@hana21_14: @Fikir design🦋🦋 #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ሰላም_ለሀገራችን_ሰላም_ለሕዝባችን🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷 #ፍቅር➻ብቻ🖇ፍቅር➻ብቻ❤🥀🔐 #habeshatiktok #የመዳምቅመሞች #ዱባዮች🇦🇪🙏

NuNu👸🦅
NuNu👸🦅
Open In TikTok:
Region: KW
Monday 30 June 2025 01:30:48 GMT
160100
17512
1238
1695

Music

Download

Comments

kasiy80781
አማራዊቷ :
በማሪያም ፎሎው አድርገን እናሳድገው የተዋሂዶ ልጆች ምናለ ወንድሜ ቢሆን 😭😭
2025-06-30 08:01:41
251
www.com.amaratiktok
ወሎ ቤተ አማራ :
ኧረ ድምፁ የርሱ አይደለም አትዋሽ
2025-06-30 08:05:54
6
nigist86
የጎንደሯ Nigist👸🦋🦅 :
የኔ ታጋሽ ወንድም 22 ሺህ ሰው በዝምታህ ጭጭ ያደረገከው ለካ ቃሉን በትግባር ስለኖርክ ነው🥺🥺 🥰🙏
2025-06-30 12:03:59
151
usewerk1
🌹ወርቅዬ🌹👑💚💛❤👑 :
የምር አዳዴ ለካ መጥፎነገሮች ሁሉ ለበጎናቸዉ እኔ ዘማሪ እደሆነም አላቅም 🥺ይገርማል የፈጣሪስራ
2025-06-30 07:05:34
120
kade4193
ከዲ ወሎ ወረኢሉ :
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን በጣም ነው አጀቴን የበላኝ የኔ ወንድም ጎበዝ በፈጣሪው የተመካ ወድቆ አይወድቅም
2025-06-30 14:17:59
101
fozi0719
fozi የኮቻዋ🔒🐝🍫⚡ :
ወላሂ እርጋታው እዴት እዳሣዘነኝ 😭😭😭
2025-06-30 08:06:43
78
ah488888
የባቦው ፍርድቤት :
እኔ ክርስቲያን አደለሁ እባየ እሚመጣው ለምድነው
2025-06-30 09:41:50
75
ababwgjpfsf
የተመረጠች አለም :
ድምፁው ከትዝታው ጋር የተመሳሰለበት እርጋታው መረጃ አቀራርቡው ዋው 🥰🥰🥰
2025-06-30 06:30:23
69
user35987435010
☪️ቅመም የአባቷ ልጅ✅ :
ወላሂ አተን ለመጣል እነሱ በገዘብ በእግ ሲጓዙ አተ ከፈጣረጋር ተጓዝ የዛኔ ድሉ ያተ ይሆናል🥺🥺🥺🥺
2025-07-01 16:49:03
37
asgedech3
ናታንየም :
እንባዬን ልቆጣጠር አልቻልኩም። "ምስክሬ አንተ ነህ"
2025-06-30 05:37:04
37
user2960103080866
الحمدو الله 🕌🕌 :
ወላሒ በዛን ሠአት የተሠማኝ ሥሜት አንገቱን ሢደፋ🥺🥺 ግን በዚሕ ልክ እሕቲቱ ክፋት ወንድሟን
2025-06-30 08:52:15
24
bintbaba017
አማራነት ውበቴ 💚💛💔 :
ወላሂ ወድሜ መጥሪያው ነበር በፊት ቆይቷል ይሄ ካወጣው🥺 አላህ ልቡን ይጠግንለት ሲያሳዝን
2025-06-30 07:08:23
24
heeu07
user9674867122691 :
ወላሂ በጣም ነበር ያሣዘነኝ ደሞ ሁሉም ከሳሾቹ ኦቶክሥ ናቼዉ እየማላሉ በማታበቼዉ ልጁ ግን ታጋሺ ነዉ አላህ ይደገፍዉ
2025-06-30 15:09:05
19
durrii.jemal
Durrii jemal Loditti 💪 :
ወላሂ እዴት እዳሣዘነኝ አቤት ሊጥሉት የሄዱት የ ረቀት መንገድ ብቻ ሁሉም ነገረ ለ ኬይረ ነው 😭😭😭
2025-06-30 20:37:32
17
tg72649
Tg🚦🚥🚦🚥🚦🚀🚀 :
ጥላት አደባባይ ላይ አዉጥተዉ አሰጡህ ወድሜ ድግል ማርያም ትጠብቅህ🥰🥰🥰🙏🙏🙏
2025-06-30 05:25:13
13
selam.tube5
መኖር ከንቱ💔😭😭😭😭💔🌍 :
