@fatuma908u: ሰዋ ሸሪሀ አልመጅን ላለላችሁ#ኢቶጲያ_ለዘላለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹 #sawda66

fatuma@2025
fatuma@2025
Open In TikTok:
Region: SA
Saturday 12 July 2025 12:58:31 GMT
226492
1877
152
1805

Music

Download

Comments

user5711602330095
ወይኩን ፍቃድከ :
በ888 ስገባ ሶሪ ነው የሚለኝ ሁልግዚ ለምን ????
2025-07-12 17:34:27
7
user1033381374512
መታገስ ዋጋ ኣለወ :
የኢ/ያ መጃን የወር ኣለኝ ስንት ደቂቃ እንዳለኝ ለማወቅ ንገርኝ እህቴ
2025-07-12 20:02:34
3
user4241145579725
የአባቷ ልጅ🐅💗 :
የ150ብር 1500ደቂቃ ለኢትዮጵያ ይሰጣል ከጠቀማችሁ
2025-07-13 13:03:50
1
logwwwwww1
ኢክሩ ነኝ 🌺✅🇵🇷 :
ለኔም የዜን ካርድ ላኪልኝና አሞላሉን አሳይኝ
2025-07-12 14:24:24
1
ethiopia2564
ፍቅር ከኮቻ ልጅ :
ምክርሽ ጡሩ ነበር ግን እኮ በኢቃማ ያልተገዛ ሼሪሀ ከሆነ ቴሌ በሚደዉሉ ጊዜ ይቆረጣል ማማየ
2025-07-13 07:53:30
0
amutiamutimubarek
አሚና ሙባረክ (ጉራጌዋ) :
የኔው my stc አልከፍትም ቁጥሬን ስሞላ 900 ይደውሉብኛል ሳነሳው ምን እንደ ሚሉኝ አላውቅም🥺🥺
2025-07-13 04:53:17
1
mubarek845
𝓳.𝐋𝐢𝐣.𝐦𝐮𝐛𝐞.ታዳጊው. 🤟🏼 :
እየቆረጠኝ ነዉ ማቃረጭ ታቂ እደሁ በናትሽ 😹🤣
2025-07-13 08:55:32
0
hana494665
hana :
cts ባላስ መጠየቂያ አሳይኝ
2025-07-12 16:11:17
0
betelhem919
ወይኩን ፍቃደከ ❤️⛪⛪ :
ስት ደቂቃ እደቀረን ለመፀይቅ 💞💞💞
2025-07-12 13:53:15
0
user789729123
user789729123 :
ዉደበአላህመልሽልኝ80ብሩለኢቶቢያነዉእደ
2025-07-12 20:32:30
0
s3762752
❤ወበሽሪ ሷብሪን💝 :
መልሽልኝ በአላህ መጄ ነበር አይሰራም ብሬን ወስደው ቀረሁ።😭
2026-06-05 13:58:20
0
hayu3537
🌹Hayu💫❥H&M🔐 :
የ80 ብሩ አሁን ይሰራል ወይ በአላህ እዳትልፉኝ የምታውቁ
2025-08-03 10:34:13
1
hawaassen456
ኢክራም አሠን :
DataNotFound ይኔ እድህነው የሚለኝ ቁጥሪን ሳስገባ ምን ላርገው እምታቁ
2025-07-19 15:49:45
1
user4196088459597
allahume eini asalukel jeneh :
ለሌላ ሰው ማስተላልፈ አንችልም?
2025-12-25 17:01:29
0
salih55747
salih :
ሞባይሌ አልመጅን ላለንስ🥰🥰🥰🥰🥰
2026-01-18 08:05:14
0
reallraton
መላኩዬ አትሙትብኝ ትልቁዬ 😭😭💔💔👈 :
ብር ለማስተላለፍ አሳይኝ ማሬ 💞 💞 💞
2025-12-12 13:42:36
1
heymi4879
haymi :
እንቢ አለኝ🥺
2026-04-01 20:18:48
0
ksa14348
bint 🍒mohammed🥀 :
በአላህ ውድ መልሽልኝ የኔ አረብኛ ነው እደትልቀይረው
2026-01-14 15:26:20
0
user8367372429160
የድንግልማሪያምልጂ :
የኤክስሳላት ሸሪሀ የዱባይ አሣይኝ በናትሽ የመር
2025-09-24 09:01:05
0
hawdiyahadru
hawdiya hadru :
የካርድ አሞላል
2025-10-21 18:15:56
0
user47534393879901
m :
ተባረኪ እስካሁን የትነበርሽ ጧት የጀመርኩ ስለፋ ሳከስር ውየ ለማንኛውም አመሰግናለሁ ተመቺቶኛል
2025-10-07 16:21:54
0
user8580622051030
ጀሚላ ሀሰን5 :
ማሬ ሰዋ ካካውንት እንደት ካርድ መግዛት ይቻላል
2025-10-04 18:27:45
0
user9542944199067
Azmera ambawo :
እረ እህት ንገሪኝ የ30 መጅኘው አይሰራም አለኝ
2026-02-01 00:19:06
0
zemen.biyadglign
aster :
ይመጣል,ግን,አምላሉ,እዴትነው
2025-10-27 20:02:15
0
0t856
💫ታማኟ 💫💧🦅🚷 :
ማሬኢቴዪይደዉላልደእኔበሚሤጂ900ላይነዉየምመጂነዉ
2025-07-12 14:17:49
0
To see more videos from user @fatuma908u, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About