@aginechew21: አስተማሪ ታሪክ! በአንድ ወቅት ባልና ሚስት የጦፈ ጭቅጭቅ ውስጥ ናቸው ፡፡ የጭቅጭቃቸው መንስኤ ደግሞ የባል ደካማና ማየት የተሳናቸው እናት ነበሩ ታዲያ ሚስት የባሏን እናት ቤት ውስጥ አስቀምጦ መጦሩን አልወደደችም ነበር :: ፡ በዚህ የተነሳው መቋጫ ያላገኘውን ጭቅጭቅ እኔን ወይም እናትህን ምረጥ በሚለው በሚስት ተብየዋ የመጨረሻ ንግግር ረገብ አለ! ፡ ባልም አውጥቶ አውርዶ ቇጥሮ ከፈታ ቡሃላ ሚስቱን መረጠ ፡፡ እናም ከሚስቱ ጋር ተመካክሮ ራቅ ብሎ ከሚገኘው ጫካ ውስጥ እናቱን ለመጣል ወሰነ ፡፡ ፡ ወስኖም አልቀረ እናቱን አዝሎ ወስዶ ጫካ ውስጥ ጥሏቸው ተመለሰ :: ታዲያ በዚህ ጊዜ እውነታውን ሲከታተል የነበረ አንድ ሽፍታ ወደ እናትየዋ ተጠግቶ እንዲህ አላቸው ፡፡ ፡ <<ልጅሽ እዚህ አስፈሪ ጫካ ውስጥ ጥሎሽ ተመለሰ ነገር ግን አዝሎ ሲያመጣሽ ጀርባው ላይ ሆነሽ ቅጠል እየበጠስሽ ስትጥይ አይቻለሁ ለምንድን ነበር እንደዛ ያደረግሺው>> ብሎ ሲጠይቅ እናትም እንዲህ አሉት ፡ <<ልጄ እኔን ጥሎኝ ሲመለስ መንገዱ ጠፍቶት አውሬ እንዳይበላብኝ ምልክት እንዲሆነው ነው>> ብለው መለሱለት ፡ እናት ለዘላለም ትኑር!
AGINECHEW AYALEW
Region: ET
Tuesday 08 July 2025 22:29:10 GMT
Music
Download
Comments
ሁሉ በእርሱ ሆነ :
😭😭😭 ኧረ እናት የለኝም!!ወይኔ እናቴ!!እናትዬ😭😭😭😭ኧረ ውይ ውይ ውይ ወይኔ እማ ወይኔ እግዚአብሄር ምስክሬ ነው ፈጣሪ እናቴን ነፍጎኛል።አላውቃትም።በእናት የሚጨክን ምን አይነት ፍጡር ነው።😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2025-07-13 16:58:05
66
yaekob :
እናት እናት ናት እኔ ብሆን አላደርገዉም ምክኒያቱም እናት መተኪያ የላትም ሚስት ግን መተካት ትችላለህ እና ለዚህም አንድ ነገር ጣል ላድርግ
አንዲት ላም አለችኝ በጣም የምወዳት
እናት በቅሎ ባገኝ የምለዉጥባት
2025-07-14 17:09:59
22
Gedi4😍😎 :
እናት ለዘላለም ትኑር 🙏🙏🙏🙏🙏
2025-08-31 16:05:55
1
medi amare3 :
ሁሌም እናት ለዘላለም ትኑር
2025-07-15 13:42:00
19
@kewsu🥰 :
እናት ለዘላለም ትኑር እናት ያላቹ እናታችን ለዘላለም ትኑር 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-08-01 10:00:51
13
ዋናችን እያሱስ ነው :
እናት ሺ አመት ስአንሳት ነው መቶ ሺ አመት ትኖር🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-07-15 07:48:31
4
Girma❤️🇪🇹 :
🥰🥰🥰ማን ግን እንደ እናት እየሞተች ልጇን የምታኖር እናት ብቻ ናት🥰🥰🥰 ውድና መተኪያ ያሌለሽ እናቴ ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያኑርልኝ 😭😭😭😭😭😭😭 ያደረግሽልኝ ተቆጥሮ መች ያልቅና😭😭😭😭 ባነባ እንዳላስጨንቅሽ ፈራሁ 🥰🥰🥰 ለዘላለም ውለታሽን መች እረሰዋለው!!! እናቴን አታስታውሱኝ ሞት ነጥቆኛልና አኔ በሷ የሚጨክን አንጀት የለኝም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2025-08-01 07:05:45
