Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@tsegatibebe: #ወንድሜ #❤️ #proud #sister
tsegatibeb
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 02 July 2025 12:31:50 GMT
738751
64250
1706
2034
Music
Download
No Watermark .mp4 (
2.95MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
2.95MB
)
Watermark .mp4 (
6.04MB
)
Music .mp3
Comments
👿 የገጠሩ ሰይጣን 👹👽 :
ታላቅ ወንድሜ ቄስ ነው🥰 ቤተክርስቲያን ቅዳሴ ላይ ድምፁን ስሰማ ይነዝረኛል ነው ምልሽ 🥰💪
2025-07-03 11:47:14
7210
@yaya :
የኔ ታናሽ ወንድም ድምጽ እርጥብ ጋብዘኝ ስልክ ግዛልኝ
2025-07-02 16:20:54
3725
Efoyta lounge Bonga :
I'm sure ለዚህ ስኬት እጅሽ አለበት 💪
2025-07-02 13:38:30
4564
Kedi Reshad :
እኔ ደሞ ታናሼ ሲያሰግድ የሰማው ቀን እግሬ ተንቀጠቀጠ 🥰🥰
2025-07-02 16:13:23
3484
adialem :
ደስ ይላ🥰🥰🥰 የኔም ታናሽ ወንድሜ ፎርስ ይነዳል ከመነሳቱ በፊት ነዳጅ ስለጨመረ ታሪፋን ለተሳፋሪዎቹ ይነግራቸዋል
2025-07-02 13:51:11
2706
መልህቅ :
የኔ ፖል ተደግፎ አላፊ አግዳሚው ን እሙዬ ሲል አቤት ድምፁ
2025-07-04 17:34:10
1044
Balance :
የኔ ደሞ ሰክሮ ይዘፍናል ይባስ ብሎ የስቲፎን ነው
2025-07-02 17:41:02
504
Munahan :
ድንግል ከነልጅዋ ትጠብቅልሽ
2025-07-02 15:48:00
967
Yosef adugna 👩💻👩💻 :
የነው ደሞ ጎተራ ላንቺ መክሲኮ ሲል...... አቤት ስሜቱ 🤣🤣🤣
2025-07-02 19:28:50
491
lily :
ውይይይ ደስታሽ ይጋባል🥰🥰🥰አምነሽ በታናሽሽ ሄድሽ ወራጅ አለ በይው😂😂😂
2025-07-02 15:51:01
288
ጎመኒት🍀🍀 :
እኔም በወንድሜ ባጃጅ ስሳፍር እንደዚህ ነው ሚሰማኝ🤭🤭🤭🤭🤭🤭
2025-07-02 20:38:35
200
𝖘𝖆𝖗𝖚 𝖌𝖚𝖓𝖓𝖊𝖗𝖘 :
የኔው 11 አመቱ ነው ግን ረመዳን ላይ ታጁድ ሲያሰግድ ያለቀስኩት እምባ ሰው ቢሞት አላለቅሰውም🥺🙏
2025-07-04 08:36:44
126
andro dave :
ሃሴት ሲያደርግ ነብስሽ የሲቃ እንባ ይመጣል እንኳን ደስ አለሽ ወንድምሽ የተሻለ ነገር ላይ ስላገኘሽው የሁላችንም ቤተሰብ ቢሆን የምንመኘው ነው ረጅም ዕድሜ ከጤና ይስጣቹ🥰🥰🥰
2025-07-03 08:49:54
152
👑KING Metku 🌍 :
የኔ ደሞ ተሳፋሪን እራሱ ሃሳብ አስቀይሮ የሚጭን ምርጥ ወያላ ነው 😳
2025-07-05 05:43:39
24
ማይክ ሃመር :
የኔ ታላቄ ወያላ ነው አቤት ሜክሲኮን ሲጠራት ድምፁ ይነዝረኛል ነው ምልሽ
2025-08-10 16:03:34
9
Yemi Habesha :
ዲያቆኑ ወንድሜ ሲቀድስ ሚሰማኝ ስሜት🥰
2025-07-03 15:33:26
48
abeni_zer16✨️ :
የኔ ወንድም ደሞ ረዳት ነው..ጦርኃይሎቾ ቤተል ዓለም ባንክ ሲል ስሜቱ ልዩ ነው🥺
2025-07-03 21:31:51
15
Adis211623😘 :
የኔ ታናሽ ወንድሜ ዲያቆን ነው እሱ ሲቀድስ ስሰማ የተለየ ደስታ ይወረኛል እፍፍፍ😘
2025-07-03 20:06:12
9
ፈገግታን ከደሜ ጋር 🏴☠️👑 :
የኔ ታናሽ ወንድም ቁርያሌዉዉዉዉዉ ሲል እንዴት እንደሚነዝረኝ
2025-07-04 10:20:58
45
@glowbyhelen :
እግዚአብሔር ይመስገን 🥰🥰 እኔም የልጆቼን ድምፅ እንዳንቺ ቁጭ ብዬ እንድሰማ እግዚአብሔር ይፍቀድልን 🤲
2025-07-03 09:51:58
20
Hanu🦋 :
ልጄን አንደዚህ እንደምሰማት ከ እግዚአብሔር ጋር በጣም ተስፋ አደርጋለሁ 🥹🥹🙏
2025-07-03 06:25:44
54
Sahlu@🇪🇹✌️ :
Captain Nahom👍 wow
2025-07-02 18:47:20
1379
meseret118 :
የኔም ምኞች እንደዚ ነው ታናሽ ወንድሜ ትልቅ ደረጃ ማየት ነው 🙏🥰
2025-08-01 11:41:47
11
Belaya shelmuley ሸልሙለይ :
የ'ውነት ወንድምሽ ከሆነ ከመንገደኛ ጋ እዚህ ምን ትሰርያለሽ ለምን ጋቤና አያስገባሽም😳
2025-07-04 12:50:09
42
Antex--Sol👉🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤ :
በስሜትሽ ዉስጥ ለሱ የከፈልሺዉ ዋጋ እንዳለ ያስታዉቃል 🥰ለማንኛዉም አሳክታቹሁታል💪💪💪💪
2025-07-02 15:20:36
127
To see more videos from user @tsegatibebe, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
testing
Alhamdulillah always forever اللَّهُمُّ لَكَ الْحَمْدَ حَتَّى تَرْضَى، وَالْحَمْدَ لله إِذَا رَضِيَتْ، وَالْحَمْدَ لله بَعْدَ الرِّضَا. ___________ تصوير : N.K.A #NKA تصميم وتعديل الفيديو : #capcut
#ffesportsid #FFWSGF2026 #FreeFire
…
#CapCut #🚶🏻♀️
#padahariini
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy