@lawyermohammedmebrat: #ነጋሪት #lawyer #negarit #የስራስንብትክፍያ

ጠበቃ መሐመድ መብራት እንድሪስ
ጠበቃ መሐመድ መብራት እንድሪስ
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 08 July 2025 11:33:39 GMT
970591
37407
565
9467

Music

Download

Comments

usermoybon.obsinan
moybon obsinan :
17 አመት የግል ድርጅት ዉስጥ ከሰራ በራሱ ፈላጓት ሲራዉን ከለቀቀ የሲራ ሲንብት ያገኛል?
2025-07-08 21:26:46
13
ethiotik04
One Kiyaa :
የክፍያ መጠን አገላለፅህ ግልጽ አይደለም
2025-07-09 09:21:55
17
lebutiiiii
user3836550305937 :
እኔ የጡረታ ይቆረጥብኛል እንዲሁም የጡረታ መታወቂያ ተሰቶኛል 5 ዓመት ሲሞላኝ የ አገልግሎት ክፍያ ማግኘት እችላለሁ ?
2025-07-09 13:48:32
2
matwos_merid
ቤተስብ :
በተልካሻ መ/ት የተባረረ
2025-07-09 08:49:29
6
worku.y3
ደ/ወርቅ :
እኔ ግን በኩትራት 2አመት በዚያው ቀጥሎ በቋሚነት4አመትከ5ወር ሰርቻለሁ እራሴ ብለቅ አገኛለሁ ?
2025-07-09 06:35:05
3
mogila88
mogila :
በዲስፕሊን ጥሰት ከሆነስ? ለምሳሌ በሙስና ከሆነ?
2025-07-09 08:25:23
5
oromiyaaafrica
OromiyaaAfrica :
ከይቅርታ ጋር ከ አምስት አመት በለይ ስሆን።በፍቃደኝነት ስለቅ እንዴት ይታሰባል
2025-07-09 14:14:37
2
ethio_today1
ETHIO_TODAY :
ለምሳሌ ደሞዝ 15,000 ከሆነ 5 አገልግሎት ካለው በ 30 ተባዝቶ ምን ያክል ይደርሰዋል Please can you calculated ..🥺
2025-07-10 14:11:17
0
dajane.magarsa1
Dajane Magarsa :
Yes
2025-08-28 11:34:54
1
zaza210574
Zaza :
እኔ አሁን 2 አመት ከ 2 ወር ሰቻለው በድርጅቱ ፍላጎት ተቀንሻለው ስለዚህ የተጣራ ደሞዜ 1103 ነው የትራንስፖርት 500 ይህ ነው ደሞዜ ስለዚህ ስንት አገኛለው
2025-07-10 20:31:34
0
arsenal.always.the
Aman 1221 :
መልስ እፈልጋለሁ አንድ ሠራተኛ ኮንትራት ሚቀጠርው ድርጅቱ ምን አይነት ሲሆን ነው ቋሚ ሚሆንበት ምክንያትሰ
2025-07-09 18:31:11
0
alem18128
Alem :
የ NGO ስራ ስንብት እንደት ነው እሱን ብታስረዳኝ ደስ ይለኛል ?
2025-07-25 17:04:18
1
tegegntadesse97
Tegegn Tadesse :
እኔ ድርጅት ውስጥ 7 ዓመትና 7 ወር ሰርቼ አሁን ተቅንያለሁ ስንት አገኛለሁ???? መልስልኝ? 0910270271 ለምክር እከፊላለሁ
2025-07-15 12:26:55
1
zinu2320
@zinu23 :
3 ዓመት የግል ድርጅት ሰርቻለው በራሴ በወጣ የአግልግሎት ይሰጠኛል?
2025-07-28 13:00:30
1
user8494955958057
272727 :
ዳውሎድ እንዲሆን ብታደርገው መልካም ነገር ነበር
2025-07-10 16:28:24
2
atinkut61
Atinkut :
በጊዜያዊ የተቀጠረ ሰራተኛ የጡረታ የተቆረጠበት ከሆነና 4 ወይም5 አመት ከሰራ በኋላ ውሉ ቢቋረጥ የከፈለው የጡረታ ብር በምን አግባብ ነው የሚመለሰው?
2025-09-04 13:40:14
1
mesele.shigute
king kim jung :
ጥሩ ነው የ ጊዛዊ ቅጥር ለይ የሰራልን
2025-07-17 21:32:01
1
gher197
So what? :
ጡረታ ከስንት አመት በኃላ ነው የሚጠየቀው🙏
2025-07-10 15:33:15
1
ba00574
biruk :
ከ20አመት በላይ አገልግሎ የኤች አይ በሽተኛ የሆነ በፈቃዱ ቢለቅ የ9047 ደሞዝተኛ ምን ያህል ያገኛል
2025-07-10 13:58:58
1
abamela1
ወንዳጥር :
የኢት ፌደራል ፖሊስ
2025-07-16 07:33:44
1
dr.girma1255
Dr.girma :
ጥያቄ አንድ ሠረተኛ ሥራ ላይ አያሌ ከሞተ ለቤተሰብ የምከፈል አሌ?!
2025-08-14 14:18:20
0
getahun.mekonin8
Getahun mekonin :
እናመሰግናለን
2025-08-09 12:35:47
1
abdomohammed4949
abdomohammed4949 :
እናመሰግናለን።
2025-07-25 17:18:02
1
user90994193540860
miki maraki :
ማለትም ለስቢሎች ብቻነው ወይስ ለሰራዊቱም ህጉ ይሰራል????
2025-07-09 12:41:46
1
To see more videos from user @lawyermohammedmebrat, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About