@danat.s1: #creatorsearchinsights #ድንግል_ምን_መታደል_ነው_ማርያም_ሆይ_ፀጋሽ_በዛ #አኬ#ሐዋርያዊ_መልሶች #ቤተክርስትያን #foryoupage #videoviral #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ክርስትያን #ምርትነሽ_ጥላሁን

ዳናት ∞
ዳናት ∞
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 09 July 2025 07:56:37 GMT
180213
28623
808
6283

Music

Download

Comments

23tamrat
Tamrat፳፬፳፬ :
እመ አምላክ ፣ኪዳነምህረት ፣ማርያም ማርያም ማርያም .......
2025-07-09 15:41:55
262
abe07613qcu
እግዚአብሔር ሁሉን ሰጠ ሁሉን ነሳ። ተመስገን :
ጌታን በመውለዷ ክብር ይገባታል 🥰🥰🥰 Protestant ከማሪያም በላይ ለዝናሽ ታያቸው ክብር ቢሰጡ ደስ ይላቸዋል
2025-07-09 18:42:56
149
mesfinjesus06
Mesfin Jesus :
እኛማ ምን አገባን ከምትጠፉ ብለን ነው እንጂ😏
2025-07-09 17:39:53
6
er841234
2121 :
ቃለ ህይወት ያሰማልን አኬ
2025-07-09 13:17:58
62
adriel12ad
Adriel ☦️ :
ወላዲተ አምላክ 🥀🥀
2025-07-10 02:49:05
45
gezrt7
Gez Reta :
ድሮም በጣም ነው ምወዳት ይባስ በፍቅሯ እና በውለታዋ አታስለቅሰኝ አስታውሰክ 🥰🥰🥰🥰💕💕💕 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-07-25 19:40:52
16
ara.mimi6
ara mimi :
❤❤እንዴት እንደምወዳት እኔ የዛሬ ሳምንት እናቴ ትዳሬ አደጋ ላይ ነዉ የተቋጠረዉን ቋጠሮ ፍችልኝ እናቴ ለልጅሽ ንገሪሊኝ ብያት በሶስተኛዉ ቀን ማሪያምን እዉነቴን ነዉ ያ ነገር የጠየኳት ነገር ተፈፀመልኝ🙏🙏 ክብር ለስም አጠራሩና ለእናቴ ይሁን
2025-07-11 11:54:20
35
user2767190307625
45 :
ስለገባን ነው ባማላጅነቷ የምንተማመነው
2025-07-27 06:48:07
13
mahdergenetumahde
Mahdergenetu Mahdergenetu :
ክብር ለወላዲተ አምላክ ለድንግል ማርያም ❤❤❤
2025-07-13 10:08:13
11
yeoriyon37
# ልኡል የአባቱ ልጅ :
ይኸው ነው ።
2025-07-09 15:50:22
17
samesame4718
sami ዘ ደብረ ገነት ✨ :
ምህረት ለሚካኤል ተሰጠዉ በስራት ለገብርኤል ተሰጠዉ የሰማያት ሃብት ሁሉ ለማርያም ተሰጠ :: የላል ቅዳሴዉ በእዉነት ማርያም የሁሉ እናት ናት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-07-09 18:43:35
19
fireta76
fireta :
አከተመ ሲለፈልፉ ይዋሉ ይደሩ ይኑሩ የራሳቸው ጉዳይ😁😁😁😁😁😁😁😁😁
2025-07-09 17:36:09
9
rahel7157
TIGRAY ዓደይ ሰላም ንኣኺ!!! :
😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏ልክ ነህ እናታችን መሆን አይገባትም ነበር እኛ ክፉዎች ነን።እኔ ግን የድንግል ስምን ስሰማ ዝም ብለሽ አልቅሽ ይለኛል።እናቴ የጌታዬ እናት በጣምምምም ነው የምወድሽ።🙏🙏🙏🙏
2025-07-11 05:41:47
15
muna.mohammed67
MUNA 💚💛🧡 :
እመአምላክየ
2025-07-09 14:17:38
9
yoseph..fisseha
Yoseph. Fisseha :
እውነታውንም ይሄ ነው
2025-07-09 18:53:56
9
eljana1993
eljana :
the አለቀ 🥰
2025-07-10 06:06:19
5
mery18624
Mery :
እናቴ ማርያም ❤️❤️❤️❤️
2025-07-09 11:55:16
8
emebet.yenew
Emebet Yenew :
በቃ ።
2025-07-09 16:19:05
6
rahl.namaga
Rahl Namaga :
አንተ ተወው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
2025-07-09 13:00:12
5
tigest2mebratu12tg
tg❤️ :
እዉነት ነው ያአምላክ እናት ነች 🙏🥰
2025-07-24 19:11:24
5
siyumbirhane
@Godlias :
ጥዋት እና ማታ የፈለጋችሁትን በሉ ድንግል ማርያም አማላጅ ናት የእየሱስ ክርስቶስ እናት ዮሐንስ 19÷27 እናት ኅኖት በሎ ነው የሰጠው የአለም አማላጅ ናት
2025-07-09 17:46:45
8
binimami3
Biniyam Teshome :
እኔ እወዳታለው ከልጇ ከአምላካችን ከክርስቶስበታች በጣምምምምምም ነው ምወዳት እስቲ እመቤታችንን ቅድስት ድንግል ማርያምን የምትወዷት ፍቅራችንን እናሳያት ሴይጣን ቅጥል ይበል እስቲ የተዋህዶ ልጆች የታላቹ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2025-07-09 21:25:15
11
samruye_9
s.a.m.r.i_19✨️ :
አይገባቸውም እኮ ችግሩ 🥹
2025-07-10 05:34:25
5
haymanotarega
ማያ /Maya :
የአምላክ እናት አስቡት በጌታ የአምላክ እናት ልድገመው የአምላክ እናት 🤲🤲🤲🤲🤲🤲
2025-07-09 13:54:10
5
selehwden
salahi :
2026-11-20 11:55:58
1
To see more videos from user @danat.s1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About