@sitra.wallo: ሴት ልጂ በንፁህ ልቧ ከወደደች#ethiopian_tik_tok #ፍቅር➻ብቻ🖇ፍቅር➻ብቻ❤🥀🔐🦋👑 #ethiopian_tik_tok #onthisday #fy #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

Sitra.wallo🦋🍫
Sitra.wallo🦋🍫
Open In TikTok:
Region: AE
Tuesday 01 July 2025 08:02:52 GMT
210838
11775
493
4411

Music

Download

Comments

hayat35168
𝕙𝕒𝕪𝕦➻ሰለፍያዋ🇸🇦🌷🧕 :
ወላሂ ነፍሴ ይነግረኛል😂ከሱ እስኪመጣ እጠብቃለሁጅ እኔ ቀድሜ ገብቶኛል🤣🤣🤣🤣
2025-07-01 12:15:09
116
zainabe2861
ዜድ ነኝ የናቴ ቅምጥል💚💛❤ :
😂😂🤣የምር ባሌ ሲማግጥ እና ሲዋሽ አቃለሁ ግን እውቄ እዳላወኩ አልፈዋለሁ
2025-07-01 13:01:42
108
brgr438
ኤማሁስ :
ትክክል ደሞ ስትነቃባቸው የሚናደዱብህ ነገር፡፡
2025-07-02 02:07:47
91
m67840816
𝄞.አመለኛው ❥ :
እኔ ግን አንም የምትወደኝ ሴት የለኝም ወላሂ ብቸኛ😏😏
2026-02-17 10:32:49
2
oumumusab112
💎Bìñt Sēîd👑 :
ግን ወንዶች ከሀድ ናቸው ሲወዷቸው አይወዱም
2025-07-01 13:35:03
23
yostina1228
yostina :
ማሪያምን እኔያደረገውን ነገር ሁሉ ሳውቅበት ምን ቢለኝ ጥሩ ነው ጠንቋይ እየነገራት ነው😂😂😂 ብሎ እርፍ በስተመጨረሻም ተፋታን
2025-07-01 12:49:48
13
shinobu....kocho0
Shinobu :
Yes you are right ትክክል ብየ ብየ ትቻለዉ ለ ልጆቸ ብየነዉ የምኖረዉ በጣም አክባርና አፍቃሪ ታማኝ ነኝ ነገር ግን ተከዳዉ እግዚአብር ብፈቅድ ቀነ ን እየጠበኩነዉ እኔ ፍቱን በደንብነዉ የማነበዉ እያወኩ እንደማያቅ እየኖርኩነዉ ልበ ተሰብሯል
2025-07-02 00:18:16
9
user6607311600419
user6607311600419 :
አንተ ብቻ ተናገር እኔማ እያንዳንዷ ነገር ነው ልቤ የሚነግረኝ 😂
2025-07-01 09:38:04
86
sekina4100
ሰኪና 🤝 :
ቆሌ አይዋሸኝም እሱን ባምነው የት በደረስኩ 😁
2025-07-01 20:52:08
5
amaqueena16
Emily :
I hate that feeling 😔
2025-07-01 17:53:36
15
liknesh8
liknesh :
አንተ ግን እንደዚህ የተገለፀልህ እንዴት ነው አረዳድህ በጣም ድንቅ ነው።
2025-07-08 19:35:13
4
sa6am_otb
አለምየ :
ኡፍ አፌ ቁርጥ ይበልልህ ።እንደው ዝርዝር አረከኝ🥰🥰🥰🥰🥰
2025-07-01 12:00:32
10
almazm27
ከንዝወሎ/የወሎ አልማዝبنت ملوك النيل :
ወላሂ ደመነፍሳችንይነግረናል ግን አናምነውም ከዚያም ሲበዛ ወስነን ጥርግ😭
2025-07-01 15:05:05
9
yemareyame14
Mkdi :
ችግሪ እኮ በንፁህ ልባችን ስንወዳቸው ወንድ አተን እነሱን የተጠጋን ይመስላቸዋል
2025-07-01 12:47:50
19
zeyneba535
ዜድሻ😘🍫 :
አሁንማ የምፈርድ እየመሠለዉ ነዉ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
2025-07-01 17:52:07
7
maranat1557
Zed❤ :
በእውነት ምንም አልተሳሳትክም እኔም አውቅ ነበር
2025-08-25 18:45:19
2
hanamihiret
ሀና የገብርኤል ልጅ :
ቀልድ ይመስላል ግን ሀቅ ነዉ
2025-07-11 05:10:27
6
oen.day.27.21
✨ℬUℬUᎽᎯ 888 ✨ :
እዉነት ነዉ ማርያምን🥰🥺
2025-07-01 12:26:02
14
emuyehya1
የሐራዋ ነኝ የወንዶቹ እህት :
ወላሂ በዚህ ምክኒያት ጠንቋይ እያለ ያናደኛል አሁን ግን ሰለቸኝ 🥺🥺🥺
2025-07-11 18:10:09
3
nailrobele
nail robele :
🥰🥰🥰🥰wunet new bro thank you
2025-07-10 09:14:27
2
inrelationshipwithtruth7
Rozi innocent as doves :
የልባችን የንፅህና መጠን በዙሪያችን ያሉ ሰዋችን ልብ ከፍቶ የማሳየት አቅም አለው። የልብ ንፅህና power ነው🙏❤️
2025-07-02 02:04:13
5
tsinat494
tsinat :
ewnet new 100%
2025-08-23 13:05:43
1
menal580
Medi ❤️‍🩹💖 :
አተ ልጅ ግን ልብ💖 አለህ
2025-07-14 19:08:43
1
batty.miko
መጠሪያዬ ልጄ :
በትክክል ደሞ ስታቀው ስተቱን አንተን ጥፋተኛ የሚያረጉትስ ነገር
2025-07-25 19:54:01
2
user7656188749754
🍅 :
መች ይገበዋል የሚገባው ከመሼ ይሆናል እውነት ብለሐል
2025-07-01 22:15:21
2
To see more videos from user @sitra.wallo, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About