እግዚአብሄር ከፍ ሊያረግ ሲነሳ እንዲህ ነዉ
2025-06-30 09:50:50
11
semira3091
samiera🦋🦋🦋 :
እኔ ሙስሊም ነኝ ይሄንን ሰውዬ በጣም ነው የምወደው ላሂ እደሱ ስራአት ያለው ወድ አላየሁም ምላሱ ቁጥብ ነው ትግስቱ ማሻአላህ
2025-06-30 08:03:33
10
zizu___amhara___fano99
💚@Źižü_💛Online❤️ Shopping🛍 :
ወላህ አሳዘነኝ የሚገርመው ሊጥሉት የሚጥሩት ተመሳሳይ ሀይማኖት ያላቸው የሀገሩ ልጆች የረዳቸው ያገዛቸው ቤተሰቦቹ ጭምር ናቸው😪ፈጣሪ ያግዝህ🙏
2025-06-30 19:34:03
9
ho.audbsb
ڜشششششششششش :
እኔ ሙሥሊም ነኝ ግን ይሄ ሠው ብርታትን እና ትግሥትን አሥተምሮናል እናም እውነት ምን ያህል ዋጋ እዳላት አሣይቶናል🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-06-30 12:36:06
8
zeyneba_123
zeyneba_123 :
ወላሂ እህትህ አደባባይ አወጣችህ ከሰሰችህ መዝሙሩ ቦታውን አገኘ በሰው አገር የናት ልጂ እህት ልብህን ሰበረችው ፈጣሪ መልስ አለውና አመስግለው በር ዘግቸ ሳለቅስ ምጣፊን 🥺🥺
2025-06-30 05:47:56
8
user6346283344928
እርግቧ🥺🕊️ :
ምን ዓይነት ዘመን ደረሥን ፈጣሪየ🥺🥺🥺🥺 አምላኬ ይህን ዘመን አሻግረን🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🙏
2025-06-30 22:15:35
7
madina80023
madina :
ወላሂ እኔ በጣም ነው ያሳዘነኝ በተለይ ያስደገመችበት ልጅ አላህ የስራዋን ይስጣት ለነገሩ አዋርዳለሁ ብላ ለራሷ ተዋረደች እህቲቱ ግን ልጅነትም በዛ ላይ የሆነ ጤነኛ አትመስለኝም ትንሽ ነካ ያደረጋት ናት ግን ይቅርታ የተሰማኝን ነው
2025-06-30 18:48:19
6
user1188170949047
ሳባ የጀግናዉ የናሆሜ እህትነኝ ጎንደሬነቴ ኩራቴ :
አረ ዘማሪምነበር 🙄🙄🙄🙄ማንነው የሚለው ስሙ ለማዳመጥ ፈልጌ
2025-06-30 10:59:42
6
hebeshawitkonjo
ንግስቷ 👑 :
የወደቀ እንጨት መጥረቢያ ይበዛበታል አሉ🥺
2025-06-30 19:58:57
6
bewketuadinew
Bek :
ድምፁ ትዝታውን የመሰለው ማነው???
2025-06-30 16:26:04
6
aberash.tesfay
Abersh Tesfaye :
የትዝታ ሳሙኤል ድምፅ ነው አይደል የቅንብር ነው 🥺
2025-07-01 08:29:04
4
r28768
Sara Khan :
ወላሂ እደዘህ ልጂ ያሳዘነኝ የለም ግን ምግዜም ኡውነት እውነትነው እፍፍፍ ዝም አይነቅዝም አሁንም ፈጣሪ ይጠብቅህ ባሁን ሠአት የዋህነት ይጎዳል 😥😥😥
2025-07-01 13:25:57
4
zem.zem614
Zem Zem :
ያን አሀል አገቱሲደፋ እዴት እዳሳዘነኝ😢😢ፈጣሪ ከሱጋይሁን
2025-06-30 08:03:53
4
saragetachew14
ጳውሎስ ጳውሎስ ጳውሎስ💪 :
ድምፁ የትዝታው ሳሙኤልነው ሚመስለው
2025-06-30 11:14:36
4
.19.21.273
እየሩስ የተዋህዶልጅ ☦️💒💒💒💒192127 :
በማርያም ስሙን የዘማሪዉን
2025-06-30 08:14:27
4
user19885418
ወይኩን ፈቃድኬ⛪️💚💛❤️ :
ዘማሪ መሆኑን ዛሬ ነው ያወኩት ማርያምን አዛኝቷ ትጠብቅህ 🥺🥰🙏
2025-06-30 17:26:03
3
ee...32
➪ሁሡ የዚዙ ሸጋ ባል🫶💍 :
ወላሂ እደዚህ ልጅ አጀቴን የበላው የለም💔😢
2025-06-30 12:54:58
3
mekde.mekde2
mekde mekde 👸💦💥 :
