Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@mael.medcontour.c: ዶ/ር እስክንድር ከበደ ማናቸው? 🌡 የማህፀን ህክምና ስፔሻሊስትና ተባባሪ ፕሮፌሰር ሀኪም፣ 🌡የመሀንነት እና የዩሮጋይናኮሎጂ ሰብ-ስፔሻሊስት እንዲሁም 🌡የላፓራስኮፒ፣ የሂስተሮስኮፒ እና የኮስሞቲክ ጋይናኮሎጂ ቀዶ ህክምና ሀኪም ሲሆኑ ከ20 ዓመታት በላይ ልምድ ያካበቱ በዘርፉ አንቱ የተባሉ የቀዶ ጥገና ሐኪም ናቸው። በአሁኑ ሰዓትም በማየል ሜድኮንቱር ክሊኒክ ስፔሻሊስት ሀኪም፣ መስራችና ዋና ሥራ አስፈጻሚ በመሆን በማገልገል ላይ ይገኛሉ። ዶ/ር እስክንድር ከበደን በሚከተሉት የስራ ሰዓታት ወደ ተቋማችን በመምጣት ማግኘት ይችላሉ። ከሰኞ - አርብ ከጠዋቱ 3:00 am - 11:00 am(LT) ቅዳሜ ከጠዋቱ 3:00 am - 6:00 am(LT) ቀጠሮ ለማስያዝ እና ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ይደውሉልን፡፡ 📞+251975000045 📧
[email protected]
📍ቦሌ አለም ህንፃ፣ ከአለም ሲኒማ ፊት ለፊት፣ 4ተኛ ፎቅ Mael Medcontour Clinic ማየል ሜድኮንቱር ክሊኒክ ለእርስዎ እርካታ ቅድሚያ እንሰጣለን። #DrEskinderKebede #MaelMedcontour #PatientCare #sexualhealth #sexualhealthforwomen #sexualhealthformen #addisababa #Ethiopia #healthcenter #healthcare #healthcaretips
Mael Medcontour Clinic
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 06 July 2025 13:49:31 GMT
25144
945
20
120
Music
Download
No Watermark .mp4 (
1.84MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
2.75MB
)
Watermark .mp4 (
3.42MB
)
Music .mp3
Comments
Yeshareg Fentaw :
የ5 ሳምንት ነፋሰጡር ነሽ ተብያለሁ ግን ሆዴን ቁርጠት በጣም ነው የሚያመኝ ችግሩ ምን ይሆን
2026-02-16 15:14:17
0
user3554878048882 :
brovo Dr eskindir kebede you are special i know you have been seved you country with dedcation &* devotion thnk you
2025-07-09 07:45:38
1
𝙢𝙪𝙡𝙡𝙚𝙧🦅🦅🦅 :
የምር እጅግ በጣም ምርጥ ሃኪም ነህ እግዚአብሔር ያክብርህ🥰🙏
2026-05-27 23:02:05
0
GJH :
dr stay blessed
2025-11-24 07:02:27
0
@husen :
ዶክተር የግራ ጎኔ ጣፊያዬ አበጠብኝ
2025-07-25 13:57:54
0
fitsumt248 :
በጣም ምርጥ ዶክተር የእውነት
2025-08-15 17:50:48
0
Addi :
Betam gobez Dr mirt 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏
2025-08-25 17:01:06
0
jo man :
wow
2026-01-31 07:50:55
0
king :
Dr 🥰🥰🥰🥰🥰
2025-08-06 20:16:15
0
user5781380871448 :
የት ነው
2025-09-02 06:29:53
0
𝙢𝙪𝙡𝙡𝙚𝙧🦅🦅🦅 :
የምር እጅግ በጣም ምርጥ ሃኪም ነህ እግዚአብሔር ያክብርህ🥰🙏
2026-05-27 23:02:05
0
Fikir27 :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-07-27 07:28:34
1
Ruki semaw :
🥰🥰🥰
2025-07-09 08:08:00
1
@emulkeyr :
🥰🥰🥰🥰🥰
2025-07-25 16:41:48
0
እየሱስ ሆሳእና❤✟=አሁንአድን👉ሜቴ 21:-29 :
✅✅✅👏👏👏💯💯💯
2025-07-25 23:14:31
0
ty :
🙏🙏🙏
2025-07-19 18:32:44
0
Lieshne :
💞
2026-05-23 00:22:55
0
Lieshne :
🥰
2026-05-23 00:22:54
0
mom :
❤️❤️❤️
2025-07-15 19:16:23
0
Dr hiwi :
Betam gobez melkam hakim
2025-07-24 10:27:11
0
To see more videos from user @mael.medcontour.c, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
babar azam x uni edits #trending #cricketlovers #viralvideo #1millionviews #viralpage
#🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️ ထာဝရ ချစ်လေးပဲ 🥰🥰🥰
#fyp # ...Alhamdulillah ☺💗✨... !!!
#creatorsearchinsights #fy
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy