@ustaznuruturkiofficial: #ustaznuru #ustaznuruturkiofficial

NURU TURKI
NURU TURKI
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 12 July 2025 16:17:00 GMT
2650858
386165
17399
78047

Music

Download

Comments

wela_man4__
Weĺa Mãñ official ♡ 999.9K :
እስቲ ustaz nuru turkin የሚወድ በlike👍
2025-07-12 19:50:22
4976
siruman1414
SIRU PHONE📲📱 :
ከወላጆች ሀቅ አሏህ ይጠብቀን🤲🤲
2025-07-12 16:44:37
3791
malgarin_habtamu
masho girma :
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ነገር ግን ትምህርትህ በጣም ደስ ይለኛል በጣም ነው የምወድህ እግዛብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ለእናትህም እድሜ ይስጣቸው🥰🥰🥰
2025-07-12 19:35:53
883
fao.n
OFA :
ማሳየቱ ለምን አስፈለገ
2025-07-12 18:42:46
107
user7995832976713
NANA the gunners :
አባ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ አንተን ግን በጣምነው ማከብርክ እድሜና ጤና ይስጥህ
2025-07-12 18:29:25
363
toniitajii
TONIA_7★ :
:ያረብ ወጣትነታቸዉን አንተን በመገዛት ከሚያሳልፉት አርገን🤲🤲🤲
2025-07-12 16:40:52
568
yenewa6
አብ :
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ነገር ግን የአንተን ትምህርት ሁሌም ነው የምከታተለው ምክንያቱም ትምህርቶችህ ሰውኛ ናቸው ዘር፣ሀይማኖትና ቀለም አይለይም።
2025-07-13 06:47:00
160
rafired2
Red Man :
በምድር ላይ ዕድለኛ ሰዎች ማለት እናታቸው በህይወት ኖረውላቸው ለመንከባከብ ዕድል ያገኙ ናቸው
2025-07-12 17:06:59
379
tagash_leb8
~🦋ሂkü🦋🇨🇦 :
እስቲ እንደኔ ኡስታዙን ከልቡ የሚወድ 🥰
2025-07-13 17:09:24
109
dave42202
@devo ቀሽቲ :
ኦርቶዶክስነኝ ግን ኑሩ አባታችን እንወድሀለን
2025-07-14 16:42:34
45
dani_ab123
Dani :
እኒ እርቶዶክስ ነኝ ግን ይህን ustaz እዳባቴ ነው የምወደዉ🙏🙏🥰🥰
2025-07-13 08:05:28
149
kalu0130
kalu :
እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ግን የምታስተላልፈው መልክት ለሁላችንም የሚጠቅም ነው🥰🥰🥰
2025-07-13 21:06:54
52
kokihabeshawit4
ኮኪ እምበይተይ🧕🍫 :
ሱመ ኡሚ ሱመ ኡሚ ሱመ ኡሚ❤️❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹
2025-07-13 05:12:06
42
zuzu.wawa
Zuzu Wawa :
ቃል የለኝም 😇😇😇😇 ወላህ
2025-07-18 13:27:34
14
user9058373780421
MEZID :
Masha Allah Istaze
2025-07-16 02:05:22
11
zmmn63
Mensur Muhammed :
ለካሜራ ምናምን የምትሉ ሰዎች አደብ ይኑራችሁ ። እያስተማረህ እንደሆነ እወቅ የሚጠቅምህን ያዝ ። ረጀም እድሜ ይስጥልን ኡስታዛችን ።
2025-07-13 03:25:02
49
kahdirahimed
KADIRE🌿🌿💘A :
ማሻ አላህ
2025-07-16 08:01:53
5
123fg623meri6
123fg623meri مريم ♥مريم :
🇪🇹🇵🇸:ከወላጆች ሀቅ አሏህ ይጠብቀን🤲🤲
2025-07-13 15:42:02
9
user81384067862295
ረቢቅ ፋራዉ :
🙄🙄🙄🙄አላህ ያቆይልህ
2025-07-17 17:28:25
10
dani.mesha
dani mesha :
እኔ ኦርቶድክሰ ነኝ ግን አንተ ምትናገረው ነገር ቀልቤን ይገዛኛል
2025-07-12 19:22:18
81
abdihegana0
Abdi የhalabawu :
አለህ ረጂም እድሜ ና ጤና ይስጣቸው 🥰🙏
2025-07-13 11:38:02
17
umushehad
fetu :
አሚን የአላህ ማሻአላህ😂🥰😂❤🥰❤🥰❤
2025-07-13 07:40:33
13
abdu.dreamer
Abdu Dreamer :
አሏህዬ የዚህን ሰውዬ ሰላሙን እድሜ አስረዝምለት😭🙏🙏🙏
2025-07-14 04:55:22
13
hkiya0
H kiya 😜😜 :
masha allha allha rajimi edimaena xena yisixachuhu
2025-07-14 03:38:05
10
gojopubg2
Gojooooo🇪🇹 :
አላህ እረጀም እድሜ ይስጥልህ ☺️🥺
2025-07-12 16:56:52
98
To see more videos from user @ustaznuruturkiofficial, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About