-07-09 00:10:47
2
eyeberu.tesfaw
Eyeberu Tesfaw :
ትክክለኛ ስሙን ንገሩኝ
2025-07-12 16:55:13
1
omer.dawud20
የቤተ አማራው ነኝ :
ወይኔ የኔ አባት ታደሥዋ አፍራሣ የቀደዱር የየርማ ያፈራችሁ ጀግና አቤቴ አሁን የጊንባው
2025-08-14 21:24:50
1
alehamdulillah18
@الحمدولله🇪🇹☕️½ :
አረቢስሚላ
2025-07-09 22:29:04
1
wollo.wollo21
wollo :
ሰሙ ጠፋብኝ ዘፈኑ በቅርብ ያረፉት የሀርቡው ተጨዋች ነው
2025-07-09 00:50:50
1
mameathlet
Athlet :
ታደሠ አፍራሣ ድንቁ የርማ ነው አገሩ
2025-08-03 19:34:36
1
ahmed.hadi869
Ahmed Hadi :
በለውበቀርቀሐይበልበሸሕየ🥰🥰እኩልያወራልወይያየናያላየ🥰
2025-07-11 08:16:01
1
user4631997515941
ማሚላአ የናቴልጅ :
ይመቻዉ አገሩግን የራማአነዉ
2025-07-09 19:40:46
1
user3744295473681
የገብርኤል ልጅ :
ለምን ይህንን ሰዉየ ታዋቂ አናደርገዉም ሸር repost አድርገን
2025-07-09 11:58:25
3
To see more videos from user @ademmohammed9, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About