@protilahuntsegaye: #prophettilahuntsegaye #preaching #copylink #viralvideotiktok #ecrc #teaching

Prophet Tilahun Tsegaye / ECRC
Prophet Tilahun Tsegaye / ECRC
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 09 July 2025 07:10:12 GMT
532771
79198
1455
12627

Music

Download

Comments

bekiyesayizu
elsi :
ያያል እኔ ምስክር ነኝ🙏🙏🙏
2025-07-09 09:50:02
505
jessicamariana77
Jessica 🥀 :
ሰሞኑን ስልኬ ጴንጤ ሆኗል🥰 ፣scroll ባደረኩ ቁጥር ስለ ሕይወት ብቻ ነው የሚመጣው ።። እስቲ እንዲህ የሚሆንለት ካለ እኔም ይበለኝ።።።።።🥰🥰🥰
2025-07-10 01:49:37
374
eysusgetanew49
sami Gu :
እያንዳንዱ ድካማችን ይረዳል ያውቀዋል🥹😍
2025-07-09 07:18:26
196
teke892
Teke892 :
“ከኃጢአት በቀር በነገር ሁሉ እንደ እኛ የተፈተነ ነው እንጂ፥ በድካማችን ሊራራልን የማይችል ሊቀ ካህናት የለንም።” — ዕብራውያን 4፥15
2025-07-09 17:46:18
143
bilu6h3fjj2f8
Bilu :
ያ ቀን ናፈቀኛ😭😭😭
2025-07-09 13:40:48
63
enatye453
enatye :
ኦርቶዶክስ ነኝ ንግግሮችህ ግን ይለያሉ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
2025-08-19 20:15:37
8
genet1241
Genet :
አንተ ግን ምነ አይነት ጌታ የረዳሕ ሰው ነው
2025-07-09 08:48:34
101
chapi.cha
tsega.elfiyos👸 :
ያያል እግዚአብሔር 😭😭😭🙏
2025-07-09 08:58:19
51
elsabetsisay775
Elsabet Sisay :
ያያል ያቃል ግን አንዳንዴ እያየ ዝም ሲል ያስፈራል
2025-07-09 19:17:33
5
eske467
eske...🦋 :
እምባዬ የተናገረበት እኔ ዝም ያልኩበት ቀን ብዙ ነው በማይነገር መቃተት ይቃትትልናል መስረዳት ባቃተን ጉዳይ ላይ እሱ ይረዳናል ❤️
2025-07-13 20:23:15
6
user6008203850465
Astu to Jesus :
ያያል እኔም ምስክር ነይኝ
2025-07-09 18:27:34
14
fikerl12
🍫TG🍫 :
የኔ አባት ኢየሱስ🥺❤️❤️
2025-07-09 13:10:11
8
bini77708
ሰላምና ይቅርታ :
አንተ ግን ሁሌ ብዙ ብዙ ጊዜ ተባረክ
2025-07-20 11:45:06
5
lid_duu
Lidya Haile :
የእኔ ኢየሱስ🥺
2025-07-09 14:58:15
5
ganisemoni
geni 🦋Simeon♥️♥️ :
ያያ እግዚአብሔር 🙏🙏🙏😭🙏🙏🙏😭😭😭😭😭
2025-07-10 06:29:42
8
jesus.is.lored6
ሰማርያ ⭐ :
🥺🥺🥺🥺ኣይመስለኝም ኣያውቅም ወይ እያወቀ ለምን ዝም ይላል🤔
2025-07-09 18:24:07
5
sura2275382
✝️✝️SURA :
beyesus sem egziabher ybarek🥰🥰🥰
2025-07-09 18:58:19
5
rekikmeka5
reku :
Yayalll yesmallll ene miskir negneee 🙏🙏🙏
2025-07-09 22:07:49
5
yafi1433
GOD is Good all the time ###1 :
ቃል አጥቼ በፊትሕ እሕሕሕሕሕ ብዬ ብቻ ተነስቻለው። የኔ አባት ይሔንንም ሰምተኸኛል
2025-07-09 20:49:22
7
demisjjyeqs
𝑓𝑎𝑖𝑡ℎ :
አሜን🙏🥰
2026-02-27 14:26:42
1
yabumati
Yabu mati :
Yayale 😔😔
2025-07-11 19:33:13
4
addis.kidan8
addis kidan :
የኔ አባት ስወድህ እኮ ተባረክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-07-11 15:19:12
4
m.m24711
ኢየሱስ 💯 ጀግና 💯📖💯 :
ኢየሱስ ጀግና እደሱ ማን ስሙ ይባረክ❤️❤️❤️❤️❤️❤️💯💯💯💯💯💯💯💯💯
2025-07-09 20:19:24
3
berry.getachew
Berry🦋 :
አዎ ያውቃል የኔ አባት 🙏😥
2025-07-09 16:49:36
3
lalawin27
Mich lanche💛❤️ :
ጌታ ሆይ ሁሌም ጩኋቴን ድካሜን የምታውቅልኝ አንተ ነህ ለአንተ ትቼዋለሁኝ🥰🥰🙏😭
2025-08-17 14:05:04
3
To see more videos from user @protilahuntsegaye, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About