የኔ አደበተ ሸጋ በዛላይ እርጋታው ለኬስ የቤተክርስቲያን ልጅ ሁኖነው ውነት እዳሳዘነኝ አገቱን ሲደፋ🥺🥰❤ሌላ ቦጠጤ ቢሆን አጠፋም አላጠፋም ጊዜ ሰቶ ባልሰማ የነበር 🙈🤣
2025-06-30 07:54:55
3
lubaba.lubaba16
ሉሉ🇪🇹🇦🇪 :
እኔሙስሊምነኚግን መዝሙሩን ስሰማልጁንሳይ እባይንመቁጣጠርአቃተኚ እሚወደዉን ይፈትናል የኛጀግና አብሺር እናበርታታዉ ወድማቺንን አበሳወደፋት ያገሳል ጂቡቺይጫጫሉ ሀቅንየያዘመቸም አፋሩአያቅም በርታ አገትክንእዳደፋ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
2025-06-30 20:14:22
3
haymeham
Hayme 444 :
አወ ለካ ፈተና ነበር ያሁሉ🥺🥺🥺
2025-06-30 15:13:13
3
fifafifa600
Fifi :
እኔሙስሊም ነኝ ግን ለምድነው ደጋግሜ አደመጥኩት😥
2025-06-30 17:16:47
3
emuafrah13
haymi bint ahmed 🧕🌸🎀 :
ሁሉም ለኽይር ነው እንኳንም ተፈተነ እንኳንም አለፈ
2025-07-01 22:52:56
3
hayime2121
hayime :
ቀድሞ በራዕይ ታይቶህ ነው ይሄን መዝሙር የዘመርከው ወንድሜ እድሜና ፀጋ ይስጥልን🙏
2025-06-30 08:33:57
3
weyiblam
Bezicho☦️💚💛❤️ :
ዋው እናንሳው ፎሎ እናድርገው 🙏🙏🙏🙏🙏
2025-06-30 09:46:15
3
m906968
Mነኝ ወሎየዋ ቤተ አማራ :
አይገርምም ሊጥሉት ሲታገሉ እሱን ደሞ ከፍ አደረገው ማርያምን መዝሙሩን እሰማዋለሁ ግን ማን እንደሆነ አላውቅም ነበር ፍቅርን ከክርስቶስ ትህትናን ከማርያም የተላበሰ ሰው ነው
2025-06-30 09:44:45
3
betelhem.getachew4
በጺ 12❤️19❤️ 21🙏 :
እኔ ግን ዘማሪ መሆኑን አላውቅም ነበር የኔ አባት አሁንም ባዲስ መዝሙር እንጠብቅሀለን🙏🙏🙏🙏🙏
2025-07-02 06:12:52
3
kal.ye214
Kal ye21 :
ክርስቶስን መምሰል እንደዚህ ነው በሀሰት ጌታችን ሲከሰስ መልሱ ዝምታ ነበር እሱም እህቱ እንደዛ ስታወራ ዝም አለ🥺🥺🥺🥺
2025-06-30 13:13:31
3
alhamdulilhddd
ካዛ ብላንካ🤘✌️❤️ :
የኔ ወንድ ወላሂ አጀቴ በላኝ
2025-06-30 17:06:22
3
miki.mika57
MiKi ነፍጠኛው 🤘 :
የኔ አባት
2025-06-30 10:03:39
3
moges653
የሞገስ ከበድ :
awo በፊት ዘማሪ ንብር ድምፁ ክ ሳሙኤል ጋራ ይመሳሰልብኝ ንብር
2025-06-30 10:22:23
3
user96607588627858
እናቴ ስብራቴ :
ድምፁ የትዝታውን ይመስላል🤔🤔🤔
2025-06-30 15:56:48
3
helne08
ሄሉ❤️‍🩹ጎንደሬዋ🇦🇹🦅🥷🤌 :
የኔ አባት እግዚአብሔር የያዘ አይወድቅም ከሳሾቹ ቢበዙም አሸናፊ ነዉ
2025-07-01 07:49:33
3
r2193063
R ጀግናዋ ነኝ ያባቴ 💪💪የመቅደላዋ 🌺 :
ወላሂ ላዚም እደት እዳሣዘነኝ🥺🥺🥺
2025-06-30 20:34:18
3
hayat06432
Hayat🌷🦋 :
በጣም ነዉ ያስለቀሰኝ ወላሂ እርጋታዉ ምስክሬአንተነህ ስትቆምልኝ ያየሁህ ብሎነበር የገዛ እህቱ ስትከሰዉ ስታዋርደዉ ወንድሟን አንጀቴንበላዉ አላህ ሀቅህን ያዉጣልህ ወንድምየ🥺🥰🥰
2025-07-01 02:17:46
2
.nem284
ንስሯ =_🦅 _የራያዋ 🌾,💜 :
ነገሩ ሁሉ ለበጎ ነው ወድሜ ለካስ ዘማሪ ነህ 😥
2025-06-30 11:42:18
2
To see more videos from user @hana21_14, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About