@loyalman1997: 😭😭የሀዘን መግለጫ:- ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ጫማ በ1998 ተፈጥሮ እስከ 2017 የኖረ ነበረ። አሁን ለዘመናት ባጋጠመዉ ተደራራቢ ጫና እና ሸክም አቧራ እና ዝናብ: ጭቃና ጋሬጣ ምክንያት ተጎድቶ ሀገር ዉስጥ አሉ በተባሉ ሊስትሮዎች ክትትል ቢደረግለትም ሊድን ስላልቻለ ዛሬ ከዚህ አለም ሊለየኝ ችሏል። ከቀኑ በ09:00 በመርካቶ ምናለሽ ተራ የሽኝት ፕሮግራም ስለምናደርግ ሁላቹም የሀዘኔ ተካፋይ እንድትሆኑ ተጠርታችኋል።😭😭 አቶ ሔኖክ

loyal
loyal
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 11 July 2025 10:15:33 GMT
16334
93
9
28

Music

Download

Comments

loyalman1997
loyal :
የጫማ ዋጋ ነዉ እንዲ ያስፖሰተኝ😢
2025-07-11 10:23:17
1
user02665858
honey honey :
keldachu aytegebm
2025-07-11 17:26:23
0
yabangmy
Yabang M :
ቹቹ ተረከከቢው
2025-07-11 12:36:26
0
agere.gonder0
የናታንየ እናት :
ውይይይይ አሪፍ ጫማ ነበርኮ ነብሱን በቁራሌ ቀኝ ያኑራት😂😂😂
2025-08-11 06:11:25
0
user308776355071
ማን አደናት :
2026-03-05 17:10:05
0
jonneyye
jonney ye :
nefs yimar
2025-07-11 21:07:33
0
serinayegeta
serina :
😁😁😁
2025-07-11 16:12:17
0
yewrdins
ይወርዳኖስነኘ አባቴ ስቭራቴ💔😭😭😭 :
😁😁😁😁
2025-07-11 13:52:10
0
yordisete
"YoYo" 🎤🌸🌺🌻🌼 :
🤣🤣🤣🤣🤣
2025-08-07 06:44:46
0
To see more videos from user @loyalman1997, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About