@barcot77: @zi_meaz @abrsh @jossy #fouryou #fyp #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

ባርኮት
ባርኮት
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 01 July 2025 08:14:33 GMT
2816754
244650
2330
14286

Music

Download

Comments

dn_eya
እya 19(ዘገብርኤል) :
ፈጣሪ የእናቶቻችንን ክፋ አያሳየን🙏
2025-07-01 09:54:11
7705
user7481440423539
worku :
18,200 እርካሽ ነው 20 ብር ውድ ነው የዘመኑ ጉረኞች 😂😂😂
2025-07-01 10:38:02
6260
saralovez10
saralove :
ቲክቶክ ላይ ካየሃቸው ቲክቶከሮች መካከል በመልካም ነገር ጀምሮ የፈመሰ🥰🥰🥰
2025-07-29 18:14:47
0
kokeb824
ኮከብ⭐️ :
ከጉሊት ግዙ ፍሬሽ ነው በዛ ላይ ዋጋው አይጎዳ ደሞ እኮ መርቀው የሚሸጡት ነገር ከምር ከጉሊት ግዙ🥰
2025-07-01 12:37:20
1919
19henopia
henopiya :
እናት ብድር ሆና እኔ ብበደራት ወለድ እየከፈልኩ ሺ አመት ባረኖራት😌
2025-07-01 10:25:30
2125
mekdi52882
mekdi እራስ ምታት :
የምታመጣቸውን ሃሳቦች ግን አለማድነቅ አይቻልም👏👏👏
2025-07-01 10:58:54
1415
tes.12.12
T.E.S :
ድህነትን ካልኖሩት እንዴት ይረዱታል 😣
2025-07-01 15:26:54
50
edu16446
Edu 🦅 :
የኔ እናት እዲ ናት ፈጣሪ ታቆይልሽ በሉኝ🙏🙏
2025-07-01 14:01:47
814
user59940062616217
Mekdi :
enat sh amet tenure
2025-07-29 19:40:56
0
aseb.21
አሴ (ase b) 🦅 :
የድሃይቱ ልጅ iPhone እንደያዘ አስተዉላችኋል
2025-07-01 11:05:18
493
said.kamil.77
ያልተኖረ ልጅነት {seya} :
ሴጋለ ላቆም ነው አበረታቱኝ 😋😋
2025-07-01 12:31:05
15
gat7584
Gat :
ጉሊት ሄዶ የሚከራከረው ደሀው ነው ወድሜ
2025-07-26 02:19:48
3
mekdiwoloyewa
Mekdi :
አምላኬ ሆይ እናታችንን ጠብቅልን🥰🥰🥰
2025-07-19 20:56:58
2
abchu19
Abchu :
ባርኮት የሚሰራቸዉ ቪዲዮዎችን ላስተዋለ ማድነቅ ብቻ ሳይሆን መመስገን ያለበት ልጅ ነዉ
2025-07-01 18:20:27
10
temesegenyebas
T.y ✌️ :
Keneni Adugna just form keneni Adugna🥹🥹
2025-07-04 14:36:52
3
amanu_0444
Aman official :
እናት ለዘላለም ትኑር
2025-07-01 11:54:54
174
user4561619977985
Ahmed :
እናት ለዘላለም ትኑርልን
2025-07-21 00:45:20
5
djyaya1ethio7953
Yaya🎧 :
እግዚዐብሔር ይባርክህ🙏 ጥሩ እይታ ነው ሚገባው ካለ🔥✌️
2025-07-01 13:09:17
6
maramawit853
maramawit :
የኔ እናት 🥰😍❤️
2025-07-01 11:04:35
53
redu4335
Miss❤️redi :
የእዉነት ልክ የሆነ ነገር ባህሪያችን ግን ከባድ ነው
2025-07-01 17:57:01
6
kal_11_19_21
kal_11_19_21 :
አባት ለኩራት ነው ወንድም ለመከታ እናት መድሀኒት ናት የታመሙለታ🥺🥺🥺😘😘😘
2025-07-01 12:15:52
591
tafach26
tafach26 :
18,200 እርካሽ ነው 20 ብር ውድ ነው የዘመኑ ጉረኞች 😂😂😂
2025-07-01 17:11:44
60
pheniels
Pheniel S :
enate tiz alechgn😓😓🥺🥺 የለኝም አታውቅም እኮ🥺 ግን የላትም😍
2025-07-01 13:47:48
5
galkiki2
ኣርማ ፍቅሪ🇨🇦 :
mejemerya new yayehut😩1 like ale😩ahuns🥰🥰🥰
2025-07-01 08:17:47
131
lounnnnnnnnnnnn
lunnnnnnn :
በጣም ድንቅ የሆነ መልእክት...ግን የልጃቸው ስልክ ቢቀየር እንደ አስተያየት ነው እንጂ ዋው
2025-07-10 08:51:11
4
To see more videos from user @barcot77, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About