@comedianyasino: #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #habshatiktok🇪🇹ሀበሻethiopia #habshatiktok🇪🇹ሀበሻethiopia

comedian yasino
comedian yasino
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 07 July 2025 11:01:16 GMT
1302285
127407
3830
18285

Music

Download

Comments

notingisimposible
ሚኪ... :
"ህይወት ሚያስኮርጀኝ አንድ ሰዉ አጥቼ..."💔
2025-07-07 11:15:21
5255
tesfsh_comach
ተስፍሽ ኮማች 🤪 :
ማትሪክ ወድቄ ያለቀስኩት አሁን ፓርላማ ገብቼ ያስቀኛል 😁🤣🤣
2025-07-07 11:26:12
1510
banjadstar75
Benja d star :
ያሲን ግን ትለያለክ የምተሉ 👏👌🔥🥰✌️
2025-07-07 11:09:46
4395
teddy_shewa
teddy_Shewa :
ያሲኖዬ የኔ ድንቅ በጣም እኮ ነው የምትችለው እውነት 🥰🥰🥰 ብርትት በልልን 👌👏👏👏🥰🥰
2025-07-07 12:25:35
1101
hamdu669
official Hamdu💫🇪🇹 :
በተገኘበት ይደነቅ 👏👏👏👌👌
2025-07-07 12:56:12
1169
beze832
bio-life :
ያረቢ ጌታዬ ደስታን ከሀዘኑ እውነቱን ከቅፅፈት አልቻልንም መመጠን፤ ትንሽ እፎይ እንበል ከልጅነት ጊዜ ቆንጥርና ስጠን።
2025-07-07 12:11:11
704
mohammed.mohameh
Mohammed Mohammed :
ምን አይነት ቺሎታ ነው⁉️የዚህ ዘመን የሰው ዳይመንድ 👍👍👍👍
2025-07-07 11:12:58
416
mekey_mobile
mekiy mobile :
ቲክቶክ ላይ እንዲህ የደጋገምኩት ቪድዮ የለም 100%
2025-07-07 19:25:12
367
misox_beti
@betelhem 💓 :
"ማደግ ምን ጠቀመን ሀላፊነታችን ይበልጥ አጎበጠን"😔😔😔😔😔
2025-07-08 10:21:46
402
track_780
Monster :
የዚህ አይነት ምርጥ ቪዲዮ በፍጹም አላየውም በቲክ ታክ ዘመኔ በጣም ትችላለህ 😭 እኔስ አለቀስኩ
2025-07-07 19:05:18
419
user7873739372161
Misganawdemelash :
ህይወት ሚያስኮርጀኝ " አንድ ሰው አጥቸ" ትልቅ ቁም ነገር ነው የተናገርኸው ያሲኖ እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልህ
2025-07-07 16:03:30
135
its.me.mi90
it's me Ĥâmuďi :
እሄን ልጅ አለማድነቅ ንፉግነት ነዉ 🙏
2025-07-07 11:22:04
203
ltiktpk0
mmm :
:ቆሜ ነው ያጨበጨብኩልህ !!👌👌 ትችላለህ አቦ🤔 በማርያም አንደኛ ነኝ አቅም አለህ
2025-07-07 13:16:42
153
seud38official
seud abdu :
እዚህ ጋር ጎንበስ ብለን ክብር እንሠጣለን #1 yasino🙏
2025-07-07 16:53:25
145
sisayyeneta28
ሲሳይ የኔታ :
respect bro የሁሉም ሰው ሂወት በጨርቅ ተሸፍኖ ይሄን ይመስላል።
2025-07-08 16:34:28
28
henok_attention
Henok አቴንሽን :
ትንሽ እፎይ እንበል ከልጅነት ጊዜ ቆንጥርና ስጠን 🤲 ሰኔ 30 ትልቅ ትዝታ 🥹🥹🥹 🙏🙏
2025-07-07 11:52:29
72
solaa111
Solaye :
ጥበብ አደለም ይሄ ህይወት ነው ። ጥበብ ጠርታህ ሳይሆን አንተ እራስህ ጥበብ ነህ። 2 ሰዓት ከሚፈጀው ፊልም ይልቅ ያንተ 1ደቂቃ ሙሉ ነገር ያሳየና። ጎበዝ በርታ RESPECT
2025-07-27 14:48:44
21
nardi2881
Nardi🦋 :
"ወደ ኋላ ቀረሁ ህይወት ሚያስኮርጀኝ አንድ ሰዉ አጥቼ..."🥹💔
2025-07-22 05:38:52
24
layli5624
Leyla :
አደራህን ያረቢ በምወዳቸው ሰዎች አትፈትነኝ ኢላሂ🤲 ወላሂ አስለቀስከኝ 🥺
2025-07-08 22:17:06
9
neimnuti
neim🍫 :
ማደግ ምን ጠቀመን ሀላፊነታችን ይበልጥ አጎበጠን🥺 ወዉ🥰🥰🥰🥰
2025-07-07 20:11:56
17
21besu
Henry 14 :
የወቅቱ ምርጥ trend wow perfect 👌👌👌👌
2025-07-07 21:21:05
9
techie1.7.25
techietatta :
ማን ነዉ እንደኔ ለመሳቅ ከፍቶ እምባዉ የመጣበት?? ትችላለክ ወንድሜ!
2025-07-08 05:52:48
14
leulsg
Leulsg :
አሁንማ አድገን የልጅነቱ ህልም በጊዜ ተኖብን እንኳንስ ኢንጅነር ዶክተሮች ልንሆን ሰው ሆነን ሰው ልኖን እየተውተረተርን አለን እየፈለግን ሰውነት ጠፍቶብን ያሲኖ ብዙ ነገር ያሚያስታውስ ሀሳብ👏👏
2025-07-07 13:18:46
125
abdse_m1
Paz :
ለካ እንዲም ይችላል ይመችህ ያሲኖ
2025-07-07 13:09:48
19
selefiy558921
O2 arsenal :
ትንሽ እፎይ እንበል ከልጅነት ግዜ ቆንጥርና ስጠን
2025-07-07 19:11:04
9
To see more videos from user @comedianyasino, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About