@ashenafifeyine7: ሰንበት ትምህርት ቤት እናት ያገኘንብሽ ሕይወት ባንቺ አደግን ልጆችሽ ፍቅረ እግዚአብሔርን አየንብሽ የደስታችን ምንጭ የዘመርንብሽ እግዚአብሔርን ያወደስንብሽ በጥዑም ምስጋና ያደግንብሽ አምላክ የሰራት ትምህርት ቤት ነሽ ፍቅርን እንደ ውሃ ተጎነጨነው እለት ከእለት ጌታን ጠራነው እርሱም ተገኝቶ መሀከላችን ይቀበለናል ምስጋናችንን እንደ መላዕክት ተሰብስበን ወንድም እህቶች ተሰልፈን እንዘምራለን ባንድነት ፍሬ መላዕክት የሰንበት ዘር እና ቀለም ሳይለያየን ባንድነት ሆነን እየዘመርን ያደግንባት ቤት አንቺ ነሽ ደስ ብሎናል ደስ ይበልሽ ህጻናት ክፍል ማዕከላዊ ወጣቶች ሆነን አረጋዊ እህት ወንድምን አግኝተን ምስጋናን ሰዋን ለጌታችን https://youtu.be/n9GBXyyVKKo?si=r6ILHRhGkowxB__i #creatorsearchinsight #orthodoxtewahdo #መዝሙር #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ሰንበት_ትምህርት_ቤት_ለዘላለም_ትኑር
Ashenafi Feyine
Region: ET
Tuesday 01 July 2025 10:58:46 GMT
Music
Download
Comments
ወለተ መድህን :
እዉነት ነዉ👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-04-30 17:58:47
1
ተራራው ጠለምት :
betam des yemitilu ketilubet
2026-02-10 07:32:49
1
Setqw :
@እኔም ነኝ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-06-13 09:53:05
1
🌟𝑨𝒔𝒉𝑳𝒊𝒇𝒆🌟 :
ዝማሬ መላእክትን ያሰማል🙏🙏🙏
2026-02-18 08:04:28
1
Tile ye Giyorgis :
እልልልል
2025-09-06 12:20:26
1
Wayinishet seifu :
Ameen
2025-08-29 14:05:49
1
Tigst Mekuria :
እውነት ነው የኔ ውድ ሰ/ት/ቤት
2025-09-13 07:58:32
1
burte tesfaye♐ :
እውነትነው ሰንበት ትምህርትቤቴ አምላክ ይጠብቅሽ 🙏🙏❤🙏
2025-08-27 22:58:00
1
weynshet2025ቅድስ ትሆይ ለምኝልንን :
እዉነትነውውውውውውው@
2025-08-27 06:44:44
1
Leti Takele :
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እውነት ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤
2025-08-26 09:20:57
1
mulu የድንግል ማሪየም ልጅ :
በቤቱ ዬፅነችሁ
2025-08-26 20:08:37
1
&&& :
እግዚአብሔር በቤቱ የኑረችሁ
2025-07-01 19:24:34
1
zemaritworkneshtefera :
ሰንበት ትምህርት ቤቴ ብሩክ ሁኑ
2025-08-01 05:41:14
1
መንክር :ግብሩ:ለእግዚአብሔር :: :
wow ስታምሩ በቤቱ ያፅናቹ 🥰
2025-07-01 17:41:51
1
Kena Gezahegn :
bayee bareduu
2025-08-06 11:06:38
1
ኪዳነ ምሕረት እናቴ ፲፮ :
ስንበት ትምህርት ቤት እናት💞💞💞💞💞💞💞💞💞
2025-07-25 20:03:37
1
ሄላን hela :
keber kesenbet temehret betoch ye hiwet mengedachen 💝💝💝💝💝
2025-08-01 20:05:40
1
áɓəɓã :
❤️❤️❤️❤️❤️
2026-09-11 13:49:00
0
ቅድስት ሆይ ለምኝልን :
🌹
2026-05-10 02:46:20
1
Hነኚየጃማዋ :
🥰🥰🥰
2026-04-22 00:32:14
1
Dere man :
🥰
2025-09-18 16:29:45
1
tseday :
🥰
2025-11-08 17:45:32
1
Zemedkun Orselo :
😁
2025-12-21 19:52:45
1
𝓽𝓪𝓻𝓮 𝓶𝓪𝓷🇪🇹 :
🥰🥰🥰
2025-11-29 11:46:09
1
Unbroken glass :
🥰🥰🥰
2025-08-29 08:59:57
1
To see more videos from user @ashenafifeyine7, please go to the Tikwm
homepage.