Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@enhidbechaka: ENHID BECHAKA ⛰️ የዳገቷ ወሬ 4 🌴Trip to wondo genet🌴 #wildlifephotography #jungle #enhidbechaka #forest #camping #Hiking
Enhidbechaka
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 11 July 2025 14:58:50 GMT
1858970
203298
3550
24219
Music
Download
No Watermark .mp4 (
20.98MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
11MB
)
Watermark .mp4 (
42.63MB
)
Music .mp3
Comments
ፊልድ ማርሻል :
እስካሁን የት ነበርክ ማንም አነቃቂ ነን እያለ ሲጫወትብን 🙏🙏🙏🙏
2025-07-12 04:50:22
3772
#ሳለ ሚካኤል furniture :
ይሄ ልጅ የሆነ የጠፋዉን ትዉልድ በተግባር እየሠራ ነዉ !! ክብር ይስጥልኝ
2025-07-12 05:53:04
1653
eph :
አደበትህ ማር ነው ደስ የሚል ገለፃ ነው 🥰🥰🥰
2025-07-11 15:11:40
1577
ba mie :
እኛ ሙስሊሞች መንፈሳዊ ጉዞ ስንሄድ ባረፍንበት መስጂድ የመጀመሪያ ሥራችን ኩሽና ውስጥ እሳት አቀጣጥሎ ጭስ መልቀቅ ነው። ይህ የሆነበት ምክንያት የአካባቢው ሰው ጭሱን ሲያይ ሁሉንም ጣጣችንን አሟልተን እንደመጣን እንዲረዳ እና ለእኛ ምግብ እንዳይጨነቅ ነው። በርታ አንበሳው።❤
2025-07-12 12:20:01
872
ያይ ዘ ልደታ :
ሶሻል ሚዲያውን እንደዚህ ለማስተማር ስንጠቀምበት ጥሩ ነው 👌
2025-07-12 06:17:14
635
andy :
እንደዚ አይነት ቦታ በጣም ነው የምወደው ያንተ የአነጋገር ዘይቤ ደሞ ተጨምሮበት 👏👏👏 ያጓጓል በርታልን👌👌👌
2025-07-11 16:58:12
333
🌴SHALOMA kingdom👑 :
ኢትዮጵያዊነት መልካምነት በርታ ደስ የሚል እይታ ነው🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
2025-07-11 16:09:39
310
ቴልጌል ቴልፌልሶር :
እኔ ዶሮ ከብቶች ይዤ ወደቤት ማታ ስሄድ ጢስ ካለጨሰ ወይ እናቴ የለችም ወይደሞ ምግብ እንደሌለ ነበር የማስበው ማሪያምን ትዝታዬ
2025-07-12 18:51:18
243
የ የጁ ሰዉ :
ሶሂህ ወላሂ ያ አኪ 🥰🥰🥰 አላህ ያክብርህ ያ ሀቢቢ 🥰🥰
2025-12-22 21:58:06
5
ዕስካድማስ :
ሳናውቅ የወደድናት:ሳናውቅ የጠላናት ሀገር ።እናመሠግናለን።
2025-07-12 18:54:00
46
Binኣsh ወዲ ከረን :
ይህ ልጅ ሁለት በለቀቀው ቪድዮ ነው የወደድኩት የእውነት አስተማሪ ነህ
2025-07-12 04:21:15
36
የኀላው ከሌለ የለም የፊቱ(ወደኀላ) :
ኢትዮጵያን በአንተ ውስጥ አየሁ
2025-07-27 08:55:06
7
Masre 🇪🇹 ET :
ወላሂ ሞገስህ ይለያል በዛ ላይ በዚህ አስደናቂ ተፈጥሮ ውስጥ Ai መስሎኝ ነበር
2025-07-12 04:41:16
26
Abel :
አቦ ንግግርህ ጥፍጥ ያለ ነዉ ከቁም ነገር ጋር
2025-07-19 19:47:33
7
ሙሌ ጎንደሬው የ44ቱ :
ንግግርህ ለዛ አለው ማርያምን ደስ ትላለህ
2025-07-30 13:01:42
7
የበሮዉ ሚካኤል አባቴ :
የሰዉ ልክ ነህ አተ የተባረክ ልጂ 🥰🥰🥰🥰🥰
2025-07-11 16:23:35
15
አቢታ +👑 :
ጀግና ነህ የምሬን ነው ትችላለህ
2025-07-15 05:12:36
7
Zamora ☕ :
ከዚህ በኋላ ሰወች እንደዚህ አይነት ሚዲያዎችን እንከተል ቂጥ ሚወዘውዙትን መከተል ይብቃ👍
2025-07-14 12:29:01
37
anwar ahmed :
አረ የት ነህ ሰው ከአንተ ጋር ነወ መማር ያለበት
2025-07-30 19:09:07
6
henok molla official :
follow him 🤳
2025-07-11 17:29:10
5
Lideya vivan danawit 19 :
ጥበብ ከጌታ ነው ጥበብክ ይብዛ
2025-08-01 12:34:39
9
Mussie Kebede :
አቤት እንዳንተ አይነት ሰው ሳይ ተመስገን እልና በኢትዮጵያዬ ተስፋዬ ይቀጥላል🙏 Keep on doing brother!
2025-07-15 04:03:00
9
Atsed Tsehay Atsed Maryam :
👏👏 ሀገር ሀገር የምትሆነው እንዲህ በእውቀት የበለፀገ ወጣት ሲኖራት ነው ። የአሁኑ ወንድ ማረግ የሚወደው ወሬ ,ሀሜት ,ስድብ። ከዛ በዚህ አስተሳሰብ ያገባል ሀገር የሚሰራ ሳይሆን የሚያፈርስ ልጅ ይወልዳል ።
2025-07-17 11:17:09
8
Seid :
የዚ አይነት ጉዞ ደስ ይላል 🥰
2025-07-14 05:37:09
13
ወርቅ አምባ :
ይሄ ልጅ የሆነ ትውልድን እየፈለገልን ነው
2025-08-31 08:11:56
13
To see more videos from user @enhidbechaka, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
#اكسبلورexplore #abdo #fyp #tiktok #LIWA #ليوا #شتاء
Bato Bato Sa Langit #anime #badass #fyp #fyppppppppppppppppppppppp #blowthisup #aftereffects #opm #hiphop #flow #vibe #explore #streaksaver #4u #amv
Viên giặt Omo chỉ 1 viên đã bao gồm cả giặt, xả, tẩy. 3 trong 1 siêu tiện lợi #omo #hoptaccungunilever #omosuperbrandday #omosieutoc #salegiuathang
Sét áo babydoll siêu xinh cho các nàng #xuhuong #tiktok #viralvideo #thoitrangnu #vayxinh
Tenemos descuentos en nuestra tiendas chicas. 😻❤️🩹 // Instagram: Verkystore ✨ #fyp #xyzbca #gamarra
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy