@ethioliverecordd: #jossey #keneni #kenenieadugna #justice #justiceforkeneni #viral #meskimenge #keneni #diborayohannes5 #broktawityaredp #liyashow #liyashowofficial #dibora #betayoo #betayooo17 #viral #tiktok #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገሬ #habesha #habeshatiktok #ethiopian_tik_tok

ethioliverecordd
ethioliverecordd
Open In TikTok:
Region: US
Saturday 05 July 2025 16:01:15 GMT
247803
12541
547
1236

Music

Download

Comments

medina.shifa
Medina Shifa :
ድሮም የሴት ጎደኛ ጠለት ናዉ
2025-07-05 17:35:41
631
yecirstienatbetty
𝕓𝕖𝕥𝕥𝕪❤️👩‍👧♒🥷🏼 :
ጓደኝ እንደዝህ ከሆን ብቸኝነት በስንት ጠአሙ 🥹
2025-07-05 16:11:38
303
koki.bag
Liyu Collection🧚‍♀️ :
ተመስገን ጓደኛ የሚባል የለኝም አማካሪዬ መመኪያ መድሀኒአለም🥰 ነዉ🙏🙏🙏
2025-07-06 03:13:07
132
abinetzelalem
እናውራ :
@እናውራ:youtube ላይ እየገባን report አርገን ዘፈኖቹን አናስወርዳቸውም
2025-07-06 07:48:56
54
sarah.wurdu
Sarah Wurdu :
ደብቃ ይሆናል ቀዝቃዛ ሠዎች አሉ እኮ
2025-07-05 19:37:14
54
tb669155
zazo@🇪🇹 :
ቤተሰቤን ያጠቃል ብላ ፈርታ ይሆናል
2025-07-06 06:10:01
68
kedir09
kk :
የቀነኒ ወንድም የወድምነት ግዴታህን ተወጣ
2025-07-06 01:39:27
45
sador3
Hani Hani :
የሴት ጓደኛ ምንም አይጠቅምም
2025-07-05 19:00:44
68
its_ok155
Block🤝 :
ታፈቅረው ይሆናል🥺
2025-07-06 05:27:23
22
eskeezegoder_2
ⒺⓈⓚⒺⒺ 🦋 ፋሲላዊቷ 🦋🦅 :
ለዚህ ሰው እስራት ብቻ በቂ አይደለም
2025-07-05 18:33:30
21
bruk20693
Bruk :
ቡሮ ልጅ ዘፍኝ ብቻ አልነበርም( ካድሬም) ነበረ። ከዛ በሀሏ ትታው እንዳትሄድ ያሰፈራራት ነበር ።የሄውም በወንድሟ:በእናቶ:በጠቅላላ በቤቴሰቧ እገላቸዋለው በሚል ነው።አንት የምትለው ልክ ነው።
2025-07-05 18:40:04
54
hanan38182
@Hanan :
ወንድሟ ትንሽ ይመስለኛል እና የቤተሰቦቹ ያሉት እሩቅ ናቸው🥺🥺🥺🥺🥺
2025-07-05 18:25:06
65
elmaramenuuu
Mekdi 🌺 :
ጓደኛ አያስፈልግም
2025-07-05 16:26:38
59
rahel.astatike.ra
ኤማሁስ :
ብቸኝነቴን እዴት ወደድኩት 😢
2025-07-05 17:40:26
29
niru3522
Netsanet@(19)አባቴ :
የሴት ጎደኛኮ ጥላት አሲድ ናት☹️ከስንት አንድ ጥሩ ብትገኝ ነው ማነው እደኔ የሴት ጎደኛ የማይፍልግ🥺
2025-07-06 10:23:11
10
saralove482
Sara🇪🇹🇱🇧❤ :
በዚህ ዘመን ከጎደኛ ብቸኝነት ይሻላል
2025-07-05 17:08:22
16
.1000.0068
ሁለት ነገር ትርፉ ዳካም 𝑛𝑒𝑤🦋♠️ :
ወንድም ቢኖራት እንዲ አትሆንም ነበር
2025-07-05 17:49:21
17
martaasefa495
martaasefa :
ዛሬ ገና ወሳኝ ጥያቄ!!
2025-07-06 07:31:32
13
eve.ali15
ያልተኖር ልጅነት 😘😘 :
ቤተስብ ብር እጅ ስው አይፍልጉም
2025-07-05 18:58:58
8
samsonymaryam
samson :
ጓደኞቻ ያቃሉ በተለይ መስኪና እራቸ በሚገባ ያቃሉ
2025-07-05 17:06:20
9
keyaoroko
እንደፍቃድክ ይሁን :
ተመስገን አንድምጎደኛየለኝም የኔጎደኛዬ እናቴእህቴ ልጄናቸው በጎደኛብዙ ተጎድቼስላየው ነው አልፈልግም ብዬየወሰኩት
2025-07-05 18:48:14
9
hayemi.sayenetwa
haymi 🦅🍫 :
አይ እግዛብሔር ይፍረድ አሁን ምስክር መሆን እራሱ ስቃይ የሆነበት አገር ነው ያለን
2025-07-05 16:09:40
6
mestiyimer
Mesti :
he have power that is why
2025-07-05 17:23:47
9
zakmeljo2
ZakmelJo :
አወራርህ ያለች ነው የሚመስለው
2025-07-05 18:41:41
5
alemmesele7
የበረሀዋ 💎 :
እሕቱ የገዛ እሕቱ በተባባሪነት ልትጠየቅ ይገባል 😭😭😭
2025-07-06 09:45:11
4
To see more videos from user @ethioliverecordd, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About