@abelo1229: #creatorsearchinsights

Abelo
Abelo
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 09 July 2025 03:00:13 GMT
228802
17441
194
5610

Music

Download

Comments

tamesaris
ክብር ለአማላጇ :
በእርግጥ ነፃ ፍቃድ ወይም ምርጫው በእራሳችን መሆኑ እርግጥ ቢሆንም በፀሎታችን እና በመልካምነት ወይም ወደ እግዚአብሔር በቀረብን ቁጥር እና አመስጋኝ ከሆንን ሹፌር ከሆንን ከአደጋ ይጠብቀናል ነጋዴም ከሆንን ይባረክልናል መንደጋችንን ያቃናልናል ።
2025-07-10 06:54:08
187
samuel.yosef3
samuel yosef :
የፈለገ በቃላት ብታሳምረው እግዚአብሔር ነገን የሚያውቅ ከሆነ ነጻ ፍቃድ የለህም
2025-07-11 05:01:06
2
mati704488
Mati ማን :
ወንድሜ ይሄን ሀሳብ ማንም ሊያብራራውና ሊመልሰው አይችልም። ለምን ነካካኸው
2025-07-11 20:27:13
9
belay.tebeje18
ጊዜ ዳኛው :
አንዳንድ ጊዜ ብዙ እውቀትና ምርምር አድርገህ የማይደረስበት ነገር ላይ ቀለል አድርገው የሚያወሩ ሰወች ይገርመኛል ዝም ብንል ምን አለ? አንተ ራሱ በእግዚአብሔር አሰራር ጣልቃ ገባህ
2025-07-10 20:53:43
7
tsediy21
Tsedi21 :
እኔ ግን ይሄን ሀሳብ ቆይ አንድ ሰው በተጻፈው ባይሆን የሚፈልገውን ለማድረግ ብዙ ጥሮ ለምን አይሆንለትም? ቀኑ ካልሆነ ቤቱ ተቀምጦ ለምን ሂወቱ ያልፋል
2025-08-27 18:17:56
0
kalnazu
👸🏻 kal የአባቷ ናፋቂ ዱባይ ❤‍🩹 :
ያቃል ግን የሚፈጠረው ላይ አስተዋጽኦ የለውም እያለ ነው 😭 ፈጣሪን🙄
2025-07-10 09:47:00
5
ransombz
Ransom :
አይ ፊት ሰጠንህ 😏😏😏
2025-07-30 11:13:47
0
adamabarber1
የ Adamawu barber biruke :
አዎ የተጻፈልን ነገር የለም ነጻ ፍቃድ አለን
2025-07-14 07:03:32
2
binyam.bijo
Bini የትም ሀገሬ :
ቃልህወት ያሰማልን
2025-07-27 10:16:24
0
ethiopian.4jj
ethiopia 5G :
አሪፍ እና ቅዱሳዊ አገላለፅ ነው ነገር ግን በነገሮች ሁላ እግዚያብሄር የሚፈልገውና connect የማድረጊያው የህይወት መንገድ ዕምነት ወይንም ውሃው አያሰምጠኝም ብሎ በፈጣሪ የመተማመን ጥግ የህይወታችን Pass Word ነው
2025-07-10 19:08:43
2
user7855909002230
B&B😍 :
የጌታ ፍቃድ ይሁን ብለን ዝም አልን ማለት እና መፀሀፍ ቅዱስ ጌታ ቢፈቅድ እና ብንኖር በሉ ተብሏል ምን ለማለት ነው?
2025-07-10 13:08:52
5
kiduy7
ቅድስት ኢትዮጵያ :
እሺ ወንድሜ በጣም ከሰዉ ጋር የምከራከርበት ነገር ክፉ ሲሆን በኛ ላይ የሱ ፈቃድ አይደለም የኛ ምኞት ዉጤት ነዉ ብዬ ነዉ የማምነዉ ግን በኛ ላይ ሊደርስ የሚችለዉን ክፉ ወጥመድ በፀሎት የክፉን ሀሳብ በኛ ላይ እንዳይሆን ማድረግ ይቻላል?
2025-07-11 09:45:12
2
daniel.gi55
Daniel GI :
ድንቅ ትምህርት ነዉ በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏
2025-07-28 11:55:38
0
aberhameawoke
abrilo @ak :
ማነው ግን ይሄ ልጅ ❤❤❤
2025-07-10 19:25:41
1
birhanepawlos2
pawloss :
ትክክል እግዚአብሔር የወደፊቱን ያዉቃል ግን የምንወስነዉ እኛ ነን because ነፃ ፍቃድ ስላለን።
2025-07-11 18:41:04
2
nahhposetive
Chapi 15 :
Ewenet new
2025-07-10 20:22:37
0
yeneneh63
yeneneh63 :
በጣም ቃሎችህ ደስ ይሉኛል አንዳንድ ሀሳቦች ግን በሰከንዶች ገለጻ ለኛ ለደካሞቹ ላይገቡን ይችላሉ እና ብታስቡበት
2025-07-10 12:22:06
1
nata22544
nata :
tank you lante kal yelegim selasen
2025-07-10 13:05:28
1
zebibhailemichael
Ziyada :
Exactly
2025-07-13 20:10:13
0
3243neg
Mordechai Yoseph :
ሰዎች ግን የራሳቸው ዓይምሮ አይሠራም ማለት ነው? I am just wondering 🤔 motivational speakers, pastor, prist, activist አላዋቂው አዋቂው ሁሉ እንደፈለገ የሚጋልበው?ዓይምሮውን በነፃ ለሌላ የሚያከራይ ማለት የማያነብ ሰው ነው ይላሉ። መጋቢ ሀዲስ🙏
2025-07-11 05:59:39
0
user7708104239576
ቶራ ቦራ :
ሲጀመር በዚህ ሀሳብ ማንም በአንድ አምኖ የተቀበለ የለም በሁለት ጎራ ተከፍለዉ እናያለን በአንድ ተስማምተዉ አይተን አናዉቅም
2025-07-11 09:31:13
0
abnettefera4
ab የአርሰናል የልብ ደጋፊ :
አለማወቅን የመሰለ ምን ፅድቅ አለ አያቴ አለማወቄ ዛሬ ገና ጠቀመኝ
2025-08-12 05:57:11
0
gech.gech441
Gech Gech :
በተፃፈለትማ ማንም አይኖርም አንድ ሰው እስኪሞት በድህነትና በችግር የሚኖረው አንድ ሰው ተመችቶት የሚኖረው በተፃፈለት ነው? ከሆነ ፌር አደለም!!! ስለዚ…
2025-07-17 14:10:04
0
mahitibebu1
Dayan☀ :
@saron🌕 adamchi
2025-07-10 11:18:23
1
user4227371140036
alem :
@☺️☺️☺️☺️☺️☺️☺️
2025-07-10 04:23:04
1
To see more videos from user @abelo1229, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About