@mergeta08: ⏯#የሴት_ልጅ_ዓይነ_ጥላ_ምልክትና_መፍትሔ ✅የውጭ እድልን ይዘጋል (ፕሮሰስ ማቋረጥ) ✅ ትዳር ይገረግራል ፣ ያፈርሳል (ይዘጋል ) ✅ ቤተሰብን ያስጠላል፣ከቤተሰብ ያርቃል ✅ በሰው ዘንድ እንዲጠሉ ያደርጋል ✅ ተስፋ ማስቆረጥ ህይወትን ባዶ ያደርጋል ✅ የገንዘብ አለመበርከት ፣ መገርገር ✅ ከማሕፀን ላይ ተቀምጦ ልጅ እንዳይወለድ ይዘጋል ✅ የተረገዘውን በወር አበባ መልክ ያስወርዳል ✅ የፊንጢጣ ኪንታሮት ያመጣል ✅ የማህፀን ኢንፌክሽን ያመጣል ✅ የማህፀን እጢ ያመጣል ✅ የወር አበባ ያዛባል (ይዘጋል) 👉 የውጭ እድልን ይዘጋል (ፕሮሰስ ማቋረጥ) 👉 የወገብ ሕመም ይፈጥራል 👉 የአጥንት መገጣጠሚያ ህመም 👉 የራስ ሕመም (ማይግሪን) 👉 መጥፎ የሰውነት ጠረን 👉 መጥፎ የአፍ ጠረን 👉 ቁርጥማት ያመጣል 👉 እግር ሰብስቦ ይይዛል 👉 ለሰው ጥሩ ሰርተው አለመመስገን ☑#ጓደኝነት ጀምሮ ምክንያት አልባ መለያየት ☑#እራስን ዝቅ ማድረግ (የበታችነት ስሜት ) ☑#ተስፋ መቁረጥ ☑#ፀባይ መቀያየር ☑#ወንድ ልጅን ለማውራት መቸገር ☑#ባል እየመጣ መመለስ ☑#ህልመ ሌሊት ☑#እራስን መደበቅ (ከቤት አለመውጣት) ☑#ሱሰኛ መሆን ☑#የእድል መዘጋጋት ✅#የወር አበባ መዛባት (መብዛት ) ✅#የፅንስ አለመርጋት (መበተን ) ✅#ማስለቀስ፣መጨናነቅ ✅#ቤተሰብ ማስጠላት ✅#ስራ ማስጠላት ✅#ከፍተኛ የራስ ህመም ✅#ተኝቶመቃዥት ✅#ፍርሐት ✅#ከፍተኛ ላብ ✅#የሰውነት ጠረን መቀየር ✅#መጥፎ የአፍ ጠረን ✅#በሰው መሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል ✅#በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት ✅#ከስራ መባረር ✅#ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት ✳ ሕልመ ሌሊት ያመጣል ✳ የትዳር ማስጠላት ✳ ለፍቅር አጋር ስሜት አለመኖር ✳ ለተለያዩ ሱሶች ይዳርጋል ✳ ቤት ማስጠላት ውጭ ማምሸት ✳ ስራ ሲሰሩ ሲያነቡ ማዛጋት መደበት ✳ ሆድ መጮህ መገላበጥ መንፋት ጋዝ መብዛት ✳ የስራ ማስጠላት ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት ✳ በሚሰሩት ስራ ደስተኛ አለመሆን ⏩ የበታችነት ስሜት መሰማት ⏩ ሀገር ለሀገር ማዞር ⏩ የምግብ ፍላጎት መዝጋት ⏩ ማክሳት (ማቅጨጭ) ⏩ጭንቀት ፣ ድብርት ⏩ ሌሊት ማቃዠት ፣ ማስጮህ ⏩በሕልም ማስጨነቅ ⏩ ጥርስን ማንቀራጨጭ በሕልም ማሽናት ⏩ ለጨጓራ በሽታ መዳረግ ⏩ ስኳር ፣ ደም ግፊት ፣ አስም ፣ ኩላሊት ማምጣት ⏩#መፍትሔ ✅#የቀረጥ ተቀጽላ ✅#የሴት ቀስት ሥር ✅#የዋርካ ተቀጽላ ✅#የቄስ በደጀ ሥር ✅#የወይራ ሥር #አዘገጃጀት ➡️ካላይ የዘረዘርኳቸውን እጾች የሁሉንም ስሮች በንፅሕና አዘጋጅቶ ፈጭቶ ከሁሉም አንዳንድ የሾርባ ማንኪያ በማድረግ ማዋድ ከዚያ በሩብ ኪሎ ነጭ ማር አዋሕዶ ለ፲፬ (14) ቀን መውሰድ ። ⏩#ሁሉም_ሞያ_በባለሞያ ⏯#ጥበብን መረዳት ዘመናዊነት እንደሆነ ሁሉ። በጭፍን መነዳትም የዘመኑ ሰለባ የጊዜው ተዘራፊ መሆን ነው። ውጭ አገር ለምትኖሩ እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ላልቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ አድራሻ አፋር ክልል ሰመራ ነው
ጤናዎን በቤትዎ
Region: ET
Sunday 29 June 2025 09:33:28 GMT
Music
Download
Comments
Jonathan :
እኔ አለኝ የት እንደምትገኝ አቃለው አናግሩኝ
2025-07-01 13:24:55
3
Tesfa Bekele :
ቡልጋ ከሰም አግኝቻታለሁ ስቀርባት ትሰወርብኛለች ቤተሰብአላት
2025-07-09 05:16:59
3
yo :
ለኔ እሚሰራልኝ ካላ ንገሩኝ
2025-08-05 20:27:56
2
fasikaw y abatu lej :
ባገኘዋትና በገደለችኝ
2025-07-14 10:21:06
3
YIRMED BAYE :
ወነትነዉ ግን እኔ አዉቃለሁ ያለችበትን
2025-07-09 06:42:20
2
ላይጥሉኝ ታገሉኝ :
አለኝ ቦታውም ቢሻንጉል ይገኙናል
2025-07-02 06:05:47
2
አመለኛዉ፡ጎጃም :
hi
2025-08-10 22:37:11
2
Yoni Wondem :
አለኝ እጸ ልባዊት
0949942176
2025-06-30 11:06:41
3
solomon :
እኔ ላምጣልህ ትገዛኛለህ
2025-07-30 17:32:59
1
Emwodew :
እጸልባዊት
2025-06-29 10:18:25
2
Moges :
ok
2025-09-10 02:51:17
0
Fili - Fila :
ኣብሾ ያለው በውስጥ ያናግረኝ እገዛለሁ 🙏
2025-07-03 22:23:15
1
user5499101404560kassu alemu :
እፈልጋታለሁ
2025-06-29 22:58:17
1
yohens :
አለች እሚገዛ ካለ የተነቀለች
2025-09-03 13:44:28
0
ayale :
ባገኛትም ለመንካት እፈራታለሁ
2025-07-02 20:09:11
0
Adane :
አለች
2025-07-25 16:41:04
0
user9157216739104 :
አለንግንወሬብቻ
2025-07-27 16:21:01
0
loading... :
የማይገባኝ ጥበብ ምን ያደርግልኛል
2025-07-18 05:53:08
0
esatu tesama :
የቧጮ ገደደራ አለኝ ፈላጊ ካለ
2025-07-04 21:35:20
0
samrawit :
ጥቅሙ ንገሩኝ
2025-07-25 12:18:38
0
samicayu :
አኛሰፈርአለይ
2025-07-20 16:03:28
0
ጊዜ ለኩሉ :
ይቺን,የገኘ,እገዛዋለሁ
2025-07-31 12:29:38
0
isreal :
አለኝ
2025-07-04 14:29:09
0
To see more videos from user @mergeta08, please go to the Tikwm
homepage.