@teleqdeep: ከወፍ ዝርያዎች ንስር አሞራን የሚዳፈረው ቁራ ብቻ ነው። ቁራ በንስሩ ጀርባ ላይ ይቀመጥና አንገቱን ይነክሰዋል። ንስሩ ከቁራው ጋር በመታገል ጊዜውንና ጉልበቱን አያባክንም። ከፍታውን ጨምሮ ወደ ላይ ወደ ሰማይ ይበርራል። ከፍታው ሲጨምር ከፍ ባለው አየር ላይ ያለው የኦክሲጂን መጠን አነስተኛ ስለሆነ ቁራው ለመተንፈስ ስለሚቸገር ንስሩን ይለቀዋል። ወደታችም ይወድቃል። ከንስሩ ተማር! አንዳንዴ እንደ ንስሩ ከከፍታህ ወርደህ በቁራዎች መንደር ልትገኝ ትችላለህ። በዚህ ጊዜ ቁራዎቹ ይከብቡሃል። ያጠቁሃል። ከእነርሱ ጋር መፋለም ከጀመርክ ምናልባት ልትሸነፍም ትችላለህ። ምክንያቱም ይህ የእነርሱ ሜዳ እንጂ የአንተ ሜዳ አይደለም። ያለህ ብቸኛ አማራጭ ከፍታህን ጨምረህ ወደ ላይ መብረር ነው። አንተ ከፍ ስትል የከበቡህ ቁራዎች ሊጋፈጡህ በማይችሉበት ደረጃ ላይ ስለሆንክ ትተውህ ይጠፋሉ።

Teleq🔍 ጠለቅ
Teleq🔍 ጠለቅ
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 03 July 2025 18:01:22 GMT
5439
67
2
12

Music

Download

Comments

mesi.ling
马卢新 :
አሪፍ እይታ ነው👏
2025-07-13 22:30:15
0
binyamkasahun1
@@@@????👈👈👈 :
❤❤❤
2025-07-10 12:21:33
0
To see more videos from user @teleqdeep, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About