@haileworld_: Get a personal invitation from Haile Gebrselassie and the authors! They're ready to meet media at the "Dissecting Haile" press conference on July 5th. Register here: https://forms.office.com/r/PtgA56qTzq #HaileGebrsellasie #HaileWorld
Haile_World_
Region: ET
Wednesday 02 July 2025 16:51:30 GMT
Music
Download
Comments
user13459944753287 :
ልጅ ኩራት ሲሆን ደስ ሲል በጉጉት እንጠብቃለን❤
2025-07-03 05:42:33
34
blue one group :
👣one step at a time wins the race.
Everyone wants the top step, but most quit when progress feels slow, The truth is, momentum is built one small step at a time. Each step stacks on the last. Each choice compounds into growth. And while short cut fade, steady progress lasts. Consistency always wins 🏆 the race 🏁
2025-08-23 15:52:29
4
Mar..bilen :
የጀግንነት ጥግ ያሣየን ሰው። ሀይሌ ብቻ ነው ለእኔ
2025-07-03 12:19:09
5
GLORY BEKI :
❤️❤️❤️❤️ዋው ጀግና ነሽ የአባቷን ታርክ እራሷ መጠበቋ የሀገርን ታሪክ እንደመጠበቅ እና ሀገሯን እንደምትወድ የሚያሳይ ትልክ ስራ ነው ሜላት ተባረኪልን ኃይሌም የሀገራችን ኩራት ነህ ተባረክ
2025-07-03 09:47:25
7
Dejene Girma :
ሜላት ትንሽ ልጅ ሆነሽ ነበር የማውቅሽ በጣም ደስ ብሎኛል ሀይልሻም እንኳን ደስ አለህ። 🤩🤩🤩🤩🤩
2025-07-05 12:07:59
4
sa'ሚ 568 :
አፍሪካዊ ሆነህ እንጂ በታሪክህ ምን የማይሰራ ነበር
2025-07-05 18:44:58
4
Ashu Gech :
እውነት ልጅ በአባቷ ኩራት ሲሰማት እንደማየት ደስ የሚል ነገር የለም።
2025-07-03 10:28:57
3
Hella :
ቃላት የለኝም እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል የጀግና ልጅ ጀግና ሜላትዬ ተባረኪ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-07-03 06:38:39
10
Rachel :
As a father,nothing brings more joy than this! This moment ll be special for the family as well as for 🇪🇹.Congrstulation!❤ ✌️
2025-07-03 17:07:08
2
driver MAN :
ከ 5ቱ አንዱን ተኩሼ መግደል እችላለው የሚል አለው🤣😂
2025-07-05 01:40:02
0
kirubel :
መቼም ይህን ቪድዮ ዛሬ ቀን 19/01/18 ነው ያየውት ግን ሼር ያረኩት ቪዲዮ አሉ እስቲ እነዚን እህቶቻችንን እያቸው ይቅርታ ወገኖቼ ናቸው እኔ አቅም የለኝም ልረዳቸው አልችም ግን ብያንስ አንተ አይተ ተረዳው መቼም ልጆች አሉክ
2025-09-29 18:56:22
0
zerihun :
እኖድሃለን
2025-07-22 17:30:44
0
vip properties :
kid's are the final destination of love ❤️
2025-07-26 17:18:08
0
777 properties :
kid's are the final destination of love ❤️
2025-08-24 11:43:09
1
Mehamed Ali719@gmalicom :
እሺምንይጣ
2025-07-18 19:31:44
0
Business planet international :
every father’s dream is that their child follows their footsteps. Kid's are the final destination of love ❤️😍 💖 ❣️💕 💘!
2025-07-16 19:44:33
0
user9401816626670 :
ትልቅ ሥራ ነው፣ጀግና በሕይወት እያለ መፅሐፍ ተፅፎለት ሲመረቅ ከተመለከቱ አንዱ በመሆኑ ያስደስታል፣በእኛ ሀገር ጀግና ከሞተ በኋላ መፅሐፍ ሲፃፍ ስለምናይ ነው፣እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ፣ለሁሉም ነገር ፈር ቀዳጅ ናችሁ፣ይቻላል
2025-07-05 12:22:10
0
Ym :
መንግስት ነበር በጀት መድቦ መሥራት የነበረበት
2025-07-03 16:01:05
0
℃Ɐˢ𝐭ŕ𝕆 ☮️ :
ጥሩ እግርና የንግድ ምልከታ አለው ፣ ለሃይሌ ክብርም ነበረኝ በቀደም በሽምግልና ስም ሆቴሉ ድረስ ሰዉን ቀጥሮ አሳፍኖ እስኪያስደበድብ ድረስ 😏😏😏
2025-07-04 04:07:48
0
Kiya Love :
Invite Me
2025-07-03 16:56:54
0
ባልጀራህን እደራስህ ውደድ :
ሀይልሻ ወርቃችን👈
2025-07-05 18:33:02
0
surafel abebe on yekurueta art :
#1ኛ የአባቷ ልጅ✌️
2025-07-04 07:06:06
0
Tesfaye Tefera :
በጣም የጓጓህለት መፅሃፍ ነው
2025-07-04 00:59:10
0
banchu :
የኔ ጀግና ሀይሌሻ
2025-07-03 18:39:39
0
Tamrat merga :
በእውነት በራስም በልጅም መባረክ ደስ ይላል
2025-07-03 16:36:32
0
To see more videos from user @haileworld_, please go to the Tikwm
homepage.
© 2021-2026 TikWM. All rights reserved.