@pharmacisthani: Collagen is a must for us as we age gracefully #college #antiaging #skintok #glowupjourney #collagencapsule #collagenpeptide #collagenpowder #microingredients#newyearnewaura

Pharmacist hani👩‍⚕️🌞
Pharmacist hani👩‍⚕️🌞
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 09 July 2025 09:07:56 GMT
233255
3178
184
725

Music

Download

Comments

user1454702564871m.t
marti :
ለምን ፊሊተር ተጠቀምሸ ታዲያ አንቺ
2025-07-09 21:21:34
22
tanit2121
Tana/ጣና :
በጣም ተመችቶኛል እኔ ምስክር ነኝ ፀጉሬ እንዴት እንዳማረበት
2025-07-10 12:34:01
2
melu61621
melat :
ዋጋ
2025-07-11 11:22:05
2
michael.12sun
ፀሐይ :
እንዴት ነሽ እህቴ youtheory collagen የሚለው የአሜሪካኑ አለኝ በቀን 5ፍሬ የሚወሰደው ለምሳሌ ሰኞ 5ፍሬ,ማክሰኞ 5ፍሬ እያልን በየቀኑ ነው ለ15ቀን የምንወስደው?ሌላው ደግሞ 5ቱንም ፍሬ በአንዴ ውስድ ነው ወይስ በደቂቃ ልዩነት ነው የሚወሰደው እና ደግሞ ከምግብ በፊት ነው ወይስ ከምግብ በኃላ ነው የሚወሰደው?ሌላው ደግሞ ጠዋት ምሳ ሰዓት ወይስ ማታ ላይ በየትኛው ሰዓት ቢወሰድ ውጤታማ ይሆናል?እህቴ ጥያቄዎቼን በየተራ መልሽልኝ
2025-07-13 20:56:26
6
abe95796
Abe :
ውሸት ነው እኔ አንድ ወር አልፎኛል መጠቀም ከጀመርኩ ምንም ለውጥ የለም
2025-07-20 08:58:32
4
lemlemteka1
eldu_86 :
ለምታጠባ እናት ይሆናል
2025-07-09 13:31:50
3
htdt355
hailu :
የተፈጠረውን መሸብሸብ ያጠፋል ወይንስ ቀድሞ እንዳይፈጠር የሚከላከል ሳፖርቲቭ ነው???
2025-07-09 15:30:53
2
jc.genene
የድንግል ማርያም ነኝ :
ምን በቀን 3 ነው የሚለው እኮ መመሪያ ላይ
2025-09-03 12:15:54
1
peace2025all0
Fashion :
@Fashionoutfit:ጉዳቱንም ለምን አብረሽ አትናገሪም ጉበት/liver እና ኩላሊትም ይጎዳል hypocalcemia,.... etc👍
2025-07-10 11:20:52
3
lala86437
sisemi :
doesn't it have any side effects?
2025-07-09 09:41:08
3
yedirawa
Winta getachew🦋🦋 :
ጉዳቱን የለው ?
2025-07-09 10:32:44
2
helen.asefa
የኤፍሬም ታምሩ አድናቂ ነኝ :
አመሠግናለሁ!! እደዚህ የምታስተላልፊው እከታተላለሁ: የጉበት b ያለበት መውሠድ ይችላል
2025-07-09 15:30:33
4
user5956379015659
Ede 19 :
collagen teblo nw yemigezaw
2025-07-12 08:48:01
1
wewen2978
we :
በቀን 5 ፍሬ ነው ሚወሰደው?
2025-07-09 15:15:39
1
bety2887
bety eyelash &nail :
በቀን 5ግዜ ሲባል የሚወሰደዉ በስንት ሰአት ልዬነት ነዉ
2025-07-09 13:53:47
1
abraham_haile5g
Dani Do :
ስልክ ቁጥር አሊስቀመጥሽም
2025-07-09 14:46:06
1
myko.3
Myko :
ለ ወንድ ይሆናል የኔ konjo
2025-07-11 06:21:55
1
laihdaihavaa
Laihadviaa :
Sint mg new ?
2025-07-09 16:58:24
0
amayebabalij
አምሳለ :
ያለ ሀኪም ትዕዛዝ ይወሰዳል??
2025-07-09 13:48:03
1
heb_ron27
Hebron.16 :
ዋጋውንና አድራሻውን እስቲ ልሞክረው
2025-07-09 10:32:56
1
beza_wit6
bezi ♍ :
snt new
2025-07-09 14:00:51
1
melala475
melala475 :
price sint new
2025-08-06 15:47:42
1
farismobil6
naniastu :
የት ነው ሚገኘው
2025-07-10 17:20:14
1
hiowt53
Hiwicoffee☕️ :
አወሳሰዱ ንገርን
2025-07-09 18:53:39
1
To see more videos from user @pharmacisthani, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About