@fiyoriibentgetachw: #tigray #tigraytiktok #music #ethiopian_tik_tok #ethiopiamusic #habshatiktok #habashamusic #amharatiktok #amharamusic #ertramusic #tigraymusic #90s #90skids #90smusic #fy #fyp #foryou #fypage #foryoupage #viral #viralvideo #tiktok @✨🅰️𝗔𝗯𝗿𝗮𝗵𝗮𝗺🅱️✨ @fiyorii getachew
fiyorii getachew
Region: AE
Thursday 10 July 2025 18:29:53 GMT
Music
Download
Comments
አ-yu :
ሙዚቃ ከነ ሙሉ ክብሯ አንተ ጋር አለች
አግዙት
2025-07-11 09:55:29
178
ERISTUH/MARIYAM :
እናግዘውና ከፍ ይበል በማርያም
2025-07-11 17:24:59
74
kebi one :
ኮረም ነን ገና ከዝህ በላይ ብዙ እንሰራለን🥰🥰🥰🥰🥰
2025-07-11 08:26:26
43
ናትናኤል :
ጥሩ ድምፅ አለዉ የሚያግዘዉ አካል ቢያገኝ ጥሩ አቅም ነበረዉ
2025-07-11 14:29:20
4
🔥🎧sophi 🤙bompton🔥🎧 :
እናግዘው የሚገርም ድምፅ 🙏🙏
2025-07-12 08:43:39
5
haf tdf :
አረ ንሓግዞ ተጋሩዋይ ናብ ኪነት ተፀምቢሩ ከም ዝሰርሕ ኩቡር አያዋይ🥰🥰🥰
2025-07-11 07:14:49
62
Efriem Kindu :
ይቻላል እንዴ ይህን ድምፅ ይዞ ዝቅ ብሎ መኖር 🤔🤔🤔
2025-07-12 12:58:51
8
KINDNESS :
ወይ አነ ትግራይ !!!!!❤❤❤❤❤❤
2025-07-12 10:04:55
4
Jony Aynalem :
የኔ አባት ደስ ሲሉ የነስጢፎ መጫወቻ ስንሆን አወይ ጊዜ
2025-07-12 17:44:49
5
SDD27 :
አንጀት ትበላለህ ወንድሜ ኡፍፍፍፍፍፍፍ አባክህ አምላኬ የዱሮ ፍቅራችንን መልስልን
2025-07-12 11:32:59
10
gigi መድፈኛው✅ :
ብጣዕሚ ዝገርም ድምፅ ቀፅለሉ
2025-07-11 12:13:14
5
Netsanet Gebrie :
የክቡር ዶክተር ኪሮስ አለማየሁ የሚተካ ምርጥ ብቃት ያለው ነው እገዛ አይለየው ፐሊስ🥰🥰🥰🥰🥰
2025-07-12 14:13:05
14
tigest mamo mamo :
ጎበዝነህ አቀናባሪዉ የመችህ
2025-07-11 10:55:12
16
Evra :
ነገ ተለውጦ አሳዩን፣like ማሰባሰቢያ እንዳታደርጓቸው አደራ 🙏🙏
2025-07-11 11:34:08
9
LEUL :
ትንብታዊ ደርፊ ኪሮስ አለማየሁ ፡ጎበዝ ሪምክስ እናመሰግናለን
2025-07-11 10:07:30
5
Hilina 🦄 :
የኔ ምስኪን ፈጣሪ እድሜ ይስጥክ
2025-07-11 14:32:51
8
UM Mili Black :
ሓገዝ ተረኺቡ ድምፂ ኪሮስ ኣለማዩ ይመስል ይመችኻ🥰🥰
2025-07-11 15:04:53
5
🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇨🇦🇨🇦 :
ለሰው ልጅ ሰው መሆንን የመሰለ ነገረ የለም፥ ለእዚህ ሰውየ የሆነ ማደረግ መልካም ነው በግዜው።
2025-07-11 10:40:27
16
sami :
በማጠበቀው ቦታዎች ትልቅ ስዎች ታገኛለህ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-07-11 21:20:17
2
Aki Wolde :
ኪሮስ አለማየሁ አልሞተም አቦ ይመችክ
2025-07-13 04:03:52
2
Ataklti.💎💪 :
ሸለውለው ልበይ ሸለውለው🥰🥰🥰
2025-07-12 12:07:27
2
B H :
ዱቃዋ ትመስክር
2025-07-11 19:07:12
2
yotor :
ትግራዋይ የት አላችሁ
2025-07-12 07:22:07
4
Mita🦋🦋🦋 :
Wedi raya 🥰🥰🥰🥰🥰
2025-07-12 16:18:46
2
አደይ🌻 :
የኔ አባት እንዴት ያምራል ድምፁ ቢታገዝ እላለሁ
2025-07-11 18:12:56
3
To see more videos from user @fiyoriibentgetachw, please go to the Tikwm
homepage.