@flyway.prive: Cabin crew. How to inflate life jacket ? #cabincrew #explore #fyp #مضيفة_طيران #marrakech #flightattendant

Fly way Prive
Fly way Prive
Open In TikTok:
Region: MA
Wednesday 02 July 2025 22:52:18 GMT
13219
187
7
22

Music

Download

Comments

suedexpurb
￴ ￴ ￴ ￴ ￴￴ ￴ ￴￴ ￴ :
Life jackets should never be inflated on the plane, they must be inflated upon contact with water !
2025-08-30 07:49:54
0
jordanbradley208
Jordan :
Can you do the video inflating the life vest
2025-08-06 21:41:17
0
digitalupdate38
G_Nice :
🥰
2025-08-18 13:13:14
0
lemongrass232
redwine1001 :
😅
2025-09-24 23:16:28
0
To see more videos from user @flyway.prive, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ደብረ ታቦር 🤲   ደብረ ታቦር ማለት የታቦር ተራራ ማለት ነው። ከ9ኙ ዓበይት በአላት መካከል አንዱ ነው። ታሪኩም በአጭሩ፦ጌታችንና አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስም ሰዎች የሰውን ልጅ ማን ይሉታል ብሎ በጠየቃቸው በሰባተኛው ቀን ከነቢያትም አንዱ ነህ ብለውታልና የነቢያት አምላካቸው እንደሆነ ለማጠየቅ፤ በቅዱስ ጴጥሮስ የተነገረውን በጌታ ቃል ለማስመስከር ሶስቱን ባለሟሎቹን (ቅዱስ ጴጥሮስን፣ ቅዱስ ያዕቆብንና ቅዱስ ዮሓንስን) ለብቻቸው ወደ ተራራ ይዟቸው ወጣ። መልኩም በፊታቸው ተለወጠ አካሉም ምሉዕ ብርሃን ሆነ፤ ገጹም እንደ ፀሐይ ብሩህ ልብሱም እንደ በረድ ፀዓዳ። ይህ ሁሉ ጌትነቱን ሲገልጽላቸው ነው። እነሆም ሙሴና ኤልያስ ከእርሱ ጋር ሲነጋገሩ ታዩአቸው። ሙሴ የእኔን የሙሴን ጌታ ማን ሙሴ ይልሃል የሙሴ አምላክ ይበሉህ እንጂ፤ ኤልያስም የእኔን የኤልያስን ጌታ ማን ኤልያስ ይልሃል የኤልያስ አምላክ ይበሉህ እንጂ ሲሉ ተሰምተዋል። ቅዱስ ጴጥሮስም በዚህ መኖር ለእኛ መልካም ነው አለው። እርሱም ገና ሲናገር ብሩህ ደመና መጥቶ ጋረዳቸው ፥ ከደመናውም- በእርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ ይህ ነው እርሱን ስሙት የሚል ድምጽ መጣ። ደቀ መዛሙርቱም ይህን ሰምተው ደነገጡ ፈጽመው ፈሩ በፊታቸውም ወደቁ። ኢየሱስም ቀርቦ ዳሰሳቸው፤ አይዟችሁ ተነሡ አላቸው። ዓይናቸውንም አቅንተው ሲያዩ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን አዩ እንጂ ማንንም አላዩም። በዚህ ሁኔታ ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክነቱን በታቦር ተራራ ገለጸላቸው። ይኸውም “ታቦርና አርሞንዔም በስምህ ደስ ይላቸዋል” (መዝ 88፡ 12-13 ) ተብሎ በቅዱስ ዳዊት የተነገረውን ትንቢት ሊፈጽም ነው። (ከብዙ በጥቂቱ ታሪኩ ይሄው ነው) መልካም በዐዓል 🙏🙏🙏#

About