Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@yoyahospital: 8 ጠቃሚ ለስኳር ሕመምተኞች የተሰጡ ምክሮች! ዶ/ር ሞቱማ በቀለ ሲኒየር የውስጥ ደዌ ስፔሻሊስት #diabtes #lifewithdiabetes #internist #medicine #yoya #healthcare #hospital #adama #diabetesadama #oromia #ethiopia
YOYA GENERAL HOSPITAL, ADAMA
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 06 July 2025 09:10:36 GMT
170185
6545
182
1868
Music
Download
No Watermark .mp4 (
38.61MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
24.94MB
)
Watermark .mp4 (
33.43MB
)
Music .mp3
Comments
bakelache :
እኔ ገና 25 አመቴ ይዞኛል
2025-07-26 16:03:48
3
እሬቾ 💓💓💓 :
ዶክተር እባክህ ኪሎዬ እየቀነሠ አስቸግሮኛል ምን ላድርግ የረሀብ ስሜትም አይሠማኝም መልስልኝ🙏
2025-07-07 08:14:34
3
TNB 22 :
በጣም ተረጋግተህ ነው የምታስተምረው፣ዶር እናመሰግናለን፣ እስቲ pre diabetes ለሆኑ ሰዎች የሚሆን ቶምህርት ስጠን አመሰግናለሁ።
2025-07-07 06:03:47
10
አሜን :
ሰላም ዶክተር የ8 አመት ልጄ ስኳር ተብላ መዳኒት ጀምሬላት ነበር ገና 1 ወር አልሞላትም ከተገኘ ግን ዶሱ ስላልተመጣጠነ ባላንስ አልሆን አለ እኔ ግን በምግቧ እና በእስፖርት ባላንስ ለማረግ እየሞከርኩ ነው እናም ባላንስ ነው
2025-07-12 09:16:48
1
ኤልዱ ሮማን :
አጃ እንዴት ነው ይመከራል
2025-07-07 11:47:06
2
dubale desta :
እኔ A1c አሠርቼ 6.4 ነዉ መዳኒት መዉሰድ አለብኝ ወይ?🙏🙏🙏🥰
2025-07-07 03:48:21
1
Roza :
እኔም በቅርቡ ነው እንዳለብኝ ያወኩትና በጣም ጭንቀት ውስጥ ነኝ
2026-01-04 14:59:11
0
HanaBedilu :
ዶክተር እባክ የት ነው የማገባው ሆስፒታሉን
2025-08-30 05:53:03
1
ⒺⓂⓇⒶⓃ :
በጣም ደስ ትላለህ ዶክተር Type 2 አለብኝ ነገር ግን አነጋገርህ አረዳድህ አገላለፅህ ተስፋ ይስጣል🙏🙏🙏🙏ክበርልኝ🙏🙏🙏
2025-08-16 22:31:19
0
KiD Kd :
ዳ/ር እህቴ ስኳር በሽተኛ ነች እሱሊን መውሰድ ከጀመረች 6አመት ሆኗታል አሁን ግን እግሬን እየያዘኝ :እያቃጠለኝ ነው ትላለች ምንድነው ንግሩ ዶክተር
2025-08-03 18:39:01
0
Aroma k. :
አናመሰግናለን ዶክተር ፋስቲንግ ስንት መሆን አለበት ለምን type two
2025-07-07 05:56:11
1
mesti :
ዶክተር አገላለፅህ አክሞኛል ክብር ይስጥልን
2025-07-28 11:50:07
8
Mimi Daba :
ዶ/ር የወንድሜ ልጅ በ11 ወሯ ነው ስኳር ያጋጠማት
2025-08-18 16:52:30
0
Dr Desalegn Fekadu(Aba Elela) :
Great YOYAs🙏❤🥰
2025-07-06 14:30:09
5
HabMulu :
ሀባብ እንዴት ይመከራል????
2025-07-07 03:47:03
7
Singitan :
Dr edmena tena yistik🥰🥰🥰
2025-07-06 13:48:41
1
user2366845363719 :
ዶ/ር ሀባሀብ አትመገቡ ይባላል ምን ትለናለህ
2025-07-07 12:09:22
3
b@d vibs for ever :
ዶ/ር ስኳር ተገኝቶብኝ ነበር መዳኒት ከጀመረክ እድሜልክነው ምትወስደው ስለዚህ መዳኒት እንዳትጀምር ይሉኛል ምንትለኛለህ
2025-08-04 16:52:02
1
fww_ja :
ደስ የሚል ምክር ነው ደስ ይላል
2025-07-07 09:18:46
2
Nati :
ሀባብ?
2025-07-07 17:25:01
2
Asi Lali@33 :
የሚገርም የተረጋጋ አገላለፅ ሁሉንም የያዘ አንዳንዶች ተነስተው መድሃኒት አቁሙ ይሉሃል
2025-10-02 13:29:27
1
Wonde :
ዶ ር እናመስግናለን
2025-07-08 18:25:10
1
nurtizu1 :
ሽንት መብዛት ብቻ የስኳር ህመም ነው ሊባል ይችላል?
2025-08-08 18:54:25
1
Galigoma pharmacy :
Dr በፈጠረህ እንዳታልፈኝ ልጄ ታሞብኛል እና በጣም ጨንቆኛል 2 አይነት ኢንሱሊን ነዉ እሚወስደዉ እና ምን ትለኛለህ ወላሂ ስፅፍልክ እያለቀስኩ ነዉ
2025-11-23 06:52:00
1
Dr. Wubshet Assefa :
thank you doc
2025-07-08 15:58:56
1
To see more videos from user @yoyahospital, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
If you have time for the Lord, type "amen." Watch how the blessings start flowing in. #praisebreak #god #christiantiktok #ilovejesuschrist
#springsale #springdeals #gym #sculptset #gymoutfit #butterysoft
Pop the balloon or find love #poptheballoon #huntgameshow #trendiing #nonsmiraj #fyp
J.D. Vance: We Are Stealing Venezuela’s Resources for the American People US Vice President JD Vance recently told Fox News that the US invaded Venezuela to steal its natural resources to ensure other countries don’t cross the line with the US. Vance referred to the Monroe Doctrine, a US foreign policy that requires that the US control the Western Hemisphere. We’ve seen the result of that with coups d’état, ass*ssinations, invasions and kidn*ppings, as in the recent case of Venezuelan President Nicolas Maduro and his wife. Is it right for the US to claim a whole hemisphere? Drop us a comment. Follow us: @spearhead_af Video credit: Fox News #jdvance #trump #maduro #venezuela #delcyrodriguez
@GARVEE GARVEE 0.75HP-2.0HP In/Above Ground Pool Pump, 550W/115V, 2641GPH, High Flow, Single Speed, Powerful Self Primming Swimming Pool Pumps with Filter Basket, Low Noise #dealsforyoudays #summerwins #SummerVibes #garvee #poolwaterpump
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy