@menal_abdulhakim: ሰውነታችንን ለማቅላት በተለይ እግር እና እጃችን በቤት ውስጥ ልንሰራው የምንችለው የገላ ማስክ አሰራር#menal #selflovejourney #habesha #selflove #SelfCare #SelfImprovement #skincare #skincaretips #skintok

menal abdulhakim
menal abdulhakim
Open In TikTok:
Region: CH
Friday 04 July 2025 21:47:42 GMT
174145
3417
64
884

Music

Download

Comments

rozaiburamai1
I'm petty ❄️ :
ይህን ሁሉ ኮተት ትታችሁ የተፈጨ ቡና በኦሊቭ ኦይል ወይም ኮኮናት ኦይል አድርጋችሁ ተጠቀሙ ለሰውነታችሁ ልስላሴ ለቅላት ደግሞ የጠቆረባችሁ ቦታ ላይ ብቻ ሎሚ 🍋‍🟩 በኮልጌት ጨምራችሁ ትንሽ ደቂቃ እሹት እና ታጠቡ በጊዜ ሂደት ይቀላል
2025-07-05 08:28:11
57
soubra.cell7
𝓶𝓲𝓼𝓸 🕊️🦅❤️💞🤗 :
አይቸቶ ምንድናው 🤔🤔
2025-07-05 04:53:43
2
hsgdhdj19
✨ :
nice coffee yhonal???
2025-07-05 07:08:11
1
l019460
ሁኖ እስከማየው Lየራያዋ :
በሉ ተቃጥላቹህ እንዳትሞቱ🤔
2025-07-05 06:59:46
5
raniim285
@𝕽𝖎𝖈𝖍🦋🇹🇷 :
አቼቶ ምንድነው በ አላህ
2025-07-05 13:54:44
0
ekram_ali230
ekram_ali🍃 :
ፓውደሩ ምንድነው ጥቅሙ ውድ or soda ነው መሆን ያለበት?
2025-07-04 22:13:03
3
kewhya
ከዉለት ዉሎዬዋ የገጠር ልጅ 🍫 :
ሰራም አልጥሁ ለራስ እንቅልፍ ባልፈልኝ
2025-07-15 23:39:29
1
gg53y8
Sarah :
ቤኪንግ ሶዳው ያሳክከኛል እኔ
2025-07-04 23:40:46
1
rimkemer1
Rim kemer :
ከርከዴ ምንድ ነው
2025-07-05 08:50:49
1
haytejamle5
haytejamle :
Thanks sister 🥰🥰
2025-08-17 09:58:30
1
mssss538
Hikma :
አልሀምዱሊላ አላህ የሠጠኝ ይበቃኛል🥰🥰🥰
2025-08-31 00:58:06
1
zainabmuhammadzai12
ዙዙ የመርሳዋ :
🤔🤔 አየ መቸገር ተቃጥላቸው እዳሞቱ
2025-07-06 14:25:11
4
missuae38
አተ ለኔ ድብቅ ቅኔ ነህ :
ማኪያቶ መሰለ 😂😂😂 ጎንዮሹንም አብራችሁ ብትናገሩ ጥሩ ነዉ አላርጅክ ያለበት ሰዉ ይኖራል
2025-07-14 16:35:41
0
amanawitgermgnekabeta
Amen#Aquarius♒💅☕️🏋🏽‍♀️ :
ከርከዴ ምንድ ነው
2025-07-05 08:31:53
0
munabedru53
🌸💖 Aziza💖 🌸 :
እርድ ነው አንደኛው🙏🙏
2025-07-05 04:49:42
0
emu.sekina
Umu Sekina :
እረ ሶዳ ነዉ 🤭
2025-07-04 22:29:29
0
fa87443
fa :
ለፊት ይሆናል
2026-06-05 14:50:53
0
user6838650718322
heli :
😁
2025-10-27 15:54:19
1
saye_g_
𝓼𝓪𝔂𝓮 :
❤
2025-08-17 20:06:50
1
jm.geduw
🧚‍♀️Ğěďâm🧚‍♀️ :
😘
2026-07-09 06:23:13
1
jm.geduw
🧚‍♀️Ğěďâm🧚‍♀️ :
🥰
2026-07-09 06:23:09
1
jm.geduw
🧚‍♀️Ğěďâm🧚‍♀️ :
❤️
2026-07-09 06:23:10
0
samritek2
Mia《😻》 :
😁
2026-01-06 15:35:52
0
beneyam.berihun
Beneyam Berihun :
🥰🥰🥰
2026-08-03 05:08:58
0
kemalmudne
ረብያ :
😭😭😭
2025-07-05 10:09:20
0
To see more videos from user @menal_abdulhakim, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About