@ahadumtysn222: #እኔ_ማንነኝ

Ahadu @Fa💌
Ahadu @Fa💌
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 07 July 2025 09:53:52 GMT
286231
20607
473
4065

Music

Download

Comments

meseretgetie505
Meseret Getie :
ፅምፁ ግን የራስህ ነው ደስ ይላል
2025-08-19 20:05:41
2
be21...21
comment ለማንበብ :
ከእራሴ ጋ ስነጋገር እራሱ ከሌላ ሰው ጋ ያለው ያክል ጫጫታ ነው የሚሰማኝ ድካም ብቻ😭
2025-08-12 19:52:28
1
user9326077105
🤦‍♂️🤦‍♂️🤦‍♂️ :
እኔም ደክሞኛል😥
2025-08-17 18:54:11
2
tigistgirma582
TGM :
የኔ መምህር እኔ ብቸኝነቴን እወደዋለሁ ከራሴጋ መወያየት ፡ መነጋገር ፡ እራስን መገምገም ፡ ለራስ ጥያቄ ማቅረብ : ምላሽን ከራሴው መፈለግ፡ እራስን ማወቅ : መመሰጥ :የውስጥ ሰላም .... ብቻ ብዙ
2025-08-18 18:51:18
2
selamtekal
ሳሌም :
ትንሽ ይከብዳል እጂ ደስ ነው ሚለው ልመዱት
2025-07-07 13:41:42
10
user9241734131855
EHITNESH@2113 :
እኔም ድክም ብሎኛል
2025-08-19 07:30:48
2
.1929649
𝕙𝕚𝕨𝕚29 :
እኔም ሁሉም ነገር ካቅሜ በላይ ሆኖብኛል ግራ ገብቶኛል ችግሬን ይሄ ነው ብየ መዘርዘር አልችልም በጣም ተደራረበብኝ
2025-07-07 19:20:12
5
soim0887
soim :
እኔም ደግሞኛል
2025-08-17 20:20:32
1
12hanunee
Hanen Hanune :
በጣም ደክሞኛል ግን ውስጤ ደግሞ ይበልጥ ደክሙዋል ከራሴ ጋር መኖር እራሱ አቅቶኛል ድክም ስልችት ብሎኛል
2025-07-07 18:33:00
4
selam2505
selam :
ይደክማል በጣም
2025-08-18 19:45:40
1
abduali4528
ሀኒ ወለየዋli4528 :
አብሽር ወንድም ሁሉም ሠው አንድ አደለምያልፋል
2025-07-22 16:42:52
2
waynshet.ademasu
Waynshet Ademasu :
እውነት ነው
2025-08-19 21:21:46
1
dandan0089
dana :
እውተትነው።
2025-08-13 14:22:30
1
yeshikolo
yeshikolo :
መጵሀፉ ከለ እገዛለሁ አልወርድ አለኝ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-08-06 17:25:03
1
user77572122815285
@ አብርሃም ወሣራ ምግባረ ሠናይ :
እውነት ነው። ግን አንድ ምስጥር ልንገራችሁ ሰው ጠቃሚም ጎጂም ነው ሰው ከነድካሙ ይጠቅማል በጥበብ እና በማስተዋል እንጓዝ እላለሁ ሌላው ከሰው ተለይቶ ከእመቤታችን ከልጇ ከቸሩ መድሐኒአለም ጋር መነጋገር።
2025-08-10 02:41:53
5
falmii59
{{ 𝐅ã𝐥𝐦ã𝐭ãã }}🇪🇹💃🇺🇸 :
መኖሬ ትርጉም እደሌለው🥺እና መሞት እዳለብኝ😔😔😭😭😭🥹🥹💔💔💔🥹🥹🥹😭😭😭😭🥹🥹🥹💔💔💔💔💔💔💔🥹🥹😭😭😭🥹🥹💔💔💔🥹🥹🥹😭😭😭🥹💔💔💔🥹🥹😭😭🥹🥹🥹🥹💔💔💔🥹🥹😭😭😭😭🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺
2025-07-08 06:33:04
1
user4695954830690
user4695954830690 :
ይሻላል ምክንያቱም እሱ ይሻላል
2025-08-15 10:00:33
1
selamye9
Selam😍 :
enem dekmognal 😔😔😔😔
2025-07-13 12:42:09
1
mekidelawit2
mekdelawit2 :
በቲክቶክ የመጣክበትን መንገድ ወድጄዋለው እኔ ግን አልደከመኝም እንደ አዲስ ጠንካራ ሆኛለው 💪💪 እርግጠኛ ነኝ እንደዚህ ብሎ የኮመተ የለም አይደል
2025-07-15 09:53:31
1
birtukan.kibret
Birtukan Kibret :
ስ ለማይጠቅምህ ነው ያልሠጠህ አይዞህ
2025-08-12 19:57:48
1
123zeyneb2
احبك ❤️ :
ብቸኝነት ደስ የሚል ደስታ ነው 😔😔😔
2025-08-08 19:58:10
2
hanokfkrr32
✝️Hanøk የ ARESENAL💘💘 :
ማን እንደብቸኝነት😍😍
2025-07-09 16:22:38
2
qeelem.waalagga
liixa biiftu :
luubu maalan si godhee💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
2025-08-14 22:04:15
1
meresahagosorphotomessi
Meresa hagos :
ትክክል ነህ ወንድምየ
2025-08-08 15:31:32
2
danaitkiros7
danait TDF :
ብቸኝነት ባይጠቅምም ግን ኣይጎዳም ከኣስመሳይ ሰዎች በጣም ብቸኝነት ይበልጣል 🙏
2025-08-06 18:34:31
1
To see more videos from user @ahadumtysn222, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About