@hageez24: #ቀረርቶ #ሽለላ #CapCut #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 @fasil demoz official . . . . . @RoMe DaT 👑 💪 @RoMe DaT 👑 💪

Ha-geeztube👑🇬🇧
Ha-geeztube👑🇬🇧
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 04 July 2025 19:38:41 GMT
339593
22993
349
3454

Music

Download

Comments

haileab19
Haileab 🦅🦅 :
ነፍሱን ይማርና አባቴ አረሱት የሚለዉን የፋሲልን ሙዚክ ሲሰማ በጣም ነበር ስሜታዊ የሚሆን ደርግንም ወያኔንም አጥብቆ ይታገል ነበር በዛም ብዙ ስቃይ ደርሶበታል
2025-07-05 05:37:39
119
ymecheh
ሰላም ለሀገራቺን :
ፋሲልን መናገር አማራን በሙሉ እደምናገር ይቆጠራል
2025-07-05 12:20:14
55
besmart151
ሰማርት ❤ smart man :
አይ ጀግናው ፋሲል አንተም አረጀህኮ🔥💪
2025-07-04 20:21:53
43
habtebgovnb
ኩዚ :
ይሄን ሙዚቃ በሞንታርቦ የመስቀል በአል ከፍቸዉ ታስሬአለሁ ማሪያምን አይጊዜ
2025-07-06 04:54:39
15
yadael.1
አብነት🦅1 :
አማራ መሆኔ ልቤን ሞቅ ይለዋል አማራ ነን እንበል💪💪💪💪
2025-07-06 08:54:14
14
wwwtiktoksaturated0
setotaye @ :
የአማራ እና ብሎምለኢትዮጵያን ህዝብበሙሉ አንቂ
2025-07-05 08:47:03
9
user49950651987683
user49950651987683 :
አባቴ ፋሲልን ተውት ይኑርበት በግሌ አታበሳጬኝ ቢመረመር አማራና ኢትዮጵያ በውስጡ እደሚገኙ አውቃለሁ በሌላ እዳተረጉሙት ጠላቶች የሆናችሁ
2025-07-05 13:19:55
7
user2851208575394
Nig :
አረ ጃሎ ጃሎ በለው እስቲ
2025-07-05 17:40:58
7
usergveq8ftnxy
ፅጌ 💘እረዳ❣️ አሰፋ❤️‍🩹 :
ሁቱብን መሸን አድረጉ እደዚህ ከመልቀ ቅ ይልቅ ደሞ የክብር ዶክተሬት ይሰጠው ዘመቻ ይነሳ ይገባዋል ማንም ከረሳም ሲለፋደድ በሱ ማየት ያማል
2025-07-08 09:59:21
5
msalu.wubie
et :
አይ ፋሲል ሁሉም ሠዉ እንዳንተ ቀድሞ ቢነቃ ይህ ሁሉ መሠዋት አይከፈልም ነበር
2025-07-06 03:20:15
7
dagimtesfa1984
፩፪፫፬፭፮፯፰፱፲Dagimtesfa :
እሂን ዘፈን ስሰማ እምባየ ይመጣል😂😂😂
2025-07-05 06:39:33
7
mulatu537
Mulatu :
ቀድሞ የነቃ ጀግና ድምፃዊ እሱን ከሁሉም መገለል መድሎ መጠበቅ በተለይ የአማራ ህዝብ ግዴታው ነው ዋናዎቹን ሰዎችን ካጣን ሌላውማ ሆድአደር አይደል 🤫
2025-07-05 09:51:10
5
giwenawiw
yared :
ማን እደሱ
2025-07-06 06:53:57
4
amhara781
AMHARA 🦅 :
አማራ በተኛበት ሰአት ያነቃ ብቸኛው አማራ
2025-07-06 03:38:44
3
user8211501550270
ቀይ ላፋ :
ፍሲል በቂ ነው ለአማራ ።ፍሲል ባህላችን ሺ ማይል የሚነያስከንፈን ። እልፍ አላፍ ታሪክ የሰራ ታላቁ የዘመናችን መሪ ።ጭቁን ነታችን የሚያስለቅቅ ሃያለነታችን የመሠከረ ።ማንነታችን።ከሌሎች እኩል የብረት ግድግዳ የወርቅ ማገር ።
2025-07-13 18:10:16
4
tsaga597
t͟s͟a͟g͟a͟ :
እሚገርምድምፅስታምሩ👌👌👌👌👌🥰🥰🥰🥰💚💚💚💚❤❤❤❤💚💚💚
2025-07-07 20:59:02
2
umbella2127
𝑴𝒆𝒔𝒊 የጋይንቷ እርግብ🦋🕊️ :
የ አማራ አንቂ ነዉ ፋሲልየ
2025-07-06 13:12:47
4
asnaku96
user9518192318129 :
የኔ አንበሳ ፋሲሎ🥰🥰🥰🥰🥰
2025-07-05 05:48:21
4
kbrom1631
Kbrom :
በልጅነቴ ሙዚቃ ምን እደሆነ ያወቅሁበት የምንጊዜም ምርጫየ 🙏🙏🙏
2025-07-05 08:48:30
6
alemusisay157
Alemu Sisay :
አሳዬዉ አቦ ለአሳረኛዉ
2025-07-05 06:54:29
3
gggaloo0
Temu :
ጀግና
2025-09-01 21:25:31
1
amhara_first3
Dawit🩸🦅 :
ፋሲላችን 🔥✊
2025-10-29 20:50:56
1
amanwale272
the corner of music :
ኧረ ምን ላርግህ 11111😍😍😍😍😍😍😍
2025-07-05 13:37:25
3
ashu013306
Ashu የሀገር ባዓል ልብስ መሸጫ :
እውነት ነው እደሱ የሰራ አማራ የለም ማንም ከመሪት እዲነሳ ያደረገ እንቁ አማራ በአማራነቱ የማዮደራደር ጀግና ነው
2025-07-07 15:33:19
3
user6586067156790
CCT :
በልጅነቴ መጀመሪያ የሰማውት እማማ ጎንደርን ነበር ,,When i was 7 year ,,,እንዴት ተቀርፆብኝ እንደቀረ ,,ብቻህን አንድ አማራዊ ብሄር ነህ ,,ዘላለም ሳይከፋህ ኑርልን አባታችን ❤❤❤❤❤
2025-07-06 17:30:07
4
To see more videos from user @hageez24, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About