@lijasrat: #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #tiktoktrend #foryou #fyp #tiktok #tiktokchallenge

Asrat Alemnew
Asrat Alemnew
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 12 July 2025 08:50:30 GMT
543109
38109
1814
13554

Music

Download

Comments

etet2100
Etet2 :
እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን በረከትዎ ይደርብን።
2025-07-12 11:34:54
352
solafar12
solomon Amare :
ለእምነትዎ በእዉነት የቆሙ አባት እንደርሰዉ አይነት አባት ያብዛልን
2025-07-12 12:53:50
217
joamin.jo6
jovani :
ቁራን ለምን በኦሮምኛ አይቀራም
2025-07-12 23:53:38
53
kedus151
kedus :
የኛ የኦርቶዶክሳውያኖች አባት እድሜና ጤና ይስጥልን ።
2025-07-12 14:36:42
42
damtew.negash
Dam :
ብፅዕ አባታችን በረከትዎ ይደርብን!
2025-07-14 06:39:23
30
yirga.23
yirga.23 :
ደብተራ ማለት ማደሪያ ማለት ነው ። አባቶችን ጠይቅ ይነግሩሃል ።
2025-07-14 16:02:09
14
menen843
menan :
አባታችን እድሜና ጤና ይስጡት በረከቱት ይደርብን❤❤❤❤❤
2025-07-12 13:11:22
31
user3401259301710
God is good :
ሰው እንደገባው እንደተረዳው ፈጣሪውን ቢያመሰግን ምን ችግር አለው የግድ ግዕዝ መሆን አለበት ማለት ተገቢ ነው???
2025-07-13 02:03:33
7
firaol.mekonnen
Firaol Mekonnen :
ለዚህ ነው ኦርቶ የአማራ ባህል እንጂ እምነት አይደለም የምንለው!!!
2025-07-14 14:39:38
7
bahiru83
Bahiru :
በጣም ምርጥ አባት
2025-07-12 13:02:25
63
user8192561127127
Yeshi@Dire :
እግዚአብሔር ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን ብፁ አባታችን
2025-07-13 06:40:24
10
user2615639173507
ዘ/ሀይሌ ታሪኩ :
እዉነተኛ አባት
2025-07-15 07:22:32
5
habtamulemessa8
Habtamu Lemessa :
ቋንቋ ሁሉ የእግዚአብሔር እግዚአብሔር ሁሉንም ይሳማል
2025-07-13 11:45:50
16
galraya.galraya
galraya galraya :
የቤተ፣ክርስትያን፣መሶሶ፣አባት፣በረከትዎ፣ይድረሰን፣አበታችን፣የቆይልን
2025-07-12 10:18:27
10
birtukanhailu6
✞Birtukan Hailu :
እድሜና ጤና ከበረከት ጋር ያድልልን አባታችን
2025-07-16 07:54:10
5
user667665929742
user667665929742animawanimaw :
ፈጣሪ ይጠብቀልን አባታችን
2025-07-12 18:00:22
5
user74635416951364
adoniyas :
እድሜ ይስጥልን@
2025-07-14 06:45:41
7
rodiijebii28
rodiii jebiii :
እድሜ እና ጤና ይስጦት አባታችን
2025-07-12 18:08:21
7
yobsankebede6
Yobsan :
ish ke oromiyaa wust min tisaralachiw ?
2025-07-13 17:00:10
10
dani466184
Dani🦋 :
ግዕዝ የደብተራ ማደናገሪያና የመተተኛ ልሳን እንጅ ቋንቋ አይደለም
2025-07-14 06:18:05
8
zcc1223
ararsotesgera :
ከዚዚህ ቦኃላ ኦሮሚያ ውስጥ ግዕዝ አይፈቀድም
2025-07-14 04:12:20
38
anileylegese
Aniley :
ግዕዝ ካልሆነ እግዜር አይሰማም ?
2025-07-13 01:13:17
16
sparkitd
abyot belay :
እግዚአብሔር ይስጥዎ አባታችን
2025-07-12 12:41:54
7
7even2525
7even :
Namichi qoshaashaan kun eessa jiraa?
2025-07-13 18:26:45
5
ramos_liverecord
አግጥጡ🦷 :
አንስማውም ስለዚህ በቋንቋችን ይቀደሳል ልመዱት ተደስተናል እየስማን እልል እንላለን ግዕዝስ ምንድን ነው እነማናችውስ የሚስሙት የማናውቀው ቋንቋ ነው ። እርሶ ስላሉ አይደለም ስፊው የኦሮሞ ህዝብ የሚፈልገውን ያውቃል
2025-07-12 20:36:36
21
To see more videos from user @lijasrat, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About