@fkru743:

𝕗𝕜𝕣𝕦 ሚካኤልን 💥💥💥
𝕗𝕜𝕣𝕦 ሚካኤልን 💥💥💥
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 01 July 2025 11:19:35 GMT
1608505
27743
2456
15056

Music

Download

Comments

tesfaye.gizaw29
Tesfu truck🇪🇹 driver🇩🇯 :
አትፍረዱ ጫኝና አውራጅ የሚጠይቀው ዋጋ ከተሰበረው በላይ ስለሚገዛ ነው
2025-07-01 20:03:54
5851
tarikadane1
Tarik :
እዚህ የምትፈርዱ ሰዎች ግን ... ምኑም ያልገባችሁ ሰዎች ናችሁ! የሰፈር ጫኝና አውራጅ የሚባሉ ግሳንግሶች የሚጠይቁት ዋጋ አይደለም መገለበጥ ... ቢቻል ከሄሊኮፕተር ቢወርወር ራሱ ያስመኛል ። የመጨረሻ ነው እልህ የሚያሲዙት ። 15 እና ሃያ ሺህ ይጠይቃሉ በበኩሌ ደግ አደረገ ! ለምን ግማሹ አይሰበርም አንዳንዴ በገንዘብ የማይተመኑ የሰዎች ክብር የሚባል ነገር አለ !!
2025-07-02 04:04:11
969
wonde.hard
wonde.hard :
የብሎኬት አምራቹን የጥራት ደረጃ የሚያሳይ ነው!!!! አንደኛ
2025-07-01 21:02:43
717
feruhaor
FeRuHaOr :
ይህኔ 30ብር ለተገዛ ብሎኬት 50ብር ተጠይቆ ይሆናልና ምርጥ ውሳኔ ነው!
2025-07-02 08:13:07
764
werkne36
werkne :
ኣይኦሮሞ
2025-07-02 01:45:26
65
abreham.mel
Abreham Melkamu :
አውራጆች 80,000 ብር ጠይቀው ነው 😱😱😱😱😱😱
2025-07-01 21:30:34
208
122231u
122231u :
የተሰበረውም ስለሚገባ ነው ይኼንን ያህል ቢሰበር ብለው ይገምታሉ። ዝም ብሎ የሞኝ ስራ አይደለም
2025-07-01 22:55:12
29
gezahagnmekonnen
G Mak :
ኮመንት ላነብ ስሮጥ ተሰብሬ ነበር 😂
2025-07-02 13:06:35
9
mubarek2016aa
m.k❤❤ :
የተሠበረው አውራጆች ከጠየቁት አይበልጥም
2025-07-02 00:25:08
135
user63993277920903
ኤም ዋይ ፕሮሞሽን እና ኤቨንትስ :
በሙስና ወይ በዉርስ ብር ስታገኝ😂😂😂😂😂
2025-07-02 09:20:31
5
user329659373867
ጌች :
ቡልኬቱን የሰራው እጅ ይባረክ አድናቂው ነኝ
2025-07-01 19:43:13
112
kiyuma10
t10 :
ማስወረጃው ከብሎኬቱ ዋጋ ሲበልጥብህ
2025-07-02 04:32:30
68
amo4000
amo :
ጫኝና አዉራጅ አማሮት ነዉ አትፍረዱ
2025-07-02 15:46:27
6
chuna433
ChunabeautysalonAsela912811078 :
😂😂😂😂የተረፈውን ይባርክላቹ
2025-07-02 05:39:51
5
leuseged
ሉላ :
ጫኝ አውራጅ መከራውን አብልተውት ነው
2025-07-02 03:24:34
21
meserettilahun4
Meseret Tilahun :
ለፍርፍር ነው እንዴ የፈለጋችሁት
2025-07-01 20:35:19
38
user5508147770628
አብይ ሃይሉ :
ይሄኔ የጫኝና አውራጅ ችግር ነው ከብሎኬቱ በላይ ዋጋ ጠይቀውት ምን ያርገው
2025-07-02 11:52:35
12
smile_with_deme
ፈገግታን ከደሜ ጋር :
ለምንቸት ነዉ እንዴ የፈለጋችሁት?
2025-07-02 11:57:46
14
fudi2254
💥Fûdî CØLLECTIØN🫰🏼 :
የሰፈር ሥራ ፈቶች ከጫኝ እና አውራጆች ጋ እኔ ነኝ እማወርደው በሚል ጭቅጭቅ ሹፌር ሰዓቱ ሲሄድበት be like 🤣🤣
2025-07-01 20:53:36
15
thenahi13
The Nahi🦅 :
ኸረ ድንቁርና😭💔
2025-07-02 09:08:20
29
seidworku475
Seid Worku :
በየ ሰፈሩ ብሎኬት መጣ ሲባል እየተንጋጋ ሚመጣ አውራጅ ነኝ ባይ የሰፈር ልጆች ሚጠይቁት ዋጋ ስላስመረረው ነው በርግጠኝነት ባለ ሀብቱ እንደዚህ አይነት ውሳኔ የወስነው እና በጣም ነው ሚያሳዝን ንብረት አይን እያየ ሲወድም
2025-07-02 12:39:48
6
tufa.muna
Tufa Muna :
እዚ አከባቢ መንግስት የለም ማለት ነው?80ሺ የጠየቁትን የተከሰከሰውን እንደማስረጃ በመያዝ ልክ ማስገባት ያስፈልጋል።ይሄኛው ሰውዬ መፍትሄ ባያገኝም ለጎረቤቱ ይተርፋል።
2025-07-02 01:25:05
8
user2263301096604
Bini yemesi :
ትክክለኝ ዉሳኔ ነዉ የተረፈዉ ይበቃል ሀይ ባይ ያጡ ጫኝ እና አዉራጅ እንደዚ ነዉ ህዝብን እያማረሩ ያሉት
2025-07-02 05:26:52
6
answu00
One :
ኮንትሮባንድ ብሎኬት😂😂😂
2025-07-02 11:45:45
5
melaku7345
Melaku :
የጫነበትን አልከፍል ብሎት ነው
2025-07-01 15:49:28
6
To see more videos from user @fkru743, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About