@newaddisababa: የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በኮሪደር ልማት እና በእርጅና ምክንያት በፈረሰዉ ህንፃ ምትክ ያስገነባውን ሁለገብ ህንጻ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ በተገኙበት የምርቃት ስነስርአት ላይ ለቤተክርስቲያኗ አስረክበዋል! #ኦርቶዶክስ #አዳነችአቤቤ #adanechabebe #adanechabiebie

New Addis Ababa
New Addis Ababa
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 30 June 2025 09:59:19 GMT
851758
31355
1011
1758

Music

Download

Comments

dawa.man20
ዳዊት የማሪያም ልጅ :
እንመሰክራለን ማሪያም አማላጅ ናት
2025-06-30 13:41:38
910
bartlewas
አይፈራ አይኮራ :
አይ እውቅና የቤተክርስቲያን አባትን እጅ ዘርግቶ መጨባበጥ አይፈቀድም እኮ የውቀት ማነሥ ነው
2025-06-30 11:59:45
422
yiheyise.fikadu
Yiheyise Fikadu :
አባታችን መጨበት አልነበረባቸው በርቀት ሰላምታ መስጠት ነበረባቸው የክርስቶስን ስጋና ደም በፈተቱበት እንኳን እሷን እኛ ክርስቲያኖችን መጨበት የለባቸውም
2025-06-30 18:45:05
110
bayo_16
@bayo 16 :
እንመሰክራለን ማሪያም አማላጅ ናት።
2025-06-30 14:59:55
167
user9477381652349
marcil :
ትህትናን ከጌታ ተምረናል ተባረኪ እህቴ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-06-30 10:58:10
98
2016.2.222
መታገስ ዋጋ አለዉ :
ጳጳስ በእጅ አይያዝም ነውር ነው
2025-06-30 16:21:14
37
theoman0071
Theo man :
ወንጌል ሲገባህ ኦርቶዶክስ ትሆናለህ
2025-06-30 16:17:20
44
smadiszelalem
Name new😍💞 :
ኧረ ድፍረት ግን እንዴት ተጠጋች ኧረረረረ
2025-06-30 17:44:04
38
hulan6444
Minte💫🌟 :
አሳ እንዲ በቀላሉ ያገኘቻቸውን አባቶች እኔ አንድ ቀን እግራቸው ስር ብገኝ ብዬ አሰብኩ
2025-06-30 19:28:48
12
niguswbalem
nigus wbalem :
የአባታችን በረከት ይደርብን
2025-06-30 14:29:16
15
endtimepreacher2025
Dr Agegnew_EndTimePreacher :
እንመሰክራለን ኢየሱስ አማላጅ ነው
2025-06-30 19:20:57
9
sewmehonsentayehu
sewmehon :
ኢትዮጺያ ውሰጥ ፓፓስ አለ ብየ እንድጠራጠር ተገደድኩኝ።
2025-06-30 17:16:32
7
metaket.ferede
መቲ የ24 ልጅ❤ :
ሁሉንም ትችያለሽ ኑሪልን የኔ ጀግና
2025-06-30 10:37:50
5
beselot12
aynii 💝 :
ለሃይማኖት ተቋማት የሚደረገው ድጋፍ አብሮነትንና መከባበርን ያጠናክራል። በጣም የሚያበረታታ እርምጃ ነው።
2025-06-30 11:23:12
13
fssikagizawe
Fg :
ጎበዝ ነሽ በርቺ !
2025-06-30 11:02:32
6
enkulal
Proverbs💞 :
ኢየሱስ የዓለም መድኀኒታችን ይመጣል🥰
2025-06-30 15:35:32
10
brook._1229
BROOK12 :
አባታችን በረከቶ ይደርብን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ደምቃ ታበራለች መሰረቷ ክርስቶስ ነው ⛪⛪⛪⛪
2025-06-30 17:32:09
5
tafa_chochu
007731 :
አንቺ ምርጥ ምን ቃል ይገልጽሽ ይሆን
2025-06-30 10:23:22
21
user27439404733028
beti :
ክብርይስጥሽ እናመሰግናለን፡፡ በዚህ አጋጣሚ እባክሽን ክብ ርት ልጅ አሳዳጊ ነኝ እንደርዳታ ቤት ብታሰጭኝ ኑሮ በጣም ከብዶኛል በተለይ የቤት ኪራይ፡፡አመሰግናለሁ፡፡
2025-06-30 13:02:12
5
aba.tomas.abeje
Aba tomas abeje :
ክብርት ከንቲባ እናመሰግናለን
2025-06-30 10:26:54
12
kidus1135
@moges :
ልባም ሴት የጌታን ክብር ያሳየሽ በዘመኔ "ክብርት ከንቲባ እንደስምሽ" አንቺን አየሁ :: ተባረኪ
2025-06-30 14:01:00
6
eresta.belayneh
Eresta Belayneh :
የቤተ ክርስትያን አባቶችን የእጅ ሰላምታ ሳይሆን የመስቀል ሰላምታ ነው
2025-06-30 13:05:19
4
melkisha59
melkamu bancha :
እመኑኝ ኦርቶዶክስ ሁሉ በክርስቶስ ይጠቀለላል
2025-07-01 04:08:32
4
sole15542
sole :
ጊዜው የእየሱስ ነው ኦርቶዶክሶች
2025-06-30 20:35:19
4
abrela94
Abrela :
ከተማዉስጥ እሚኖሩ የሀይማኖት አባቶ አሁንላይ እያጠራጠራቹን ነው
2025-07-01 19:33:13
2
To see more videos from user @newaddisababa, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About