Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@felegegion5: ክርስቲያን ታደለ እና ዮሐንስ ቧያለው ቢጫ ለብሰው ቧንቧ ሰራተኛ መስለዋል ብሎ ተሳልቋል ጉማሬው
felegegion5
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 10 July 2025 05:03:13 GMT
153300
2241
647
594
Music
Download
No Watermark .mp4 (
22.11MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
22.11MB
)
Watermark .mp4 (
37.47MB
)
Music .mp3
Comments
Tomas :
አምላኬ ሆይ የዚህን ሰው መጨረሻ አሳዬኝ፡፡
2025-07-10 05:40:19
273
Tariku G :
አረመኔ የሚለው ቃል ያንሰዋል ይሔ ጉማሬ🤔
2025-07-10 05:59:13
68
መለሰ መላኩ :
አሟሟቴን አሳምረው እሚባለው እንደዚህ ሰው አታድርገኝ ማለት እኮ ነው!!
2025-07-10 05:51:04
91
enani88 88 88 :
ጌታ ሆይ እሄን ሰው እንዳትገለው የዘላለም ቋሚ መንግስት ኖሮ አያውቅም በቁሙ የሚሸማቀቅበትን ቀን አታርቀው
2025-07-10 10:48:06
37
masersha4 :
ነገ የሚሆነውን አታውቅም እና በጊዜ አትመካ
2025-07-10 06:00:59
81
Homohabilis :
የሁሉም ነገር ጀግና ጊዜ ነው።
2025-07-10 05:50:32
84
መኖር ደጉ :
ጊዜ ዳኛ ነው ገንዘብ ሲናገር ህግ ዝም ይላልል
2025-07-10 07:21:30
6
wabeto higena :
የጊዜ ጉዳይ ነዉ ዋጋህን ታገኛለህ
2025-07-10 05:46:18
88
user4395142652522 :
ጫትና ሺሻ ያሳበደው የዘመናችን ቦዘኔ!!
2025-07-10 07:33:18
51
natan sol :
አይ ነገን አለማሠብ?
2025-07-10 15:25:56
7
Alex Mack :
ጉማሬው🤣🤣🤣
2025-07-10 05:57:20
8
Get 0405 :
ቧንቧ ሰራተኛነት የተከበረ የስራ ዘርፍ ነው።
2025-07-10 13:32:02
33
sota soffa :
ከዝንብ ማር አይጠበቅም
2025-07-10 06:06:19
13
1979 :
ሰው የዚህን ያህል ይቆሽሻል
2025-07-10 06:02:06
26
ሠቦቃ ሀይሉ :
አትቀልድ ይቀለድብሀል
2025-07-10 06:21:03
14
Mesfin :
ተው በሰው ላይ አትሳለቅ ነገ አንተም ትለብሰው ይሆናል
2025-07-10 05:48:36
6
Lugiano :
መጨረሻህን ያሳየኝ አምላክ
2025-07-10 06:26:13
12
ላኮመንዛ @💚 :
ባለቤቱን ካልናቁ አጥሩን አይነቀንቁ ተብሎ የለ
2025-07-10 05:50:04
14
Elias Ayu :
እና እነዚህ ሀገሪቷን እየመሩ ኢትዮጵያ ፍርስርሷ ቢወጣ ምኑ ይገርማል አማራ ከኢትዮጰያ መገንጠል ነው ያለበት
2025-07-10 05:58:50
10
Dagnachew ARSENAL :
እንደዚህ ሰውዬ በአፉ የሚፀዳዳ በሀገራችን ላይ የለም
2025-07-10 06:41:29
5
getahunfekadu919 :
ከዚህ በኋላስንት አመት ትኖራለህ
2025-07-10 05:39:06
5
Z GUN :
አብቹየን ከምታስጠቁረው አላለም . ዋናው ስራዓቱ እንዲህ ከህግ በላይ ሁኖ የፈለገውን እንደሚያረግ ላልገባቸው መናገርህ ጥሩ
2025-07-10 12:51:33
5
bababb28 :
እዩኝ እዩኝ አልክሳ ቆይ ደብቁኝ ደብቁኝ የምትልበት ግዜ ደርሶልሐል
2025-07-10 08:28:09
5
Leo :
በእርግጠኝነት በዚች ንግግር ዋጋ የምከፍልበት ጊዜ ይመጣል።።።
2025-07-10 11:50:28
6
no name :
አረ ጭራዬን ቆልፌ ቃምኩ😏😏😂🤣
2025-07-10 06:22:33
5
To see more videos from user @felegegion5, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Yo cuando no tengo plata para las entradas 😭😭😭
K thoát ra được #catuhocmoclen #moclen #moclenhandmade
#اللهم_صل_وسلم_على_نبينا_محمد #صلوا_على_رسول_الله #يوم_الجمعه #السعودية #اكسبلور
Trả lời @thanhhuong Phải mua hàng real thì mới hút mụn như video, check xem mình mua đúng chưa nha mấy bà #danmun #miengdanmun #trimun #damun #unboxwithhannie
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy