@bale_netelaw12: ወረብ ለሚወደው ልጅ ላኩለት 💕💞💓 #ወረብ @Sami 2129 Shop @ምልክዓም421

ባለነጠላው✨
ባለነጠላው✨
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 02 July 2025 13:19:08 GMT
156704
9573
205
2772

Music

Download

Comments

tilahun.user
Tilahun.B :
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ፀንታ ትኑር አሜን ፡፡
2025-08-29 18:03:57
8
haymanotnigat
ሀይሚጋይንቴዋ :
ሰው በራሱ ሀይማኖት ይቀናል እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ያድልልን
2025-11-20 03:42:38
4
asheesat
asheesat :
ወዴትም እዛው ለዘላለም
2025-11-28 13:45:53
4
meseret.y4
Meseret Y :
ከሰማይ ነው መታደል
2025-09-12 12:49:41
3
samiboy2116
sami boy2116 :
ወዴት ትሄዳለህ ተዋህዶ መፅናት ተስፋ አለም🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-07-17 14:31:34
3
tesfa6603
Tesfa :
እውነት ነት ሰማያዊ ስርአት ነውና
2025-09-06 21:10:03
1
user3144961842519
l :
ቃለ ህይዎትን ያሰማልን
2025-07-22 14:36:41
2
hanabekele990
hanabekele :
አቤት አቤት እንዴት ያምራል አመት እመት ያድርስልን
2025-09-07 16:45:25
2
lijtszcp0pj
በላይ ዘለቀ ላቀው :
🥰🥰🥰🥰ይ ዌ ድ ስ ዋ ኦኦኦኦ ኧኧኧ ማ ረ ያ ም
2025-09-29 13:46:56
2
user459872848314
Getachew Setegn :
አስቀናችሁኝ ኦርቶዶክሶች
2025-07-29 15:29:41
2
one.day8245
😍😍one day ❤❤ :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር🥰🥰🥰
2025-07-12 10:36:32
2
user7765971372887
Abiti :
መታደል ነው አመት የድርሰን
2025-09-08 06:40:55
2
user7333443180013
@mahi :
ወዴትም አምላኬ ሆይ እንዴት ብትመርጠኝ ነው ኦርቶዶክስ ያረከኝ አባቴ ተመስገን ኦርቶዶክስ ስላረከኝኝኝኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-08-24 19:12:49
2
user5678123030614
ወሎዬዋ ብለህ ጥራኝ🌹🌹🌹🌹 :
እእእውውውይይይይ ሲያምሩ እንኳንም ኦርቶዶክስ ነን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-09-13 01:14:42
1
user5732795705441
zed123go :
እምዬ ኦርቶዶክስ መታደል እኮ ነው❤❤❤❤❤❤❤
2025-09-10 19:31:22
2
user6728003298169mesi
meseret :
እኔ እራሱ በጣም ነው እምወደው
2025-09-29 08:13:25
1
user2319742639765
user2319742639765 :
ኦርቶዶክስ፣ተከብረሽለዘላለምትኖሪያለሽ፨
2025-09-10 04:03:32
1
ermiyas.gzachew7
Ermiyas Gzachew :
ምድራውያን መላእክት እግዚአብሔርን በመላእክት ዜማ እምዬ ኦርቶዶክስ🥰🥰🥰
2025-09-15 13:05:25
1
.890981
አ ነኝ የወገዴት ልጅ :
ከዚህ የበለጠ ምን አለና እምየ ኦርቶዶክሥ
2025-07-19 03:02:12
2
alexabebe4222
አምላኬ ታሪኬን ቀይረዉ :
ወዴትም ብወጣ እራሡ ዲጋይ ልሁን
2025-09-12 12:25:23
1
user182363982977
Endanchi :
አቤት መታደል እንኳንም ኦርቶዶክስ ነኝ
2025-07-13 15:43:32
1
pastis.past.12
"i don't give birth" :
እውነት ነው ከዚህ ሌላ መሄድ ይቅርና ማሰብ እራሱ በጣም ነው የሚያስጠላው
2025-09-20 18:19:54
1
tadeleredman
Tadele M Redman :
ኸረ ወደየትም አንሔድም 🙏🙏🙏
2025-07-17 11:53:50
1
dagiytesfish
. :
ወዴትም
2025-07-13 03:42:49
1
aemero19
ሕሊና አይሼጥም :
ተመሥገን ለቅዱሣን የተገለፅከው ለቅዱሥ ያሬድ የተገለፅከው ❤❤❤
2025-08-18 18:32:01
1
To see more videos from user @bale_netelaw12, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About