@fikathomes: 📍 በነፋሻማው ቦሌ ቡልቡላ መንደር በ60,000 ካሬ ሜትር ላይ የተገነባ ውብ፣ ምቹ እና ዘመናዊ የመኖሪያ መንደር እናቀርባለን! 🌳 ሰላማዊ አካባቢ፣ አረንጓዴ መናፈሻ፣ ልጆችዎን በምቾት ለማሳደግ ፍጹም የሆነ ቦታ! 🌳 አካባቢው የተመረጠ መኖሪያ ቦታ ነው። የሰላም አየር እየተነፈሰ ልጆችዎን የሚያሳድጉበት፣ ውብ አረንጓዴ መናፈሻ ያለው የህይወት ደስታ መንደር! 🏠 የቪላ አይነቶች ✅ 375 ካሬ - 5 መኝታ ክፍል G+1 ✅ 175 ካሬ - 4 መኝታ ክፍል G+2 👉 ሁሉም ቤቶች ካርታ አላቸው። 🏢 አፓርታማዎች ✅ 3 መኝታ ክፍል – 170 ካሬ, 127 ካሬ ✅ 2 መኝታ ክፍል – 112 ካሬ, 120 ካሬ 🔨 ግንባታው ሙሉ በሙሉ ተጠናቋል! የህልምዎን ቤት ለማግኘት አሁኑኑ ይወቁ! 📞 ለበለጠ መረጃ: 0940506999 Or Text on (WhatsApp, Telegram, ይጠቀሙ)!

Fikathomes
Fikathomes
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 01 July 2025 11:50:15 GMT
538
36
0
3

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @fikathomes, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About