@meku127_y: አገልግል ለማዝ bio ላይ 0910808660/0913552868 #አገልግል #agelgel #የፆም_አገልግል #yetsom #yetsom_agelgel #ሚኒ_ማር #fyp ,minimar ,#ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #restourants #catering #mini_mar #nahi.m
Miki_Mar አገልግል፣ ኬተሪንግ እና ቴክአዌይ
Region: ET
Thursday 10 July 2025 08:40:56 GMT
Music
Download
Comments
A & :
ወጡ ሆነ እንጀራው ለዛ አለው ሲታይ እራሱ🥰
2025-07-10 14:49:00
334
Semu brand bonda hawassa ☀️ :
ለመጀመሪያ ጊዜ አገልግል like 👍 areku
2025-07-10 20:03:21
195
@nebiyat dejen :
የምር ብዙ አገልግል አይቻለዉ ይሄ ይለያል አቤት እንጀራ እንዲህ ነው ከሰሩ አይቀር ሲያዮት እራሱ ብሉኚ ብሉኚ ይላል እጅሽ ይባረክ
2025-07-10 10:47:58
207
ፅኑ ሴት♥ :
ሲያዩት በጣም ያምራል🥰
2025-07-10 14:58:26
173
tizitaselale :
እንጀራው ሲያምር
2025-07-10 13:22:11
94
simegn :
የእናት አገልግል ❤️
2025-07-21 11:22:09
12
Helen Fedesa :
አረ ሢያምር በሥማም ሁሌ እንዲ ከተሠራ አንደኛ ነው
2025-07-10 11:26:26
64
ሎዛ ማርያም. :
ሲያምር ሲያምር የሚያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል 😍😍
2025-07-26 20:01:42
8
Jerry✨ :
እጅሽ ይባረክ ሲያምር
2025-07-11 05:41:15
8
Hayder :
ዋጋ ስት ነው
2025-07-19 17:19:10
5
THEKEY234 :
የሽንብራ ዓሳ ወጥ ለመጀመሪያ ጊዜ አገልግል ውስጥ ሲገባ አየው 👍👍👍👍
2025-07-11 18:41:03
14
Hira chekolet :
konjo new edehasab gn enkulalu arobshal keza wuchi ♥️♥️♥️
2025-07-10 16:37:13
5
Nardi :
እንጀራው ሲያምር
2025-07-10 14:33:57
8
Mercy❤ :
እንጀራሽ እንዴት እንደሚያምር
2025-07-10 16:33:19
9
Selamawit :
እንጀራው ❤
2025-07-10 14:10:20
9
@zena :
በርበሬው በዛጅ ጥሩነው ሽንብራ አሳው መቀበር የለበትም ጥሩነው
2025-07-10 19:36:43
6
𝐌𝐢𝐬❤︎ 5 :
በርበሬው ሲያስፈራ🥵
2025-07-14 11:56:52
5
selina :
ቆንጆ ወጥ ሲታይ ያስታውቃል እጅሽ ይባረክ🙏🙏🙏🙏🙏
2025-07-10 16:56:07
7
Asante :
በሰላምነው እንቁላሉ ያረረው?
2025-07-11 16:50:35
5
@elsa🍦 :
ከታዘዘ በኋላ ቀረፃውና ኦርደር ስደረግ ያለው አንድ ከሆነ አርፍ ነው🙌🙌
2025-07-11 09:49:47
5
Azeb Fanta :
እውነት ሁሌም እደዚኸ ነው ከሆነም የሚገርም ነው አድራሻሽን ንገሪን
2025-07-10 10:10:06
28
Gelila :
ቆንጆ ነው ግን በርበሬ በጣም በዝቷል ደምቋል
2025-07-10 18:11:25
9
amarech 12 :
ቆንጆ ነው ግን አገልግል ላይ ይሄንን ቀይ ሰር ባታደርጉ አሪፍ ነው
2025-07-11 19:51:09
8
beti1808 :
በርበሬዉ በዝቷል
2025-07-11 18:22:21
5
Dinkinesh Abebe :
በጣም ያምራል ዋጋ ስንት ነው ለስንት ሰውስ ይሆናል?
2025-07-10 13:40:39
7
To see more videos from user @meku127_y, please go to the Tikwm
homepage.