2
birtusew2 :
enat 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-08-31 13:29:55
1
Abrhme Adiis :
አሜን😭😭😭😭🙏
2025-08-07 09:25:12
1
Elias Tesfaye :
ከጭንቀት ነፃ የሆነ ሂወት ለሁሉም እናቶች።።።
2025-07-15 19:19:20
12
🌴🌴🌴 ዕባይ ራያ💪💪💪 :
እናትኮ ዉለታዋ ተከፍሎ ኣይጨረስም
2025-07-30 04:34:23
3
estif083 :
መቸም ቢሆን ከእናት በላይ ሴት የለችም እናት ለዘላለም ትኑር እናቶ እወድሻለሁ ሁሌም ኑሪልኝ
2025-07-26 05:51:44
4
hamrawit :
እማ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰 ያላቺ መኖር አልችል አምላክ ክፉሽን ለኔ ያርገው
2025-07-27 15:33:50
3
Brhanu Aklilu :
እናት ለዘላለም
2025-08-26 06:39:10
1
Amir Seid :
እማ እማ ህመሜ የዘወትር ስቃዬ ነች
2025-08-19 19:46:52
1
abdurzak00 :
አይ እናት
2025-08-08 19:59:50
2
የቀን ሰዉ አትሁን :
እሚያሳዝን ታሪክ ነዉ ልጁ ተሳስቷል በጣም እናት በምንም አትተካም ሚስት ግን ያገኛል
2025-07-15 18:08:35
4
Lij_ashu21 :
እኔ ግን እንደዚህ አይነት ጥያቄ ቢቀርብልኝ እንዲህ ነው ምላት
ስትሄጂ እሄዳለሁ ቁሜ አልጠብቅሽም፣
ሴት በበር ይመጣል እናቴ አይደለሽም።
2025-08-05 05:16:17
2
Eyerus Addis :
በእናት አዲህ ግን አይድረስነዉ
2025-09-03 19:42:40
0
MAAHII H🚳A🚳🚳🚫 :
❤️🇪🇹:🥰🥰🥰ማን ግን እንደ እናት እየሞተች ልጇን የምታኖር እናት ብቻ ናት🥰🥰🥰 ውድና መተኪያ ያሌለሽ እናቴ ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያኑርልኝ 😭😭😭😭😭😭😭 ያደረግሽልኝ ተቆጥሮ መች ያልቅና😭😭😭😭 ባነባ እንዳላስጨንቅሽ ፈራሁ 🥰🥰🥰 ለዘላለም ውለታሽን መች እረሰዋለው!!! እናቴን አታስታውሱኝ ሞት ነጥቆኛልና አኔ በሷ የሚጨክን አንጀት የለኝም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2025-08-18 15:06:43
1
Mas :
ልጅን አሳይኝ እገለው አለው ሚስት ብትሄድ ሚስት ትመጣለች በማንም እና በምንም ማትመጣውን አንድ የሆነችውን እናቱን ይጣላል ያውም ለአሁኑ ዘመን ሴቶች አፈር ብላ ደደብ
2025-07-17 16:00:37
3
Mubarik Yimer :
እናት ለዘላለም ትኑር
2025-08-20 05:02:57
1
Tamesgn Tasefaye :
ዋዉ🥰🙏
2025-08-11 20:10:26
2
Amanuel Erkocho :
😭😭😭የእናት ውለታ መቼ ይረሳል 🥰🥰
2025-08-08 19:40:57
2
Beleyneh Beley :
እማ ከአንቺ በፊት ያርገኝ
2025-07-27 12:15:43
2
To see more videos from user @aginechew21, please go to the Tikwm
homepage.