Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@dr.abiy: አድራሻ :- አዲስ አበባ 22 መክሊት ህንፃ ጀርባ። ለመመዝገብ bio ላይ ባሉ ስልኮች መደወል ትችላላችሁ🙏 #EliteENTCenter #fyp ተመስገን
ዶ/ር ዐብይ ታደሰ (ENT&HN surgeon)
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 04 July 2025 18:56:31 GMT
3971849
347364
10921
33511
Music
Download
No Watermark .mp4 (
5.04MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
5.04MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
Ťĩĝïĭ🐝 :
ፍቅር መልክ ቢኖረው አንተን ነው የሚመስለው💓
2025-07-04 19:29:14
9083
Jerom J :
🤔 መንግስት ልትሆን የነበርከው አንተነበርክ መሰለኝ ምናልባት ስም ተቀያይሮ ይሆን🤔
2025-07-05 05:47:00
6507
Bereket _16 :
fexari. yebark
2026-06-30 05:18:25
0
kurazzz :
20,000ብር ብቻ እጄ ላይ አለ ብሰራልኝ አረ ሰውነቴ አለቀ መሽቶ በነጋ ቁጥር መተንፈስ እየተቸገረች ነው ልጄ 3አመቷ ነው እባክህ እባክህ
2025-07-05 01:26:21
2595
harge :
ምርጥ ዶክተር ምርጥ አባት ምርጥ ወንድም አንተን ያፈራች ማህፀን የተባረከች ነች 🥰🥰🥰🥰🥰
2025-07-05 03:25:38
2918
מייקל בלי :
እንደኔ እምባ የተናነቀው😭😭
2025-07-05 08:07:58
952
geni@180 :
ወይ ህፃናት ሁሌም በፍላጎታቸዉ ጉዳይ አይደራደሩም 🥰🥰
2025-07-04 19:06:45
589
user24320135872157 :
ሰውን እምታመናጭቁ አዳንድ ዶክተሮች ከዚህ ተማሩ
2025-07-05 07:32:47
606
betii946 :
ልጅ የወደደው ሰው ፈጣሪ የወደደው ነው ታድለህ ፈጣሪ እጅህን ይባርከው ለሁሉ እንድትተርፍ
2025-07-04 20:13:52
520
liza🦋 :
ምን አይነት እናት ናት አንተን ያሳደገችህ ያንተን አይነቶቹን ብዝት ያርጋቸው ተባረክ DR
2025-07-05 05:38:00
304
Geni Teshome :
እንደኔ ቃል ያጣለት እስኪ❤️❤️❤️👌
2025-07-08 11:13:10
94
ሙባ ደጉ ሰው :
አንዳዴ ሀሳብ መግለጽ የማይቻልበት ክሰቶች አሉ ልክ እንደዚህ ለምርጥ ሰራ ተመርጠሀል።
2025-07-12 08:06:49
5
Doctor Maki 👩⚕️ :
ትክክለኛ ዶክተር ነህ ማርያምን❤❤❤❤❤❤❤
2025-07-11 07:15:54
5
ወቢት :
እደኔ ያለቀሰ ኡፍፍፍ የወለደ አጀት ግን
2025-07-07 12:17:20
9
Sada🤐🤐🥀 :
🥰🥰🥰 አለህ ይጠብቅ 💪💪💪
2025-07-05 07:56:45
16
kidst :
እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ ምን እንደምል ቃላት አጠረኝ🥰🥰🥰❤️❤️❤️
2025-07-17 15:12:48
12
Ledu :
እግዚአብሔር ይባርክህ ክፉ አይንካህ
2025-07-07 06:14:38
25
ኪዳነ ምህረት የኔ እናት ናት 16211224 :
ቃላት አጣውልህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥክ
2025-07-08 13:20:49
25
Masetewal Huna🌴🌴 :
ተለያለህ አተ ታስፈልገናለህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏🙏🙏
2025-07-05 18:07:00
12
DON DOMINK YE.MAMA :
ከአይን ያውጣህ🥰🥰🥰🥰
2025-07-27 07:46:12
13
🅺🅸🆁🆄 :
ለነሱ ተፈጠርክላቸው
2025-07-04 19:07:22
39
አኩኩሉ አልነጋም :
ምን አይነት የፍቅር ዶክተር ነህ አቦ ይመችህ
2025-07-27 17:43:22
8
yemareyam lij :
እግዚአብሔር ይጠብቅህ
2025-07-04 19:03:51
37
abu ayu :
በቃ ሙሉ ሰው ከነክብሩ ማለት አንተ ነህ።እናመሰግናለን
2025-07-07 08:11:41
12
Tebeka S.A.E.G :
የሰዉ ዘር የሚለዉ ቃል የሚያንስ ምርጥ ሰዉ እማምላክ ወላዲተ አምላክ ትጠብቅህ
2025-07-06 10:17:28
13
To see more videos from user @dr.abiy, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#💋
money for fun 🤑ig: whipitdev
Kız kardeş sorunları🤭😂
#onthisday
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy