Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@genibaba1: የከረምት ዝገት2ቅቤ ቀብቼው አሳበድኩት🤣🤣@b_e_k_i_ @Takur @Bereket Tesfaye @remu khan @emutiፍንጭቲያንስ @geni bonda#prankvideo #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #funnytiktok #viralvideos #ወይ #habshatiktok🇪🇹ሀበሻethiopia #creatorsirchinsight #ertrian_tiktok🇪🇷🇪🇷🇪🇷 #fyp
geni & baba
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 08 July 2025 16:17:30 GMT
3098122
78290
1545
3163
Music
Download
No Watermark .mp4 (
3.12MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
2.44MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
Goth Girl🖤 :
ይሄ ልጅ ግን አንድ ቀን ይመታሻል🙄
2025-07-08 20:21:22
6796
ናᴀ†ᴀን™🎧🥀🇪🇷🇻🇳 :
ጭራሽ እጇን ያዝካት😭 ና እኛ ቤት እስቲ
2025-07-08 19:18:35
5175
àɓ màñ :
እጅ መያዝ በኛ ሰፈር እንደግድያ ነው ሚቆጠረው😅
2025-07-09 05:49:30
4178
Inspector Henok Abdu :
እጮሃለዉ😁 ስትጮህ እኔ መጣለው ሙሉውን ቀባሃለው
2025-07-09 12:20:22
1312
peter wondmu :
በገዛ እጅሽ ክብርሽን አትጪ
2025-07-08 20:45:14
1576
Emuye#@woloyewa❤❤❤ :
ደረቅ ነገርነዉ ልጁ የምር ያናድደኛል ግን ይቅርታ
2025-07-08 18:13:32
696
batina :
ለዛ ብስ ንግግሩ እራሱ ስያስጠላ የልጂ ለዛ የሌለዉ
2025-07-08 22:14:05
425
Girl 😍💗 :
ተረጋጋ ቀጭኑ😁😁
2025-07-08 20:37:25
678
ሶፊና 🇪🇹❤🇵🇸 :
ልጁ ጥፍት የለበትም ብዙ ልጆች ቅቤ አይወዱም ካልወደደ አልወደደም ነው ለምን ትቀባዋለች በዛ ላይ ተፍታተነችው ከባድ እድሜ ላይ ያለ ልጁ ነው እደውም ታጋሽ ነው
2025-07-09 04:21:01
322
ማሂ የባባ ልጅ❤ :
አረ ተይ ይደብራል አሁን ተናዶ ቢገፈትርሽ ኩፉ ልታስብይውነው 😓
2025-07-09 06:54:03
53
Fasika :
የልጁ አወራር ይደብራል
2025-07-09 12:29:23
17
maki :
እናቱን የማያከብር ልጅ በአናቱ ይተከል☺️
2025-07-08 20:23:54
188
Surafel Tadesse Arsenal :
ልጁ ላይ ያልሆነ አስተያየት የምትሰጡ ሰዎች ግን ድርጊቱ እኮ ቅፅበታዊ ነዉ ያዉም ቂቤ ስለዚህ ቢናደድና ቢበሳጭ ምን ያስገርማል። ልክ እኮ እቃ አምጣ ብላዉ አላመጣም ወይ ተነስተሽ አምጪ ያላት አስመሰላችሁት። ንዴቱን መቆጣጠር ባይችል ብዙ አያስገርምም። ደሞ በጣም የሚቀራረቡ እናትና ልጅ ናቸዉ እና አታካብዱ
2025-07-11 07:44:44
188
hirut :
ልክ አይደለሽም ሁሉም በሚባል መልኩ ወንዶች አይወዱም ሲቀጥል ወቅቱ ብርድ ነው ለመታጠብ ሲቀጥል በጣም ተፈታተንሺው ልክ አይደለሽም
2025-07-09 08:35:25
24
etsegi :
የያያዛት ሊመታት ሳይሆን ደግማ እንዳትቀባው ነው እውነት በጣም ጨዋ ልጅ ነው እናቱ ግን ሁልጊዜ እሱ የማይፈልገውን ነገር እያረገች ትፈታተነዋለች ይሄ ጥሩ አይደለም መስራት ከፈለግሽ እራስሽን ችለሽ ስሪ አታበሳጪው
2025-07-09 12:24:41
38
Dominik🕷💥 :
የኔ ማዘር ብትሆን ኖሮ እጇን ሲይዛት ትደለኝ ነበር
2025-07-08 18:21:13
51
The Onyx ፩ :
እጅ መያዝ በኛ ቤት እስከ ሞት የሚያደርስ ቅጣት ነው ሚያስከትለው 😆
2025-07-09 12:26:24
111
ኢትዮጵያ ሀገሬ!! :
ያለ ፍላጎቱ እንዲዳፈርሽ እያስገደድሽው ነው።
2025-07-09 04:52:32
155
? :
ይቅርታ እናቴ ልጅሽን ሚዲያላይ አታናጅው ሳያስበው በህዝብ ፊት ያቀይምሻል
2025-07-09 09:30:49
24
ʙᴀʙɪ_noir ♰ :
ጭራሽ እጇን ያዝካት ና እኛ ቤት እስቲ ....
2025-07-08 21:24:36
18
Ayal ነኝ ጎደሬዋ የባህል ልብሶች መሸጫ :
ስርአት እሚባል ግን የለዉም
2025-07-08 21:15:07
73
🇹🇷بنت ءسلام💥 :
እናቱ ሁነሽበት ነው እጂ ቢገልሽ ደስታው ነበር😁
2025-07-08 17:33:00
49
AutoLogic diagnostics :
ቀጭኑ ተረጋጋ
2025-07-08 18:48:39
21
@sele2116 :
አባቴን ያየ🥰🥰🥰🥰🥰
2025-07-09 17:18:16
5
Meron🦅 :
ና ምታኝ እሱ ነው የቀረክ እኛ ቤት😭😭
2025-07-09 18:28:30
18
To see more videos from user @genibaba1, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Ven y recibe la mejor atención de servicio al cliente al momento de adquirir tu nuevo celular ✨ Te esperamos en todas nuestras tiendas a nivel nacional✨ 📲937329404 #pucallpaperú🌴🦜🐍🐢🦥 #iquitos_peru🌴🌴♥️♥️♥️♥️ #parati #contamanacity🏝 #tarapoto_perú🇵🇪💚🌴
카페에서 카페라떼 마시며…
pretending i am a wfh girlie one day a month!!! @lizzy 🌿 has the best recipe for a salted honey vanilla shaken espresso 🫶🏻 #morningroutine #morningvlog #morningvibes #workoutroutine #womeninstem
عليه الصلاة والسلام. #الجمعة #tiktok
+1 Skate Trickz Escape [🛹] https://www.roblox.com/join/wucnj #Pylaiev_V #Roblox #GAME
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy